tgindex
የአቡ ኢልሃም ሙሀመድ ኑር ያለቁ ደርሶች የሚለቀቅበት ቻናል

የአቡ ኢልሃም ሙሀመድ ኑር ያለቁ ደርሶች የሚለቀቅበት ቻናል

Статистика
Последний пост
1 авг.
Последнее чтение
14 авг.
Постов за неделю
0
Всего постов
23
Тип
открытый
Язык
und
В каталоге с
14 авг.
Подписчики
142
−1 за 1 дн.
Сутки
0
0,00%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
23
23 постов
Вовлечённость
16,2%
к подписчикам
Постов в день
0,0
всего 23
Упоминаний
0
каналов
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
13
1/48двое суток
14
1/72трое суток
16

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • 1 авг.15из sunah6769

    ​📖 የዐቂደቱ አጥ-ጦሓውያ ትምህርት ​📒 العقيدة الطحاوية (የአህሉሱና ወልጀማዐን ትክክለኛ የዐቂዳ መስመር የሚያስረዳ ድንቅ ኪታብ) ​✍️ የኪታቡ አዘጋጅ (ሙአሊፍ) ​ኢማም አቡ ጃዕፈር  አህመድ ኢብኑ ሙሀመድ አጥ-ጦሓዊ (ረሒመሁልላህ) ​🎙️ አቅራቢ ​አቡ ኢልሓም ሙሐመድ ኑር (وفقه الله) ​📌 ክፍል፦ 01 ​🎧 ያዳምጡት፣ ለሌሎችም በማጋራት የአጅሩ ተካፋይ ይሁኑ! https://t.me/sunah6769

  • 2 июл.35из sunah6769

    እስከዛሬ በአቡ ኢልሓም የተቀሩ እና ያለቁ ደርሶችን ✅ የሀድስኪታቦች ✅ የመንሀጅ ኪታቦች ✅ የአቂዳ ኪታቦች ✅ የተውሂድ ኪታቦች ✅ የነህው ኪታቦች ✅ የሶርፍ ኪታቦች ✅ ከፊቂህ ኪታቦች ✅ ከሙስጠላሃል ሀድስ ኪታቦች ✅ የቀዋዒዴል ፊቅህያ ኪታቦች ✅ የሲራ ኪታብ ✅ የተርቢያ ኪታቦች ✅ የአዳብ ኪታቦች ✅ የተለያዩ ፊርቃዎችን በተመለከተ የተቀሩ ኪታቦች ለማገኘት ከፈለጋችሁ ከዚህ ስር ያለውን ሊንክ ተጭናችሁ ግቡ ብዙ ትጠቀማላችሁ። 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/sunah6769 https://t.me/sunah6769 https://t.me/sunah6769 https://t.me/sunah6769 بارك الله فيكم وأحسن الله إليكم

  • 28 июн.43из almuhajrinmedresa

    🔴   ​የእረፍት ማጥፊያ፦ ልጆችን በመድረሳ እንዳይማሩ ማሳነፍ ያለው ስውር አደጋ፦ ✅  ​በየዓመቱ የክረምት ወራት ሲቃረብ በብዙ ወላጆች ዘንድ የሚደጋገም አንድ የተለመደ ፈሊጥ(አባባል) አለ። ልጆች ዓመቱን ሙሉ ሲማሩ ደክሞቸዋል፣ አሁንማ እረፍት ያድርጉ፣ መጨናነቅ የለባቸውም የሚል ይህ አባባል ለአይንና ለጆሮ እጅግ አራሪና ለልጆች ተቆርቋሪ ይመስላል። ነገር ግን ከጀርባው የልጆችን አእምሮአዊ፣ ስነ-ምግባራዊና መንፈሳዊ ህንጻ የሚንድ ትልቅ የማሳነፍ አደጋ ደቅኖ ይገኛል። ​ልጆች በክረምት ወራት መድረሳ ሄደው ዲናቸውንና ቁርኣናቸውን እንዳይማሩ ማድረጉ የሚያስከትላቸውን ዋና ዋና አደጋዎች እንመልከት፦ ​1. ባዶነትና የጊዜ መባከን (የዲጂታል ሱሰኝነት) ​አእምሮ ባዶ ከሆነ ክፉ ነገር ይሞላበታል ። ልጆችን ከመድረሳና ከትምህርት አርቀን ይረፉ ስንላቸው የሚያረፉት በተፈጥሮአዊ ጨዋታ ሳይሆን አብዛኛውን ጊዜ በስልክ፣ በቲቪና በቪዲዮ ጌሞች ፊት ተገትረው ነው። ይህ ደግሞ እረፍት ሳይሆን የአእምሮ መደንዘዝን፣ ብቸኝነትንና አላስፈላጊ ለሆኑ የእይታ ብክለቶች መጋለጥን ይፈጥራል። መድረሳ ግን ጊዜያቸውን በበረካና በትርጉም ያለው ስራ እንዲያሳልፉ ያደርጋል። ​2. የዲን (የሃይማኖት) መሰረት መላላት ​የክረምት ወራት ልጆች ከዓለማዊ ትምህርት ጫና ነፃ የሚሆኑበትና ትኩረታቸውን ሙሉ በሙሉ በቁርኣን ንባብ፣በዓቂዳ፣ በተውሂድ፣ በፊቅህና በነብዩ (ሰ.ዐ.ወ) ታሪክ፣በመንሀጅ ትምህርቶች ላይ የሚያሳልፉበት ወርቃማ እድል ነው። ይህንን እድል መከልከል ማለት ልጁ ስለ ዲኑ ያለው እውቀት ደካማ እንዲሆንና ለተለያዩ የተሳሳቱ የአስተሳሰብ ሞገዶች በቀላሉ እንዲሸነፍ በር መክፈት ነው። ​3. የስነ-ምግባር (አደብ) መበላሸት ​መድረሳ የድን እውቀት ብቻ የሚቀሰምበት ሳይሆን አደብ፣ ታዛዥነት፣ ወላጅ አክባሪነት፣ታማኝነትና አብሮነት የሚለመድበት ማህበራዊ ተቋም ነው። ልጆች በዚህ እድሜያቸው ያለ ቁጥጥርና ያለ መድረሳ ስነ-ስርዓት በየመንደሩ ሲዋልሉ፣ከወላጅ፣ ከትልቅ ሰዎች ጋር የመግባባትና ራሳቸውን የመግዛት ክህሎታቸው  አብሮ ይሸረሸራል። ​4. የትምህርት መዘንጋትና ስንፍና ፦ ​ ልጆች ለረጅም ወራት ከአእምሮ ስራና ከንባብ ሲርቁ፣ ቀደም ሲል የተማሩትን የመያዝ ብቃታቸው ይቀንሳል። በክረምት መድረሳ እየሄዱ ቁርኣን የቀሩ፣ የአረብኛ ፊደላትን ና የተለያዩ ድናዊ ትምህርትን ያጠኑ ልጆች በመስከረም ወር ወደ መደበኛ ትምህርት ቤት ሲመለሱ ንቁ፣ ተቀባይና ትጉህ ይሆናሉ። በተቃራኒው ክረምቱን ሙሉ በሙሉ በዝምታና በጨዋታ ያሳለፉ ልጆች ትምህርት ሲጀምሩ ለመልመድ ይቸገራሉ፣ የመስነፍ አዝማሚያም ይታይባቸዋል። 🔴​ ሚዛናዊው መፍትሔ ምንድን ነው? ​እረፍት ያስፈልጋል፤ ነገር ግን እረፍት ማለት የእውቀት መቋረጥ ማለት አይደለም። እውነተኛ እረፍት ማለት ተግባርን መለወጥ ነው። ዓመቱን ሙሉ አስቸጋሪ የነበረውን የሒሳብና የሳይንስ ጭንቀት አስቀምጦ፣ ነፍስን በሚያክመው የቁርኣን ትምህርትና በድናዊ እውቀት አእምሮን ማደስ እራሱ ትልቅ እረፍት ነው። 📌​ለወላጆች መልእክት፦ ልጆቻችሁን ከመጠን በላይ አታጨናንቋቸው፣ ነገር ግን አታሳንፏቸውም።  የክረምት ወራት የልጆቻችሁን የቀጣይ ዘመን ማንነት የምትቀርጹበት እንጂ፣ ጊዜያቸውን ለባዶነት የምትሰጡበት መሆን የለበትም። ​ያስታውሱ፦ ዛሬ በክረምት ይረፉ ብለን ያሳነፍናቸው ልጆች፣ ነገ በህይወታቸው ስኬታማ እንዳይሆኑ መሰረት እየናድንባቸው ሊሆን ይችላል። ልጆቻችንን በእውቀትና በዲን አናንጻቸው! አላህ ያግዘን። https://t.me/almuhajrinmedresa

  • 28 июн.24из sunah6769

    https://t.me/sunah6769

  • 28 июн.22из sunah6769

    https://t.me/sunah6769

  • 28 июн.21из sunah6769

    https://t.me/sunah6769

  • 28 июн.21из sunah6769

    https://t.me/sunah6769

  • 28 июн.23из sunah6769

    https://t.me/sunah6769

  • 28 июн.26из sunah6769

    https://t.me/sunah6769

  • 28 июн.24из sunah6769

    https://t.me/sunah6769

  • 28 июн.22из sunah6769

    https://t.me/sunah6769

  • 28 июн.16из sunah6769

    https://t.me/sunah6769

  • 28 июн.16из sunah6769

    https://t.me/sunah6769

  • 28 июн.17из sunah6769

    https://t.me/sunah6769

  • 28 июн.23из sunah6769

    https://t.me/sunah6769

  • 28 июн.24из sunah6769

    https://t.me/sunah6769

  • 28 июн.26из sunah6769

    https://t.me/sunah6769

  • 28 июн.20из sunah6769

    https://t.me/sunah6769

  • 28 июн.19из sunah6769

    https://t.me/sunah6769

  • без подписи