🌐 አቡ ጁለይቢብ
Статистикаالسلام عليكم ورحمة الله وبركاته 📌የተከበራቹ የአላህ ባሪያዎች! በዚህ የሰለፍዮች ቻናል ውስጥ የተለያዩ የሰለፍዮች ዳዕዋ፣ደርስ እና የተለያዩ ና ጠቃሚ ፕሮግራሞች ያገኛሉ:: ቻናሉን ለመቀላቀል join 👇👇👇 🌐 https://t.me/abujuleybibb
- Последний пост
- 12 авг.
- Последнее чтение
- 15 авг.
- Постов за неделю
- 2
- Всего постов
- 21
- Тип
- открытый
- Язык
- und
- В каталоге с
- 15 авг.
- 1/24сутки в ленте
- 25
- 1/48двое суток
- 28
- 1/72трое суток
- 30
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
🟢 ጣፋጩ የዛሬው ደዕዋ ተጀመረ ተጀመረ ተጀመረ 👌ርዕስ ስለ ሶስት ትልልቅ መሰረቶች 🪑በኡስታዝ አቡ ሙዓዝ ሀሰን ከደሴ ሀፊዘሁላሁ ተዓላ ➢ ገባ ➢ ገባ ➢ገባ ➢ገ ባ ➢ ገባ ገባ በሉ ኣድ ሼር አድርጉ ባረከላሁ ፊኩም 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/+eEhBI00F3v83OTU0 https://t.me/+eEhBI00F3v83OTU0
📢 ታላቅ አስደሳች ዜና ለሰለፊዮች በሙሉ السلام عليكم ورحمة الله وبركاته በአልቾ ግሩፕ ላይ እጅግ አንገብጋቢ የደዕዋ ፕሮግራም ተዘጋጅቶ ይጠብቃችኋል። 🪑የዕለቱ ተጋባዥ እንግዳችን ፦ 🎙️ኡስታዝ (አቡ ሙዓዝ) ሀሰን ኢድሪስ ደሴ ሀፊዘሁሏህ ርዕስ ፦ በጌዜዉ ይጠቀሳል ኢንሻአላህ ⏰ የፊታችን እሮብ በኢትዮ ከምሽቱ 3:00 ሰዐት በሳኡዲ ከምሽቱ 9:00 ሰዐት ቦኃላ ይጀመራል ። 👌 ሁላችሁም ተጋብዛችኋል እንዳትቀሩብን 🕌 ፕሮግራሙ በአልቾ ውሪሮ ግሩፕ ላይ በቀጥታ ስርጭት (Live) ይተላለፋል ▫️ ሙሐዷራውን በቀጥታ ለመከታተል ሊንኩን ተጭነው ይቀላቀሉ 👇👇👇👇 https://t.me/+eEhBI00F3v83OTU0 https://t.me/+eEhBI00F3v83OTU0
🚦 ተጀመረ 🚧 ተጀመረ ተጀመረ 📚 ኢዕላሙ ዱዓት ቢሲማቲል ሙመዪዐቲ ወል ሀዳዲያቲል ጉላት 🪑በኡስታዝ አል- ፈቂር ኢለላህ ሀፊዘሁላህ ➢ ገባ ➢ ገባ ➢ገባ ➢ገ ባ ➢ ገባ ገባ በሉ ኣድ ሼር አድርጉ ባረከላህ ፊኩም 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇https://t.me/+eEhBI00F3v83OTU0
🚦 አስደሳች ዜና ለሰለፊዮች በሙሉ السلام عليكم ورحمة الله وبركاته 🎤 በቢሾፍቱ ግሩፕ ላይ እጅግ አንገብጋቢ ጣፋጭ የደዕዋ ፕሮግራም ተዘጋጅቶ ይጠብቃችኋል። 💺 የዕለቱ ተጋባዥ እንግዳችን 🎙️ ኡስታዝ ሱልጣን ሀሰን ( አቡ ኑዐይም) አስ_ሰለፊይ ሀፊዘሁሏሁ ተዓላ 📚 ርዕስ፦ " አንድነት - የድላችን ሚስጥር፣ መለያየት - የውድቀታችን መጀመሪያ" በሚል ይሆናል ⌚ ️ ቀኑ የፊታችን ሰኞ ማለትም ነገ በኢትዮ ከምሽቱ 3:00 ሰዐት በሳኡዲ ከምሽቱ 9:00 ሰዐት ቦኃላ ይጀመራል ። 👌 "ጠላት የሚፈልገው እንድንከፋፈል ነው፣ አላህ የሚፈልገው እንድንተሳሰር ነው። ምርጫችን የትኛው ነው?" ሁላችሁም ተጋብዛችኋል እንዳትቀሩብን እንላለን 🚧 ፕሮግራሙ በቢሾፍቱ ግሩፕ ላይ በቀጥታ ስርጭት (Live) ይተላለፋል ሼር ሼር አድርጉ 👇👇👇👇 https://t.me/bishoftumedrestutakwa
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته የዛሬ ሙሐደራችን እንደተጠበቀ ነው 🎤 በኡስታዝ አቡ አህመድ ሃፊዘሁሏሁ ተዓላ ማስታወቂያውን በግዜ በለመልቀቃችን ይቅርታ እንጠይቃለን ⌚️ ግዜ ከምሽቱ ሶስት ሰዐት ቦሃላ ይሆናል 🚦 በአልቾ ውሪሮ ግሩፕ በቀጥታ ስርጭት ጠብቀን https://t.me/+eEhBI00F3v83OTU0
ለደሴው ቀጣፊ ተክፊሪይ ምላሽ እየተሰጠው ነው እንደያመልጣቹህ በኡስታዝ አቡ አብዱረህማን ሐፊዘሁሏህ https://t.me/Multeqa_Ahlissuneh?videochat=db14b6a0777ab514fd
🔴 | አጓጊው ፕሮግራም ተጀመረ! 🎙🎙ኡስታዝ ዐብዱል-ቃዲር አዳማ -ሐፊዞሁ'ሏህ- ● ርእስ፦ በሸይኽ ዐብዱል-ሐሚድ ስለተቀጠፈው ቅጥፈት! ♦️| ሊንኩን በመንከት ተከታተሉ፦ https://t.me/Multeqa_Ahlissuneh?videochat=db14b6a0777ab514fd
ኡስታዝ ጀምሮዋል ገባ ገባ ገባ ገባ ገባ ገባ ገባ ገባ ገባ በሉ ባረከሏሁ ፊኩም። https://t.me/+RMHWyFZ0NXo3YWJk
የኢኽዋን እና የሙመይዓ የተንኮል ቤት እየተመታ ነው ገባ ገባ በሉ በዶ/ር ሸምሱ ሷቢር ሀፊዘሁላህ https://t.me/+eEhBI00F3v83OTU0
🟢 ተጀመረ ተጀመረ 🎤 በዶ/ር ኡስታዝ ሸምሱ ሷቢር ሃፊዘሁላህ 🚧 የተውሒድ ጥሪ አንገብጋቢነት እና የሽርክ አስከፊነት በሚል በውስጡ ብዙ ነገር የሚዳሰስ ይሆናል በአላህ ፍቃድ እንደያመልጦት ሙሐዷራውን በቀጥታ ለመከታተል ሊንኩን ተጭነው ይቀላቀሉ 👇👇👇👇 https://t.me/+eEhBI00F3v83OTU0 https://t.me/+eEhBI00F3v83OTU0
👉 ስለ ዙል ሂጃ ዛሬ በሀገራችን በተለያዩ ቦታዎች በሱና መሸይኾች እና ኡስታዞች የተደረገ ኹጥባ 👇 🎙በኡስታዝ አቡ ሙዓዝ ሀሰን ኢድሪስ ሀፊዘሁሏህ 👇👇👇 https://t.me/YusufAsselafy/6290 🎙በሸይኽ ሙሀመድ ሀያት ሀራ (ሀፊዘሁሏህ) 👇👇👇 https://t.me/YusufAsselafy/6291 🎙ሸይኽ ዐብዱል ሐሚድ አል ለተሚይ (ሀፊዘሁሏህ) 👇👇👇 https://t.me/YusufAsselafy/6292 🎙 በኡስታዝ አቡ አብዱረህማን (ሀፊዘሁሏህ) 👇👇👇 https://t.me/YusufAsselafy/6294 🎙 በኡስታዝ አቡ ጀዕፋር ሙሐመድ አሚን ሀፊዘሁሏህ 👇👇👇 https://t.me/YusufAsselafy/6295 🎙በኡስታዝ አቡ ኑህ አህመድ አወል (ሀፊዘሁሏህ) 👇👇👇 https://t.me/YusufAsselafy/6297
🚧. ተጀመረ ተጀመረ ተጀመረ የዛሬው ደርሳችን ✍ ሸርህ ኡሱሉ አስ-ሰላሰህ የዶ/ር ሸይኽ ሁሰይን አስ-ሲልጢይ ሀፊዘሁሏሁ ተዓላ 🎤 በኡስታዝ አል-ፈቂር ኢለላህ ሀፊዘሁሏሁ ተዓላ ሼር አድርጉ 👉 ገባ ገባ ገባ ገባ ገባ ገባ ባረከሏሁ ፊኩም 🌹 https://t.me/+eEhBI00F3v83OTU0
" ሙመይዓዎች ማለት ለኢኽዋኖች ግንባታ ቦለኬተ የሚያቀብሉ ሰራተኞች ናቸው " 🎤 ኡስታዝ ባህሩ ተካ ሀፊዘሁሏህ https://t.me/YusufAsselafy
🔹 ከሰለፊዮች ጋር🔹 ከፊትም አትበል - ቀደም ቀደም ጥድፍ ከኋላም አትበል - ዘግየት ዘገም ቀርፈፍ በዕውቀት ላይ ሆነህ - በመሐከል እለፍ ከሀዳዲዮችም ጋር ጣሪያ ጫፍ አትርገጥ ከሙመይዖችም ጋር በአቋም አትዝቀጥ ጠንከር በል አትፍዘዝ ረገ በል አትቅበጥ እንደተወገዘ ሁሉ - ጣሪያ ጫፍ መርገጥ መውረድም ተወግዟል እንደ-ሻማ መቅለጥ ስለዚህ ወንድሜ ሆይ - ይለይልህ ቁረጥ ምርጫህን አስተካክል ሀቅን ብቻ ምረጥ ግልፅ ለሆነው ሀቅ - ለማስረጃ እጅ ስጥ ከሰለፊዮች ጋር - ብለህ ሂድ በዲን ቀጥ፡፡ ✍️ (ኢብኑ ኑሪ) ሀፊዘሁሏሁ ተዓላ ስልጤ(ሳንኩራ) https://t.me/YusufAsselafy
🚧. ተጀመራ ተጀመራ የዛሬው ደርሳችን ✍ ሸርህ ኡሱሉ አስ-ሰላሰህ የዶ/ር ሸይኽ ሁሰይን አስ-ሲልጢይ ሀፊዘሁሏሁ ተዓላ 🎤 በኡስታዝ አል-ፈቂር ኢለላህ ሀፊዘሁሏሁ ተዓላ ሼር አድርጉ 👉 ገባ ገባ ገባ ገባ ገባ ገባ ባረከሏሁ ፊኩም 🌹 https://t.me/+eEhBI00F3v83OTU0
ሙመይዓ የኢኽዋን መርከብ ናት https://t.me/YusufAsselafy
📢 ታላቅ አዲስ የምስራች 🎤 السلام عليكم ورحمة الله وبركاته እነሆ የፊታችን እሁድ ታላቅ የዳዕዋ ፕሮግራም ተዘጋጅቶ የእርሶን መምጣት ይጠብቃል ። 🕌 ቦታ ምስራቅ አዘርነት በርበሬ ቂልጦ ወረዳ በዶዶ ቀበሌ በቅጨማር መንደር በሀጂ (أمُّؤ) አሞ መስጂድ 🪑 በቀኑ ከሚገኙ መሸይኾች እና ኡስታዞች መሃከል 01 🪑 ተጋባዥ እንግዳችን ወደ الله ተጣሪ በሆኑት ውዱ ሸይኽ ዐብዱል-ሐሚድ ቢን ያሲን አል-ለተሚይ ሀፊዘሁሏሁ ተዓላ 02 🪑 ወደ الله ተጣሪ በሆነው ኡስታዝ ባህረዲን ከቂልጦ ሀፊዘሁሏሁ ተዓላ 03 🪑ሌላም ተጨማሪ ኡስታዞች ኣሉ ኢንሻ አሏህ ⌚️ ፕሮግራሙ የሚጀመርበት ሰዐት እሁድ ከጠዋቱ 03 ሰዐት ጀምሮ እስከ 10 ሰዐት ድረስ ነው። ሼር በማድረግ ደዕዋው ለሁሉም ተደራሽ ኢንዲሆን የበኩላችንን እንወጣ ጥሪን ማክበር እስላማዊ ግዴታችን ነው ባረከሏሁ ፊኩም ። 🚧 ፕሮግራሙ በቀጥታ ስርጭት በዚህ ሊንክ ይተላለፋል 👇👇👇 https://t.me/abulabaase https://t.me/abulabaase ✍ ኢብን ሙዘይን 👉 https://t.me/YusufAsselafy
🟣 እጅግ ወሳኝ እና አንገብጋቢ ትምህርት ያ ሰላም ብቻ አውርዳቹህ አድምጡ 👉 ካፊሮች በየግዜው እስልምናን ለማጥፋት ሚንቀሳቀሱት እስልምና የበላይነት ስላለው ነው። 👉 እስልምና ሁሌም ብቸኛው የበላይ ሀይማኖት ነው ። 👉 መስጂድን ሚያፈርሱት እኮ እስልምናን ስለሚፈሩት ነው ታዲያ እስልምና የሚፈረው የበላይ ስለሆነ ነው ወይስ የበታች? 👉 የበታች አይምሮ ኢዛህ ሁሌም የበላይ የሆነውን ሀይማኖት የበታች የምታደርግ ተጠንቀቅ :- 👌 የበታች የሆንክበት ምክንያት:- ቤተ ኪሳራ ሄደህ መፅዳትህን ይመስል ነው ... 👉 ነቢዩ ዓለይሂ ሰላቱ ወሰላም በጥቅል ገዘዋቸው የሞተው ሰው ቁጥር ሲነፃፀር አሁን በአንድ ዓመት ውስጥ የሚያልቀው ህዝብ ብዛት በአስር እጥፍ ይበልጣል። ✅ وَلِلَّهِ الْعِزَّةُ وَلِرَسُولِهِ وَلِلْمُؤْمِنِينَ وَلَٰكِنَّ الْمُنَافِقِينَ لَا يَعْلَمُونَ በሚለው ቁርኣን ላይ ትክክለኛ ግነዛቤ ሊኖረን እንደሚገባ ሌሎችም ነገሮች ተወስቶዋል ይደመጥ ። 📚 ከኣቂደቱል ዋሲጢያ ኪታብ ደርስ ላይ ተቆርጦ የተወሰደ ። 🎤 በውዱ ኡስታዛችን ( አቡ ሀሳን ) ሙሐመድ ኪርማኒይ ሀፊዘሁላሁ ተዓላ 🥀 https://t.me/YusufAsselafy https://t.me/YusufAsselafy
👉 ይህ ነው የሰለፎች መንገድ ልንከተለው ግድ የሚለን ። 👌 ይደመጥ ይደመጥ ⚠️ الواجب الفرار من أهل البدع ⚠️ከሙብተዲዓዎች መራቅ ግዴታ ነው أوحى الله تبارك وتعالى إلى موسى بن عمران: لا تجالس أهل البدع، فإن جالستهم، فحاك في صدرك شيء مما يقولون أكببتك في نار جهنم ከሙብተዲዕ መቀማመጥ ያለው አደጋ በጣም ከባድ መሆኑ 🎤 በታላቁ ሸይኽ ሷሊህ አል-ፈውዛን ሀፊዘሁሏሁ ተዓላ ቀደምት ሰለፎቻችን በሙብተዲዓዎች ላይ የነበራቸው ግልፅ አቋም ⚠️ ከሙብተዲዓውች እንራቅ ለምሳሌ:- ከአህባሺያ ከሱፊያ ከኢኽዋንያ ፣ ከሙመይዓ ፣ ከሀዳዲያ ሀጁሪያ፣ ከተክፊሪያ .... ከመሳሰሉ ጠማማ ቡድኖች መራቅ አለብን ። https://t.me/YusufAsselafy https://t.me/YusufAsselafy
🚧. ተጀመራ ተጀመራ 📡 ✍ ሸርህ ኡሱሉ አስ-ሰላሰህ የዶ/ር ሸይኽ ሁሰይን አስሲልጢይ ሀፊዘሁሏሁ ተዓላ 🎤 በኡስታዝ አል-ፈቂር ኢለላህ ሀፊዘሁሏሁ ዓላ 🌹ገባ ገባ ገባ ገባ ገባ ገባ 🌹 🌹ገባ ገባ ገባ ገባ 🌹 🌹ገባ ገባ ገባ 🌹 🌹ገባ ገባ🌹 🌹ገባ 🌹 https://t.me/+eEhBI00F3v83OTU0