tgindex
የሕግ ነገር ⚖🔨⚖

የሕግ ነገር ⚖🔨⚖

Статистика

Contact:_ @Advice3046

Последний пост
10 авг.
Последнее чтение
15 авг.
Постов за неделю
2
Всего постов
21
Тип
открытый
Язык
und
В каталоге с
15 авг.
Подписчики
494
0 за 1 дн.
Сутки
0
0,00%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
424
21 постов
Вовлечённость
85,8%
к подписчикам
Постов в день
0,3
всего 21
Упоминаний
0
каналов
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
204
1/48двое суток
233
1/72трое суток
252

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • የኢትዮጵያ ሲቪል ሰርቪስ ኮሚሽን በመሶብ የአንድ ማዕከል አገልግሎት ከመደበኛ የሥራ ሰዓት ውጭ እና በቅዳሜ ቀናት ለሚሰሩ ሠራተኞች የትራንስፖርት አበል አፈጻጸም መመሪያ ቁጥር 1145/2018 !! በቅዳሜ ቀን ለሚሰሩ ሠራተኞች በቀን 200 ብር (በወር 800 ብር) እንዲሁም በምሽት ለሚሰሩ የትራንስፖርት መመለሻ በቀን 100 ብር (በወር 2,200 ብር) ለትራንስፖርት አበል የሚከፈል ሲሆን ከመደበኛ ሰዓት በኋላ አገልግሎት ለሚሰጡ ሠራተኞች፤ በቅዳሜ ቀናት በተፈቀደ የሥራ መርሐ-ግብር መሠረት ለሚሰሩ ሠራተኞች ብቻ ነው። pdf 👇👇 https://t.me/aboutlaw2150 https://www.facebook.com/profile.php?id=61550942036571 https://whatsapp.com/channel/0029Vb8EkbDGZNChIV93rC21w

  • "የመሶብ አገልግሎት ተጠሪነቱ ለፌደራል ሲቪል ሰርቪስ ኮሚሽን ነው " የመሶብ አገልግሎት ለማቋቋም የወጣ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር 583/2018 አንቀጽ 5(2) pdf 👇👇 https://t.me/aboutlaw215 https://www.facebook.com/profile.php?id=61550942036571 https://whatsapp.com/channel/0029Vb8EkbDGZNChIV93rC21w

  • 8 авг.681из fscethiopiaPR

    በአዋጅ ቁጥር 322/1995 መሰረት የፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት በተደራጀባቸው ክልሎች ያሉ የክልል ከፍተኛ ፍርድ ቤቶች በኢፌዲሪ ሕገ መንግስት አንቀጽ 78(2) እና 80(4) ድንጋጌ  በተሰጣቸዉ የፌደራል መጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት የዉክልና ስልጣናቸዉ በቀጥታ ያዩዋቸዉን የፈዴራል ጉዳዮች በይግባኝ የማየት ስልጣን ያላቸዉ የክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤቶች ሳይሆኑ በክልሉ እንዲደራጁ  የተደረጉት የፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤቶች ናቸው ተብሎ ተወስኗል፡፡ ሙሉ የውሳኔ ሰነዱ ተያይዟል።

  • видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • የኢ.ፌ.ዲ.ሪ የፌዴሬሽን ምክር ቤት ሰኔ 29 ቀን 2018 ዓ.ም በ6ኛው የፓርላማ ዘመን 5ኛ ዓመት 2ኛ መደበኛ ጉባኤ በመዝገብ ቁጥር 150 በመንግሥት አካል ሕጋዊ የይዞታ ማረጋገጫ ካርታ የተሰጠው ሰው፣ የመሬቱ ሕጋዊ ባለይዞታ የመሆን እና በመሬቱ የመጠቀም ሕገ መንግሥታዊ መብቱ የተጠበቀ ነው። ​አንድ ሰው የሌላ ሕጋዊ ባለይዞታ በሆነ መሬት ላይ (ባለይዞታው ሳይቃወመው እንኳን ቢሆን) ቤት ቢሠራ፣ የመሬቱ ባለይዞታነት ወይም የቤቱ ሙሉ ባለሃብትነት ወደ ቤቱ ሠሪ አይተላለፍም። ​የሕገ መንግሥቱ አንቀጽ 40(7) "በመሬት ላይ ንብረት ያፈራ ሰው የንብረቱ ባለቤት ይሆናል" የሚለው ድንጋጌ የሚሠራው የመሬት ባለይዞታነት መብት ላለው ሰው እንጂ፣ በሌላ ሰው ይዞታ ላይ ያለ ሕጋዊ መሠረት ንብረት ለገነባ ሰው የቤት ባለቤትነት መብት ለመስጠት አይደለም። ​ባለይዞታው ሳይቃወም በይዞታው ላይ ቤት የሠራ ሰው የሚኖረው ሕገ መንግሥታዊ መብት ለቤቱ/ለግንባታው ያወጣውን ወጪ (ግምት) ከመሬቱ ባለይዞታ የመጠየቅ መብት ብቻ ነው። ​በመሆኑም የፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ሰበር ሰሚ ችሎት "በሌላ ሰው መሬት ላይ ቤት የሠራ ሰው የቤቱ ባለቤት ይሆናል" በማለት የሰጣቸውን የቀደሙ አስገዳጅ ውሳኔዎች ኢ-ሕገ መንግሥታዊ ናቸው በማለት የሕገ መንግስት ትርጉም ውሳኔ ሰጥቷል። https://t.me/aboutlaw215 https://www.facebook.com/profile.php?id=61550942036571 ዋትስ አፕ https://whatsapp.com/channel/0029Vb8EkbDGZNChIV93rC21

  • የክልሉ ፍርድ ቤቶች ከነሐሴ 01/ 2018 ዓ.ም እስከ መስከረም 30/2019 ዓ.ም ድረስ በከፊል ዝግ ይሆናሉ ባሕርዳር ፣ ሐምሌ 27/2018 (የአማራ ክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤት) በተሻሻለው የዳኞች አስተዳደር ጉባኤ አዋጅ ቁጥር 282/2014 መሰረት ከነሐሴ 01 እስከ መስከረም 30 የክልሉ ፍርድ ቤቶች ዳኞች መደበኛ የረፍት ጊዜ መሆኑ ይታወቃል። በመሆኑም የክልሉ ፍርድ ቤቶች ከነሐሴ 01/2018 እስከ መስከረም 30/2019 ዓ.ም በከፊል ዝግ ሆነው የሚቆዩ ሲሆን፣ በቀጣዮቹ ሁለት ወራቶች ውስጥ በፍርድ ቤቶቻችን የሚስተናገዱ ጉዳዮችን ከስር በተያያዘው ደብዳቤ ይመልከቱ 👇 https://t.me/aboutlaw215 https://www.facebook.com/profile.php?id=61550942036571

  • 1 авг.552116

    የፍ/ብ/ሥ/ሥ/ህ/ቁጥር 358 እና 418 ልዩነት ምንድነው?           🛠🛠🛠🛠🛠🛠 የፌዴራል ሰበር ሰሚ ችሎት ቅጽ 8 በመ/ቁ. 32143 እና ቅጽ 7 በመ/ቁ. 25031 በሰጠው ውሳኔ የሁለቱንም ልዩነት ማብራሪያ በመስጠት ትርጉም ሰጥቷል። ለክርክሩ ምክንያት በሆነው ንብረት ላይ ፍርድ አርፎበታል ከተባለ ይሄው ፍርድ ሊሰረዝልኝ ይገባል የሚለው ወገን አቤቱታ ማቅረብ ያለበት በፍ/ብ/ሕ/ሥ/ሥ/ቁ. 358 መሠረት እንጂ በፍ/ብ/ሥ/ሥ/ቁ 418 መሠረት ሊሆን አይችልም፡፡ ምክንያቱም ሁለቱ የሥነ ሥርዓት ድንጋጌዎች የተለያየ ዓላማና ውጤት ያላቸው ስለሆነ ነው፡፡ በፍ/ብ/ሕ/ሥ/ሥ/ቁ. 418 መሠረት አቤቱታ አቅራቢ በዋናው ፍርድ ላይ ምንም ዓይነት ክርክር የሌለውና አፈጻጸም እንዲቀጥል ትዕዛዝ በተሰጠበት ንብረት ላይ መብት አለኝ የሚል ወገን መሆን አለበት፡፡ በፍ/ብ/ሕ/ሥ/ሥ/ቁ.358 መሠረት መብቱ የተነካው ወገን ፍርዱን ለሰጠው ፍ/ቤት መቃወሚያ ማቅረብ ይችሏል፡፡ በፍ/ብ/ሥ/ሥ/ሕግ ቁ. 358 መሠረት አቤቱታ /መቃወሚያ/ የሚቀርበው ቀደም ሲል የተሰጠን ውሣኔ ለመቃወም ነው፡፡ መቃወሚያውን ማቅረብ የሚችሉትም ቀደም ሲል በተደረገው ክርክር ተካፋይ ያልነበሩት ወገኖች ናቸው፡፡ ቀደም ሲል በተደረገው የአፈፃፀም ክርክር ተካፋይ የነበረ እና የተወሰነበት ሰው በዚህ ሥነሥርዓት ክርክር ማንሳት የሚችልበት የህግ አግባብ የለም፡፡ ውሳኔ ከተወሰነ በኋላ ተቃዋሚ ሆኖ የሚቀርብበት አግባብ የለም፡፡ ከዚህም በሌላ መንገድ በአፈፃፀም በተያዘ ወይም በተከበረ ንብረት ላይ መብት አለን ባዮች አቤቱታ ማቅረብ የሚችሉት በፍ/ብ/ሥ/ሥ/ሕግ ቁ. 418 መሠረት ሆኖ ማቅረብ ያለባቸውም ሣይዘገዩ እንደሆነ በዚሁ ቁ. 418/1/ ተመላክቷል፡፡ አቤቱታው በፍ/ብ/ሥ/ሥ/ሕግ ቁ. 418 መሠረት ዘግይቶ የክርክሩን ውጤት በመጠበቅ ሳይሆን መቅረብ የሚገበውም ንብረቱ መከበሩን እንዳወቀ ነው። በመሆኑም በፍ/ሰ/ሰ/ህ/ቁ 358 መሠረት ፍርድን ለመቃወም የሚቻለው መጀመሪያም የክርክሩ ተካፋይ መሆን ሲገባህ ሳትሆን/ፍርድ ከመሰጠቱ በፊት በፍ/ሰ/ሰ/ህ/ቁ 41 መሠረት ጣልቃ ገብተህ መከራከር ሲገባህ  ገብተህ ሳትከራከር ያንተን መብት/ጥቅም የሚነካ ውሳኔ የተሰጠ እንደሆነ ነው። በዚህ አንቀጽ መሠረት የምትቃወመው ፍርዱን ሲሆን ልትቃወም የምትችለውም ፍርዱ እስካልተፈጸመ ድረስ ነው። በመሆኑም ፍ/ብ/ሥ/ሥ/ህ/ቁ 418 "ን" በፍ/ብ/ሥ/ሥ/ህ/ቁ 358 መሠረት ልትቃወመው ትችል ለነበረው ፍርድ ማስፈጸሚያ እንዲውል በተከበረ ንብረትህ ላይ አይደለም። ምክንያቱም የፍርድ ባለዕዳ ያደረገህን ፍርድ በፍ/ሰ/ሰ/ህ/ቁ 358 ተቃውመህ እስካላስነሳኸው ድረስ በእሱ ላይ የተከፈተውን አፈጻጸም/ለአፈጻጸም በተከበረው ንብረትህ ላይ መቃወሚያ ማቅረብ አትችልም። በፍ/ብ/ሥ/ሥ/ህ/ቁ 418 ለፍ/ብ/ሥ/ሥ/ህ/ቁ መሠረት መቅረብ የነበረበት መቃወሚያ በአማራጭነት  የሚቀርብበት ድንጋጌ አይደለም። በፍ/ብ/ሥ/ሥ/ህ/ቁ 418 መሠረት መቃወሚያ የሚቀርበው አንተ የፍርድ ባለዕዳ ባልሆንከበት ክርክር/ውሳኔ እና ለክርክሩ መነሻ ምክንያት ያልሆነው ንብረትህ ለማይመለከትህ ፍርድ/በአንተ ላይ ላረፈ ፍርድ ማስፈጸሚያ እንዲውል ንብረትህ የተከበረ/እንዲከበር ትዕዛዝ የተሰጠ እንደሆነ ነው። ማህበራዊ ሚዲያዎቻችን በመከታተል በህግ ላይ ያለዎትን ግንዛቤ ያዳብሩ!! https://t.me/aboutlaw215 https://www.facebook.com/profile.php?id=61550942036571 ዋትስ አፕ https://whatsapp.com/channel/0029Vb8EkbDGZNChIV93rC21

  • ታላላቅ የሕግ ባለሙያዎች፣ ዳኞች እና የሕግ ፈላስፎች ስለ ሕግ ምንነት፣ ስለ ፍትሕ እና ስለ ሕግ የበላይነት ጥልቅ የሆኑ አባባሎችን ፦ ​"ሕግ የበላይ በሆነበት አገር ሁሉ፣ ሕግ ንጉሥ ነው። ፍጹም በሆኑ መንግሥታት ንጉሡ ሕግ እንደሆነ ሁሉ፣ በነፃ አገራት ደግሞ ሕጉ ንጉሥ ሊሆን ይገባል።" — ቶማስ ፔይን (Thomas Paine) ​"የሕግ ማብቂያ በጀመረበት ቦታ፣ አምባገንነት ይጀምራል።" — ጆን ሎክ (John Locke) ​"እኛ ነፃ መሆን እንድንችል የሕግ ባሪያዎች ነን።" — ሲሰሮ (Marcus Tullius Cicero) ​"ሕግ ከሌለ ነፃነት የለም። ምክንያቱም ነፃነት ማለት እያንዳንዱ ሰው ከሌሎች ግፍና አስገዳጅነት ነፃ ሆኖ የራሱን ምርጫ የሚያደርግበት ሁኔታ ነው፤ ይህ ደግሞ ያለ ሕግ አይታሰብም።" — ጆን ሎክ (John Locke) ​ ​"ፍትሕ መዘግየት ፍትሕን መንፈግ ነው።" (Justice delayed is justice denied) — ዊሊያም ግላድስቶን (William E. Gladstone) ​"በማንኛውም ቦታ የሚፈጸም ኢፍትሐዊነት፣ በሁሉም ቦታ ለሚገኝ ፍትሕ አደጋ ነው።" — ማርቲን ሉተር ኪንግ ጁኒየር (Martin Luther King Jr.) ​"የሕግ መሠረቱ ፍትሐዊነት ነው፤ ፍትሐዊነት በሌለበት ቦታ ሕግ የሕዝብ መጠቀሚያ እንጂ የሰላም ዋስትና ሊሆን አይችልም።" — ኦሊቨር ዌንዴል ሆልምስ (Oliver Wendell Holmes Jr. - የቀድሞው የአሜሪካ ጠቅላይ ፍርድ ቤት ዳኛ) ​"ሁሉም ሰው በሕግ ፊት እኩል ነው፤ ነገር ግን ሕግ በሁሉም ሰው ፊት እኩል እስካልቆመ ድረስ ይህ ባዶ ቃል ነው።" — ሉዊስ ብራንዲስ (Louis Brandeis - ታዋቂው የሕግ ባለሙያና ዳኛ) ​ ​"የሕግ ሕይወቱ አመክንዮ (logic) ሳይሆን ልምድ (experience) ነው።" — ኦሊቨር ዌንዴል ሆልምስ (Oliver Wendell Holmes Jr.) ​"ጥሩ ሕግጋት ሰዎችን የተሻሉ አያደርጓቸውም፤ ይልቁኑ መጥፎ ሰዎች ጉዳት እንዳያደርሱ ይከላከላሉ።" — አርስቶትል (Aristotle) ​"ሕግ የሕብረተሰቡ ነጸብራቅ ነው። ሕብረተሰቡ ሲቀየር ሕጉም አብሮ መለወጥና ማደግ አለበት።" — ቤንጃሚን ካርዶዞ (Benjamin N. Cardozo - ተደናቂው የሕግ ባለሙያና የካሳሲዮን/ጠቅላይ ፍርድ ቤት ዳኛ) ​"ፍጹም የሆነ የሕግ ጥብቅነት፣ አንዳንድ ጊዜ ፍጹም የሆነ ኢፍትሐዊነትን ሊወልድ ይችላል።" (Summum ius, summa iniuria) talk to law https://t.me/aboutlaw2150

  • መረጃዎቻችን በተለያየ ማሕበራዊ ሚድያዎች ያግኙ ወደ ግሩፖቻችን ይቀላቀሉ ዘመድ አዝማዶን ጓደኛዎ አድ ያርጉ🙏🙏 :_ በቴሌግራም :_ https://t.me/aboutlaw2150 https://t.me/aboutlaw215 Face book:_ https://www.facebook.com/profile.php?id=61550942036571 ዋትስ አፕ:_https://whatsapp.com/channel/0029Vb8EkbDGZNChIV93rC21 ኢሞ:_ https://s.channelcom.tech/jGbkLo?from=copy_link

  • 20 июл.6197из Mub@.

    видео или голосовое, без подписи

  • 20 июл.5887из Mub@.

    видео или голосовое, без подписи

  • 20 июл.5867из Mub@.

    видео или голосовое, без подписи

  • የፌደሬሽን ምክር ቤት ዉሳኔ **** > ባልና ሚስት በትዳር ዉስጥ እያሉ ባል ከትዳር በፊት ያፈራሁት ቤት የጋራ ቤታችን ይሁን ብሎ ከሚስቱ ጋር ቢስማማ እና በሽማግሌ ፊት ቢፈርምላት ዉጤቱ ምን ይሆናል??? ባልና ሚስት በጋብቻ ውስጥ እያሉ የሚያደርጓቸዉ ዉሎች በፍርድ ቤት ቀርበዉ ያልተመዘገቡ ከሆኑ ህጋዊ ዉጤት የሌላቸው ስለመሆኑ የተሰጠ የፌደሬሽን ምክር ቤት ዉሳኔ

የሕግ ነገር ⚖🔨⚖ — tgindex