أَبو فَوزَان العَرَبالِيِّ
Статистика- Последний пост
- 14 авг.
- Последнее чтение
- 14 авг.
- Постов за неделю
- 3
- Всего постов
- 23
- Тип
- открытый
- Язык
- арабский
- В каталоге с
- 14 авг.
- 1/24сутки в ленте
- 22
- 1/48двое суток
- 25
- 1/72трое суток
- 27
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
ፈጥኖ ማን ይመልስ ! ✈️✈️ ትክክለኛውን መልስ ያገኝ ሰው add የሚለውን በመጫን ስጦታ ያገኛል። 📝 ጥያቄ ጂብሪል ዐለይሂ ሰላም ስንት ክንፎች አሉት ?
ما تيسر من سورة النمل | بصوت الشيخ رشاد الحبيشي وفقه الله تعالى https://youtu.be/bs0JFVpHf58
🔭 ዛሬ ምሽት 3:00 እንዳያመልጣችሁ ! ሳምንታዊ የጥያቄና መልስ ውድድር ዛሬ ምሽት 3:00 ላይ ይቀጥላል። ✈️ ይሳተፉ፣ ይማሩ፣ እውቀትዎን ይፈትሹ ይሸለሙ ! ለመቀላቀል እና ለመሳተፍ ከታች ይጫኑ 👇 👉 t.me/FKR_ESKE_JENET
ፈጥኖ ማን ይመልስ ! ✈️✈️ ትክክለኛውን መልስ ያገኝ ሰው add የሚለውን በመጫን ስጦታ ያገኛል። 📝 ጥያቄ የመርየም አለይሀ ሰላም ወላጅ አባት ማን ይባላል?
ፈጥኖ ማን ይመልስ ! ✈️✈️ ትክክለኛውን መልስ ያገኝ ሰው add የሚለውን በመጫን ስጦታ ያገኛል። 📝 ጥያቄ ቁርአን ሲቀራ መላኢኮች ድምጹን ሰምተው ከሰማይ የወረዱለት ሰሀባ ማን ነው ?
📂قال ابن القيم رحمه الله : (تعييرك لأخيك بذنبه أعظم إثما من ذنبه وأشد من معصيته). I📓#مدارج_السالكين
خطبة الجمعة عنوانه ( تعظيم شأن الجمعة والتذكير ببعض أحكامها) في مسجد الصفا بمدينة هرا 🕌 ሃራ መስጂደ ሶፋ صفر. 17 لِعَامِ. ١٤٤٨ه 🎤 በወንድም አቡ ፈውዛን https://t.me/abufwzan31
🔰 « إذا ضاقت بك الدنيا ... » 🎙️ لفضيلة الشيخ عبد السلام الشويعر حفظه اللّٰه
❐ ( مـــن الاعتقـــادات الخـــاطئــــة ) ▪️ اعتقاد أن كفارة الحلف بالله هي صيام ثلاثة أيام ، وهذا غير صحيح . ▫️قال ابن عثيمين - رحمه الله - : فإن كفارة الحلف هي أن يختار الإنسان أحد هذه الأمور الثلاثة وهي : 1) إطعــــام عشرة مساكين . 2) أو كسوة عشـرة مساكين . 3) أو عتـــق رقبــــــــــــة . فمن لم يستطع على واحد من هذه الأمور الثلاثة مثل الفقير فإنه : يصــوم ثــــلاثـــــة أيــــــام . ▪️فمن كان قادرًا على إطعام عشرة مساكين أو كسوتهم أو عتق رقبة ، وصـــام ثـــلاثـــــة أيـــــــام بنيــــة الكفـــــارة فإن ذلك لا يُجزئه". ( تفسير سورة المائدة ؛ آية : ٨٩ ). = የቴሌግራም ቻናል https://t.me/AbulbukhariSeid
صُنِ النَفسَ وَاِحمِلها عَلى ما يزيِنُها تَعِش سالِماً وَالقَولُ فيكَ جَميلُ وَلا تُرِينَّ الناسَ إِلّا تَجَمُّلاً نَبا بِكَ دَهرٌ أَو جَفاكَ خَليلُ وَإِن ضاقَ رِزقُ اليَومِ فَاِصبِر إِلى غَدٍ عَسى نَكَباتِ الدَهرِ عَنكَ تَزولُ يَعِزُّ غَنِيُّ النَفسِ إِن قَلَّ مالُهُ ويَغنى غَنِيُّ المالِ وَهوَ ذَليلُ وَلا خَيرَ في وِدِّ اِمرِئٍ مُتَلَّونٍ إِذا الريحُ مالَت مالَ حَيثُ تَميلُ جَوادٌ إِذا اِستَغنَيتَ عَن أَخذِ مالِهِ وَعِندَ اِحتِمالِ الفَقرِ عَنكَ بَخيلُ فَما أَكثَرَ الإِخوان حينَ تَعدّهُم وَلَكِنَهُم في النائِباتِ قَليل
ፈጥኖ ማን ይመልስ ! 🔔🔔 ትክክለኛውን መልስ ያገኝ ሰው add የሚለውን በመጫን ስጦታ ያገኛል። 📝 ጥያቄ ነብዩላህ አደም አለይሂ ሰላም የተኸለቀው በምን ቀን ነበር ?
ኡስታዝ ሳዳት ከማል ኡማውን ካለበት ችግር የሚያወጣው ተውሒድ እና ሱና ብቻ ነው t.me/NABAWITUBE
ፈጥኖ ማን ይመልስ ! 🔔🔔 ትክክለኛውን መልስ ያገኝ ሰው add የሚለውን በመጫን ስጦታ ያገኛል። 📝 ጥያቄ እውነት / ሀሰት የመጀመሪያው ኃጢአት (ወንጀል) ኩራት ነው፡፡
የሺርክና የቢድዐ ጉዳዮች በብዙ አስተማሪዎች የማይደፈሩ ርእሶች ናቸው። ከዚህም የባሰው ግን የዘረኝነት ርእስ ነው። እንደ ሃገር በአራቱም ማእዘናት በዘረኝነት ብንታመስም ስለ ጉዳዩ ደፍሮ የሚያስተምረው ግን ከጥቂትም ያነሰ ነው። ዘረኝነት የእልፎችን ህይወት ቀጥፏል። ሌሎች እልፎችን አፈናቅሏል። በውል የማይታወቁ ንብረቶችን አውድሟል። እምነታዊ ትስስራችንን በእጅጉ ሸርሽሯል። በዘረኝነት በዚህ ልክ ብንግጎዳም ሸይኹም ምሁሩም ፀጥ ብሏል። ለዚህ ደግሞ ምክንያቱ ሁለት ነው። 1ኛ፦ እነሱ ራሳቸው የችግሩ ሰለባዎች መሆናቸው ነው። እንኳን ስለ ጉዳዩ ሊያነሱ በሌሎች ጠንከር ያለ ትምህርት ቢስሰጥ የማይጥማቸው ናቸው። ይሄ በተግባር የታየ አሳፋሪም፣ አሳዛኝም ሐቅ ነው። 2ኛው ምክንያት ደግሞ መንጋውን መፍራት ነው። በዘረኝነት ልክፍት የተበከለው መንጋ ርህራሄ የለውም። ስም ከማጉደፍ፣ በስድብ ከማጥረግረግ በላይ ህይወት ሊነጥቅ ይችላል። መስማት የሚሻው የሚያስፈልገውን ሳይሆን የሚፈልገውን ነው። የፖለቲካውም ይሁን የእምነት ቅኝቱ ይሄው ነው። ከዚህ ለወጣበት ምላሱም እጁም ጨካኝ ነው። በዚህ ስጋት የተነሳ መሬት ላይ በሚያዩት መሪር እውነታ ልባቸው ቢደማም ለችግሩ የሚመጥን ጥንካሬ ያለው ትምህርት ለመስጠት የማይደፍሩት ብዙ ናቸው። ግን እስከ መቼ በዚህ ሁኔታ መዝለቅ ይቻላል? ችግሩን ከመሰረቱ ካልተጋፈጥነው መጨረሻው ለሁሉም በጣም አስፈሪ ነው። አላህ ልብ ይስጠን። = የቴሌግራም ቻናል፡- https://t.me/IbnuMunewor https://t.me/IbnuMunewor
🛑 إن اللّــه يحـــــب صـــــاحب القرآن 🍃⁉️ الشيخ عبد السلام الشويعر حفظه اللّه https://t.me/Dralshwiar12 #شارك_تؤجر✅
خطبة الجمعة عنوانه ( القدوة الصالحة) 🗒የጁሙአ ኹጥባ ርእሱ መልካም አረአያ መልካ ተምሳሌት في مسجد الصفا بمدينة هرا 🕌 ሃራ መስጂደ ሶፋ صفر 3 لِعَامِ. ١٤٤٨ه 🎤 በወንድም አቡ ፈውዛን ልአአረባሊይ
🔭 ዛሬ ምሽት 3:00 እንዳያመልጥዎ! ሳምንታዊ የጥያቄና መልስ ውድድር ዛሬ ምሽት 3:00 ላይ ይቀጥላል። ✅ ይሳተፉ፣ ይማሩ፣ እውቀትዎን ይፈትሹ! ለመቀላቀል እና ለመሳተፍ ከታች ይጫኑ 👇 👉 t.me/FKR_ESKE_JENET
🔴 واجب الأب في محافظة الأبناء على صلاة الجماعة - الشيخ عبد السلام الشويعر حفظه الله 💎لمشاهدة محاضرة أخطاء أسرية تدمر الأسرة المسلمة : https://t.me/Dralshwiar12/1274