Abu hatim Abduselam Assalefiy
Статистикаትክክለኛው እስላማዊ አስተምህሮ ከቁርአንና ከሐዲስ ከደጋግ ቀደምቶች አረዳድ ከታማኝ ዑለሞች ንግግር የሚሰራጭበት ቻናል ነው።
- Последний пост
- 14 авг.
- Последнее чтение
- 15 авг.
- Постов за неделю
- 4
- Всего постов
- 22
- Тип
- открытый
- Язык
- und
- В каталоге с
- 14 авг.
- 1/24сутки в ленте
- 61
- 1/48двое суток
- 69
- 1/72трое суток
- 75
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
🎁ስጦታ እውቀትን ለምትወዱ ሰዎች ከታች ያለችውን OK የምትሉዋን ነገር በመጫን የሰለፊዮችን ቻናል ይቀላቀሉ
*السلام عليكم ورحمة الله وبركاته* 📢 *ሳምንታዊ የዳዕዋ ጥሪ* እነሆ ዛሬ ሐሙስ ምሽት ፤ማለተም ነሐሴ 07 / 2018 ዓ.ል ከምሽቱ 3:00 ጀምሮ ልዩ የዳዕዋ ፕሮግራም ይኖረናል ። 🎤 የፕሮግራሙ ተጋባዥ እንግዶች፦ 1, ወንድም አቡ አብድላህ ኸድር 2,ወንድም አቡ አባስ ልረንሶ 📍 ፕሮግራሙ የሚካሄድበት ቦታ፦ «فهم الكتاب والسنة بفهم سلف الأمة» በማለት የተሰኘ በኢሞ ሩም ነው ። ⏰ ፕሮግራሙ የሚጀምርበት ሰዓት፡ 🇪🇹 በኢትዮጵያ፡ ማታ 3፡00 ሰዓት 🇸🇦 በሳውዲ፡ ማታ 9፡00 ሰዓት 🇦🇪 በዱባይ ፦ ማታ 10፡00 ሰዓት ማሳሰቢያ የፕሮግራሙ ሰዓት አክብራችሁ ወደ Rooሙ እንድት ቀላቀሉ በትህትና እናሳስባለን ። ⤵️⤵️⤵️ https://s.imoim.net/VW030m?from=copy_link
🌙 بسم الله الرحمن الرحيم 🕌 السلام عليكم ورحمة الله وبركاته 🌹 🔴🔥 የኸይር ዘመቻው ቀጥሏል! 🔥🔴 📢 ለኸይር ፈላጊዎች በሙሉ! ዛሬ — ማክሰኞ፣ ነሐሴ 5 ቀን 2018 ዓ.ል. 🕰️ የዘመቻው መጀመሪያ ሰዓት፦ 🇪🇹 2:30 ሰዓት — ኢትዮጵያ 🇸🇦 8:30 — ሳዑዲ ዓረቢያ 🇦🇪 9:30 — ዱባይ ━━━━━━━━━━━━━━━ ለሀላባ ሰለፊያ መስጂድ ቦታ ግዥ የተጀመረው ታላቅ የኒያና የገቢ ማሰባሰቢያ ዘመቻ በኢሞ ግሩፓችን ላይ አሁንም በቀጥታ ቀጥሏል! 🔥 ⏳ ዘመቻው እየተካሄደ ነው! 🤲 የእርስዎም ተሳትፎ ይጠበቃል! ━━━━━━━━━━━━━━━ 🤲 ቀድሞ ኒያ ያደረጋችሁ! 💚 ኒያችሁን ወደ ገቢ በመቀየር በዚህ ታላቅ ኸይር ይሳተፉ። 🌱 እስካሁን ኒያ ያላደረጋችሁ! 🤲 ዛሬ ኒያ ያድርጉ! በአቅማችሁ የምትችሉትን በማበርከት፣ የአላህን ቤት ለማቋቋም በሚደረገው ጥረት የራሳችሁን አሻራ ያስቀምጡ። ━━━━━━━━━━━━━━━ 📲 የኸይር መልዕክቱን ያስፋፉ! እርስዎ ብቻ ሳይሆኑ፣ ቤተሰቦቻችሁን፣ ወዳጆቻችሁንና ሌሎች ኸይር ፈላጊዎችን ወደዚህ ዘመቻ ይጋብዙ። 📤 ይህንን መልዕክት ለሌሎች ያጋሩ! ምናልባት እርስዎ ያጋሩት አንድ መልዕክት… ➡️ አንድ ሰው ኒያ እንዲያደርግ፣ ➡️ አንድ ሰው ገቢ እንዲያደርግ፣ ➡️ እና እርስዎም በዚያ ኸይር ምንዳ እንዲካፈሉ ምክንያት ሊሆን ይችላል። 📖 قال الله تعالى: «﴿وَمَا تُقَدِّمُوا لِأَنْفُسِكُمْ مِنْ خَيْرٍ تَجِدُوهُ عِنْدَ اللَّهِ﴾» “ለራሳችሁ ከኸይር የምታስቀድሙትን ሁሉ በአላህ ዘንድ ታገኙታላችሁ።” ━━━━━━━━━━━━━━━ 🕌 የአላህ ቤት — የሁላችንም አማና! የአላህን ቤት ለማቋቋም የሚደረገው ጥረት ታላቅ የኸይር ዕድል ነው። 💚 አንድ ኒያ 💚 አንድ መዋጮ 💚 አንድ ማጋራት 💚 አንድ የኸይር ጥሪ ➡️ ሁሉም የአኺራ ኢንቨስትመንት ነው! 🌱 ━━━━━━━━━━━━━━━ 🔗 የዘመቻው ኢሞ ግሩፕ 👉 https://s.imoim.net/U8Km9R?from=copy_link 📢 አሁኑኑ ይቀላቀሉ! 🤲 ኒያ ያድርጉ! 💰 ገቢ ያድርጉ! 📲 መልዕክቱን ያጋሩ! 🕌 በዚህ ታላቅ ኸይር ውስጥ የራስዎን አሻራ ያስቀምጡ! ━━━━━━━━━━━━━━━ 🤲 اللهم تقبل من المحسنين، وبارك لهم في أموالهم وأعمالهم، واجعل ما قدموه في ميزان حسناتهم، ووفقنا جميعًا لما تحب وترضى. አላህ ከለጋሾች ሁሉ ይቀበል፣ በሀብታቸውና በሥራቸው ላይ በረከትን ያድርግ፣ ያበረከቱትንም በመልካም ሥራቸው ሚዛን ውስጥ ያድርግ። አላህ ለሚወደውና ለሚደሰትበት ሁሉ ያግዘን። አሚን! 🤲 ━━━━━━━━━━━━━━━ 🕌 #ሀላባ_ሰለፊያ_መስጂድ 💚 #የኸይር_ዘመቻ 🤲 #የመስጂድ_ቦታ_ግዥ 📢 #ኒያ_እና_ገቢ 🔥 #ዘመቻው_ቀጥሏል
🇪🇹የኢትዮጵያ ሰለፊዮችን ትክክለኛ ቻናል በቀላሉ ለማግኘት👉OPEN👈 ምትለዋን ብቻ ይጫኑ
🌙 بسم الله الرحمن الرحيم 🕌 السلام عليكم ورحمة الله وبركاته 🌹 🔴🔥 የኸይር ዘመቻው ቀጥሏል! 🔥🔴 📢 ለኸይር ፈላጊዎች በሙሉ! ዛሬ — እሁድ፣ ነሐሴ 3 ቀን 2018 ዓ.ል. ለሀላባ ሰለፊያ መስጂድ ቦታ ግዥ የተጀመረው ታላቅ የኒያና የገቢ ማሰባሰቢያ ዘመቻ በኢሞ ግሩፓችን ላይ አሁንም በቀጥታ ቀጥሏል! 🔥 ⏳ ዘመቻው እየተካሄደ ነው! 🤲 የእርስዎም ተሳትፎ ይጠበቃል! ━━━━━━━━━━━━━━━ 🤲 ቀድሞ ኒያ ያደረጋችሁ! 💚 ኒያችሁን ወደ ገቢ በመቀየር በዚህ ታላቅ ኸይር ይሳተፉ። 🌱 እስካሁን ኒያ ያላደረጋችሁ! 🤲 ዛሬ ኒያ ያድርጉ! በአቅማችሁ የምትችሉትን በማበርከት፣ የአላህን ቤት ለማቋቋም በሚደረገው ጥረት የራሳችሁን አሻራ ያስቀምጡ። ━━━━━━━━━━━━━━━ 📲 የኸይር መልዕክቱን ያስፋፉ! እርስዎ ብቻ ሳይሆኑ፣ ቤተሰቦቻችሁን፣ ወዳጆቻችሁንና ሌሎች ኸይር ፈላጊዎችን ወደዚህ ዘመቻ ይጋብዙ። 📤 ይህንን መልዕክት ለሌሎች ያጋሩ! ምናልባት እርስዎ ያጋሩት አንድ መልዕክት… ➡️ አንድ ሰው ኒያ እንዲያደርግ፣ ➡️ አንድ ሰው ገቢ እንዲያደርግ፣ ➡️ እና እርስዎም በዚያ ኸይር ምንዳ እንዲካፈሉ ምክንያት ሊሆን ይችላል። 📖 قال الله تعالى: «﴿وَمَا تُقَدِّمُوا لِأَنْفُسِكُمْ مِنْ خَيْرٍ تَجِدُوهُ عِنْدَ اللَّهِ﴾» “ለራሳችሁ ከኸይር የምታስቀድሙትን ሁሉ በአላህ ዘንድ ታገኙታላችሁ።” ━━━━━━━━━━━━━━━ 🕌 የአላህ ቤት — የሁላችንም አማና! የአላህን ቤት ለማቋቋም የሚደረገው ጥረት ታላቅ የኸይር ዕድል ነው። 💚 አንድ ኒያ 💚 አንድ መዋጮ 💚 አንድ ማጋራት 💚 አንድ የኸይር ጥሪ ➡️ ሁሉም የአኺራ ኢንቨስትመንት ነው! 🌱 ━━━━━━━━━━━━━━━ 🔗 የዘመቻው ኢሞ ግሩፕ 👉 https://s.imoim.net/U8Km9R?from=copy_link 📢 አሁኑኑ ይቀላቀሉ! 🤲 ኒያ ያድርጉ! 💰 ገቢ ያድርጉ! 📲 መልዕክቱን ያጋሩ! 🕌 በዚህ ታላቅ ኸይር ውስጥ የራስዎን አሻራ ያስቀምጡ! ━━━━━━━━━━━━━━━ 🤲 اللهم تقبل من المحسنين، وبارك لهم في أموالهم وأعمالهم، واجعل ما قدموه في ميزان حسناتهم، ووفقنا جميعًا لما تحب وترضى. አላህ ከለጋሾች ሁሉ ይቀበል፣ በሀብታቸውና በሥራቸው ላይ በረከትን ያድርግ፣ ያበረከቱትንም በመልካም ሥራቸው ሚዛን ውስጥ ያድርግ። አላህ ለሚወደውና ለሚደሰትበት ሁሉ ያግዘን። አሚን! 🤲 ━━━━━━━━━━━━━━━ 🕌 #ሀላባ_ሰለፊያ_መስጂድ 💚 #የኸይር_ዘመቻ 🤲 #የመስጂድ_ቦታ_ግዥ 📢 #ኒያ_እና_ገቢ 🔥 #ዘመቻው_ቀጥሏል
📚 የዲን እውቀትዎን በቤቶ ይገንቡ! ከቤታችሁ ሆናችሁ በቀላሉ ዲናዊ እውቀቶችን፣ ትምህርቶችንና ማብራሪያዎችን ማግኘት ከፈለጉ፡ 🔹 ትምህርቶችን ለመከታተል 🔹 ጥያቄና መልሶችን ለማግኘት 🔹 ጣፋጭ ሙሀደራዎችን ለማግኘት 👇 ከታች ካሉት ዝርዝሮች/ሊንኮች አንዱን ይጫኑ!
📌 ወሳኝ የሆነ ምክር 🎙 በሸይኽ ሙሐመድ ሐያት حفظه الله تعالى 📖 ርዕስ፦ بتفسير سورة العصر (የሱረቱል ዓስር ማብራሪያ) 🌍 ቦታ፦ "فهم الكتاب والسنة بفهم سلف الأمة" በተሰኘው የሀላባ ሰለፍያ ጀመዓ የኢሞ ግሩፕ (ሩም) 📅 ቀን፦ 30/11/2018 E.C. (23/2/1448 ዓ.ሂ.) የሸይኹን ቻናል ለማግኘት ይህንን ሊንክ ይጠቀሙ ⤵️⤵️ https://t.me/SheikMohmmedHyatHara?livestream=24b2c38eebdf319a4a
*بسم الله الرحمن الرحيم* *السلام عليكم ورحمة الله وبركاته* 📢 *ስድስተኛ ዙር ጥሪ ለኸይር ፈላጊዎች በሙሉ!* እነሆ ዛሬ ቀን 29/11/2018 ዓ.ል ከምሽቱ 2:30 ጀምሮ *ስድስተኛው ዙር* የዳዕዋ እና የገቢ ማሰባሰቢያ (የጨረታ) ፕሮግራም ተዘጋጅቶ ይጠብቃችኋል። 📍 የፕሮግራሙ ቦታ *"የሀላባ ሰለፍያ መስጅድ ቦታ መግዣ ገቢ ማሰባሰቢያ"* በተሰኘው የኢሞ ሩም። ✨ ሞቅ ያለ፣ ደማቅ እና ጠቃሚ ፕሮግራም ተዘጋጅቶ ይጠብቃችኋል። *🕒 የፕሮግራሙ መጀመሪያ ሰዓት* 🇪🇹 ኢትዮጵያ: 2፡30 ከምሽቱ 🇸🇦 ሳውዲ አረቢያ: 8፡30 ማታ 🇦🇪 ዩናይትድ አረብ ኤሚሬትስ: 9፡30 ማታ *🤲 በመሳተፍዎ ለአላህ ቤት ግንባታ የሚደረገውን ታላቅ ኸይር ይጋሩ።* ⤵️⤵️⤵️ link to join us! https://s.imoim.net/U8Km9R?from=copy_link የቴሌግራም ጉሩፕ ⤵️⤵️⤵️ https://t.me/+kZN99PaBxGdkYTRk .የዋትሳፕ ጉሩፕ ⤵️⤵️⤵️ https://chat.whatsapp.com/KtulhGN6fR6IqbvTyHPZfO?s=cl&p=a&ilr=0&amv=0
🌙 بسم الله الرحمن الرحيم 🌙 السلام عليكم ورحمة الله وبركاته 🕌 ዛሬ የኸይር ቀን ነው! "ለአላህ ቤት አንድ እርምጃ... ለራስህ ዘላለማዊ ምንዳ!" 🤲 የተከበራችሁ ኸይር ፈላጊዎች! ዛሬ ለሀላባ ሰለፊያ መስጂድ ቦታ ግዥ የተዘጋጀው ታላቅ የገቢ ማሰባሰብ ዘመቻ በዚህ የቴሌግራም ግሩፕ ላይ ይካሄዳል። ✨ ዛሬ የምታወጡት ሰደቃ፣ ✨ ዛሬ የምትሰጡት ድጋፍ፣ ✨ ዛሬ የምታነሳሱት ሰው፣ ነገ በአላህ ፊት የምታገኙት ዘላለማዊ ሀብት ይሆናል። 📖 قال الله تعالى: ﴿وَمَا تُقَدِّمُوا لِأَنْفُسِكُمْ مِنْ خَيْرٍ تَجِدُوهُ عِنْدَ اللَّهِ﴾ "ለራሳችሁ ከኸይር የምታስቀድሙትን ሁሉ በአላህ ዘንድ ታገኙታላችሁ።" 💚 አቅምህ የፈቀደውን ለግስ። 📲 መልእክቱን አጋራ። 🤝 ሌሎችንም ወደዚህ ኸይር ጋብዝ። 🔗 የዘመቻው ቴሌግራም ግሩፕ https://t.me/+kZN99PaBxGdkYTRk 🌹 አንድ መልእክት ማጋራት አንድ ለጋሽ ሊያመጣ ይችላል፤ አንድ ለጋሽ ደግሞ የአላህን ቤት ግንባታ ሊያፋጥን ይችላል። 🤲 አላህ ከሁላችንም ይቀበል፤ በዱንያም በአኺራም የማያልቅ አጅር ይወፍቀን። አሚን።
📚 የዲን እውቀትዎን በቤቶ ይገንቡ! ከቤታችሁ ሆናችሁ በቀላሉ ዲናዊ እውቀቶችን፣ ትምህርቶችንና ማብራሪያዎችን ማግኘት ከፈለጉ፡ 🔹 ትምህርቶችን ለመከታተል 🔹 ጥያቄና መልሶችን ለማግኘት 🔹 ጣፋጭ ሙሀደራዎችን ለማግኘት 👇 ከታች ካሉት ዝርዝሮች/ሊንኮች አንዱን ይጫኑ!
*بسم الله الرحمن الرحيم* *السلام عليكم ورحمة الله وبركاته* 📢 *አራተኛ ዙር ጥሪ ለኸይር ፈላጊዎች በሙሉ!* እነሆ ዛሬ ቀን 24/11/2018 ዓ.ል ከምሽቱ 2:30 ጀምሮ ሁለተኛው ዙር የዳዕዋ እና የኒያ (ገቢ) መሰብሰቢያ ፕሮግራም ተዘጋጅቶ ይጠብቃችኋል። *የፕሮግራሙ ተጋባዥ እንግዳችን* 1,🎙 ኡስታዝ ኸድር አቡ አብድላህ 📍 የፕሮግራሙ ቦታ *"የሀላባ ሰለፍያ መስጅድ ቦታ መግዣ ገቢ ማሰባሰቢያ"* በተሰኘው የኢሞ ሩም። ✨ ሞቅ ያለ፣ ደማቅ እና ጠቃሚ ፕሮግራም ተዘጋጅቶ ይጠብቃችኋል። *🕒 የፕሮግራሙ መጀመሪያ ሰዓት* 🇪🇹 ኢትዮጵያ: 2፡30 ከምሽቱ 🇸🇦 ሳውዲ አረቢያ: 8፡30 ማታ 🇦🇪 ዩናይትድ አረብ ኤሚሬትስ: 9፡30 ማታ *🤲 በመሳተፍዎ ለአላህ ቤት ግንባታ የሚደረገውን ታላቅ ኸይር ይጋሩ።* ⤵️⤵️⤵️ link to join us! https://s.imoim.net/U8Km9R?from=copy_link የቴሌግራም ጉሩፕ ⤵️⤵️⤵️ https://t.me/+kZN99PaBxGdkYTRk .የዋትሳፕ ጉሩፕ ⤵️⤵️⤵️ https://chat.whatsapp.com/KtulhGN6fR6IqbvTyHPZfO?s=cl&p=a&ilr=0&amv=0
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته 📌 📢የሳምንታዊ የዳዕዋ ጥሪ 📢 እና 📢የገቢ መሰብሰቢያ 3ኛ ዙር ጥሪ 📢 ወድና የተከበራችሁ የፈህሙል-ክታብ ወሱና ታዳሚዎች በሙሉ፤ እነሆ ዛሬ ሐሙስ ማለትም ሐምሌ 23/2018 ዓ.ም በፈህሙል-ክታብ ወሱና የነበረንን የዳዕዋ ፕሮግራማችንን ወደ "የሀላባ ሰለፍያ መስጅድ ቦታ መግዣ ገቢ መሰባሰቢያ" በተሰኘው ሩም የተቀየረ መሆኑን በትህትና እናስታውቃችኋለን። 🔔 🎤 የፕሮግራሙ ተጋባዥ እንግዶች፦ 1, 🎙️ ወንድም አባድር 2, 🎙️ ወንድም አቡ ያህያ 🕒 የፕሮግራሙ መጀመሪያ ሰዓት፦ 🇪🇹 ፦ 2፡30 ከምሽቱ 🌙 🇸🇦 ፦ 8፡30 ማታ 🌙 🇦🇪 ፦ 9፡30 ማታ 🌙 📍 ፕሮግራሙ የሚካሄድበት ቦታ፦ "የሀላባ ሰለፍያ መስጅድ ቦታ መግዣ ገቢ መሰባሰቢያ" በተሰኘው የኢሞ ሩም። 📱 ⚠️ ማሳሰቢያ፦ በተባለው ሩም እና በተባለው ሰዓት ተገኝታችሁ የዳዕዋ እና የአጅሩ ተካፋይ እንድትሆኑ በትህትና እናሳስባለን። ✨ የኢሞ ሩማችን ⤵️⤵️⤵️ link to join us! https://s.imoim.net/U8Km9R?from=copy_link የቴሌግራም ጉሩፕ ⤵️⤵️⤵️ https://t.me/+kZN99PaBxGdkYTRk .የዋትሳፕ ጉሩፕ ⤵️⤵️⤵️ https://chat.whatsapp.com/KtulhGN6fR6IqbvTyHPZfO?s=cl&p=a&ilr=0&amv=0
አል ኢስራእ ወል ሚዕራጅ የሚባለው ጉዞ ከየት ወደ የት ነበር? ትክክለኛውን መልስ በመንካት የሚመጣላቹን የሰለፊዮች ቻናሉ ይቀላቀሉ።
🚨 *ለሁለተኛ ዙር የቀረበ ታላቅ የኸይር ጥሪ!* 🚨 🗓 *ቀን፦ 22/11/2018 ዓ.ል* *السلام عليكم ورحمة الله وبركاته* ትናንት በነበረን ፕሮግራም ባሳያችሁት ድቅ ተሳትፎ አላህ ይመርቃችሁ! እነሆ ዛሬም *ለ2ኛ ዙር* በበለጠ ድምቀት የሚቀጥል *የ'Online'ን* የዳዕዋ እና የገቢ ማሰባሰቢያ መድረክ ተዘጋጅቷል። ለሀላባ ሰለፍዮች መስጅድ ቦታ ግዢ የሚሆን አጅር ለማፈስ ዛሬም በኦንላይን ተሰብስበን የጀነት ቤታችንን አብረን እንገንባ! *📲 ቦታ፦ በኢሞ (Imo Room)* — *"የሀላባ ሰለፍያ መስጅድ ቦታ መግዣ ገቢ ማሰባሰቢያ ግሩፕ"* *⏰ ሰዓት (ዛሬ ምሽት)፦* *👉🏻🇪🇹 ኢትዮጵያ፡ 2:30* *👉🏻 🇸🇦 ሳዑዲ፡ 8:30* *👉🏻 🇦🇪 ዩ.አ.ኤ፡ 9:30* *በምሽቱ፦* አስተማሪ ዳዕዋዎች፣ የኢማን ማነቃቂያዎች እና የኸይር ተሳትፎ ይኖረናል። *ትናንት ያመለጣችሁ ዛሬ አትቅሩ! መጥተው ይሳተፉ፣ ለሌሎችም Share በማድረግ የኸይሩ አካል ይሁኑ!* *جزاكم الله خيرًا وبارك فيكم* 🤲 https://s.imoim.net/U8Km9R?from=copy_link ሼር *ሼር* አድርጉ ባረከሏሁ ፊኩም 👌🏽
የአሕመዲን ጀበል ቅጥፈት በነብዩ ላይ ! ክፍል አንድ የኢኽዋን መሪዮች አላማቸውን ተደብቀው ለማሳካት ላያቸውን የኢስላም ቅብ ቢቀቡም አላህ ገሀድ ያወጣቸዋል ። በተለያየ ጊዜ የሀገራችን የኢኽዋን መሪዮች እውቅናን እናተርፋለን ብለው ፊት በገቡ ቁጥር ለሙስሊሙ ማህበረሰብ ማንነታቸው የሚታወቅበት መድረክ ይፈጠራል ። የተለያዩ ሚዲያዎች የኢኽዋኖችን የስልጣን ጥማት ስለሚያውቁ መሪዮቻቸውን ህዝብ ፊት አቅርበው ለእነርሱ የሚያሸማቅቅ ጥያቄ ያቀርቡላቸዋል ። በዚህም ሸንቀቆ ውስጥ አስገብተው በኢስላም ሸሪዓ ላይ እምነት እንደሌላቸው የለበሱት የኢስላም ቅብ ካባ የውሸት መሆኑን ግልፅ እንዲሆንባቸው ያደርጋሉ ። ከእነዚህ ክስተቶች ውስጥ አንዱ ሶሞኑን አንዲት ጋዜጠኛ በአሕመዲን ጀበል ላይ የሰራቸው ሸንቀቆ ውስጥ የማስገባት ተግባር ይዤላችሁ ቀርቤያለሁ ። በዚህ ቃለ ምልልስ ላይ ጋዜጠኛዋ ለአቶ አሕመዲን ጀበል የሚከተለውን ጥያቄ አቀረበችለት : – " እርሶ ኢትዮዽያ በሸሪዓ ህግ እንድትተዳደር ይፈልጋሉ ወይ ? የግል አመለካከቶትን ? " አቶ አሕመዲን ጀበል ሲመልስ አው የሸሪዓ ህግ ማለት ይህ ነው ጠቀሜታው ይህ ነው ብሎ መለኮታዊውን የህይወት መመሪያ ባገኘው አጋጣሚ ለህዝቡ አላደረሰም ። ወይም አይ አሊያም ይህን ጥያቄ ለመጠየቅ ለምን ፈለግሽም አላለም ። ይልቁንም ከአ/አበባ ተነስቶ በጅማ ዞሮ በደቡብ በኩል አድርጎ የማይታወቅ የቅጥፈት ሰፈር ላይ ሆኖ የኢኽዋኖች አላማ ሸሪዓን በምድር ላይ እውን ማድረግ ሳይሆን በተቃራኒው ሸሪዓ የሚባለው አለማዊ ህግ ነው ነብዩም የሰሩት በዚህ ነው ብሎ አረፈው ። ‼ ከላይ እንዳልኩት አጭር መልስ ከመመለስ ይልቅ ኢትዮዽያ ውስጥ ሸሪዓ ፍ/ቤት በጣሊያን ዘመን ነው የቆመው ። ከሀይለ ስላሴ ጀምሮ በመንግስት ተቋም ስር ሆኖ አለ ። ጠንካራ ሆኖ እንዲቀጥል እፈልጋለሁ ይልና የሸሪዓ ፍ/ቤቱ ማንዴት እስከምን እንደሆነ ራሱ ይናገራል ። በመቀጠል በሸሪዓ መተዳደር ማለት ምን ማለት እንደሆነ ለማስዳት እየሞከረ ነብዩ ሙሐመድ መዲናን በምን መልኩ እንዳስተዳደሩ መዘርዘር ይጀምራል ። መዲና ውስጥ አይሁዶች ፣ እንዲሁም የባህል እምነት የሚከተሉ ዐረቦችና ሙስሊሞች ነበሩ ካለ በኋላ ነብዩ ሙሐመድ የኢስላማዊው ሀገር መዲና መንግስትእንደነበሩና ሁሉንም በራሳቸው እምነት እንዲኖሩና እንዲፈርዱ ፈቅደው የጋራ የሆነውን ሀገር ( መዲናን) ግን (صحيفة المدينة) የመዲና ገፆች የሚል ህገመንግስት አርቅቀው በዛ ነው ያስተዳደሩት ይላል ።‼ ይህ ህገመንግስት secular constitution (ሀይማኖትን የማይቀበል አለማዊ ህግ) አይነት ይዘት ያለው ነበር ይላል ። እዚህ ጋር ነው ቅጥፈቱና እውነተኛ ማንነቱን ግልፅ ያደረገው ! ። በነብዩ ላይ ባልቀጠፈ ኖሮ ቀላል ነበር ። ነገር ግን ለስልጣን ጥሙ ሲል የሸሪዓ ህግ ማለት " ሀይማኖትን የማይቀበል አለማዊ ህግ " ማለት ነው ነብዩም ያስተዳደሩት በዚህ ነው ማለቱ አላህ ካላዘነለትና ተውበት አድርጎ ካልተመለሰ በጣም አስፈሪ ነው ። ለማንኛውም ቃለ መጠይቁና የአቶ አሕመዲን ጀበልን መልስ በድምፅ ብቻ ላቀርበው ፈልጌ ነበር አንዳንዶች መልኩን ካላዩት ድምፁ አመሳስሎ የተሰራ ሊሆን ይችላል የሚል የቅዠት ስሜት ሊመጣባቸው ስለሚችል በሁለቱም አድርጌዋለሁ ። በሁለቱም ሊንኮች ገብታችሁ ስሙና ተመልከቱ ። የድምፅ ፋይሉን ለማግኘት :– 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/bahruteka/7519 የቪዲዮ ፋይሉን ሊንክ ለማግኘት ደግሞ የሚከተለውን ይጫኑ : – ⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️ https://drive.google.com/file/d/1T2XEi6GFuOWq72eSmosbeEnxHtD9yltj/view?usp=drivesdk አላህ ካለ በሚቀጥለው ክፍል እውን ነብዩ ያስተዳደሩበት የሚናው ገፆች የስምምነት ሰነድ ሀይማኖትን የማይቀበል አለማዊ ህግ ነበር ወይስ መለኮታዊ የህይወት መመሪያ በሆነው የአላህ ቃልና የነብዩ ሐዲስ የበላይ ፈራጅነት ሁሉም እንዲተዳደር የሚያዝ ነበር የሚለውን አይተን የኢኽዋኖችን ቅጥፈት አፈር ድሜ እናበላለን ። አላህ ካለ ይቀጥላል ። http://t.me/bahruteka
🌿እስኪ አህባሽን የምጠሉ OK የሚለውን ንኩት🌿 🌿እስኪ አህባሽን የምጠሉ OK የሚለውን ንኩት🌿 🌿እስኪ አህባሽን የምጠሉ OK የሚለውን ንኩት🌿 🌿እስኪ አህባሽን የምጠሉ OK የሚለውን ንኩት🌿 🌿እስኪ አህባሽን የምጠሉ OK የሚለውን ንኩት🌿 🌿እስኪ አህባሽን የምጠሉ OK የሚለውን ንኩት🌿 🌿እስኪ አህባሽን የምጠሉ OK የሚለውን ንኩት🌿 🌿እስኪ አህባሽን የምጠሉ OK የሚለውን ንኩት🌿 🌿እስኪ አህባሽን የምጠሉ OK የሚለውን ንኩት🌿 🌿እስኪ አህባሽን የምጠሉ OK የሚለውን ንኩት🌿 🌿እስኪ አህባሽን የምጠሉ OK የሚለውን ንኩት🌿 🌿እስኪ አህባሽን የምጠሉ OK የሚለውን ንኩት🌿 🛑O K🛑
🇪🇹የኢትዮጵያ ሰለፊዮችን ትክክለኛ ቻናል በቀላሉ ለማግኘት👉OPEN👈 ምትለዋን ብቻ ይጫኑ
🎁ስጦታ እውቀትን ለምትወዱ ሰዎች ከታች ያለችውን OK የምትሉዋን ነገር በመጫን የሰለፊዮችን ቻናል ይቀላቀሉ
سُئِلَ الإِمَامُ أَبُﻮ بَكْرٍ بْنُ عَيَّاشٍ - رَحِمَهُ اللَّهُ -: «مَنِ السُّنِّيُّ؟» فَقَالَ: «الَّذِي إِذَا ذُكِرَتِ الأَهْوَاءُ لَمْ يَغْضَبْ لِشَيْءٍ مِنْهَا.» 💡 «ሱንዩ ማን ነው?!» 👉 አል-ኢማም አቡ በክር ቢን ዓያሽ (ረሂመሁላህ) «ሱንዩ ማን ነው?» ተብለው ሲጠየቁ፦ «የስሜት (የቢድዐ) ሰዎች እሱ ዘንድ ሲወሱ ለምንም ነገራቸው የማይቆጣው ሰው ነው!» በማለት መለሱ። https://t.me/abuhatimaselefiy
🎁ስጦታ እውቀትን ለምትወዱ ሰዎች ከታች ያለችውን OPEN የምትሉዋን ነገር በመጫን የሰለፊዮችን ቻናል ይቀላቀሉ👇👇👇👇👇👇👇👇👇 🎁🎁 🎁O P E N🎁🎁🎁