قناة ابو ياسين الدعوة السلفية
Статистикаአዳዲስ ደርሶች እና ዳዐዋ ወች የሚለቀቅበት ቻናል ነው አላማው ተውሂዲን ማንገስ. ሺርክን ማፍረስ. https://t.me/abuyasin11
- Последний пост
- 14 авг.
- Последнее чтение
- 14 авг.
- Постов за неделю
- 4
- Всего постов
- 22
- Тип
- открытый
- Язык
- am
- В каталоге с
- 14 авг.
- 1/24сутки в ленте
- 3
- 1/48двое суток
- 3
- 1/72трое суток
- 3
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
/storage/emulated/0/Alarms/خطبة الجمعة ودعواة (7).mp3
📢ዳዕዋ!! ዳዕዋ!! ዳዕዋ!! 📢 🔸አስደሳች ዜና ለዉድ ሰለፍዮች በሙሉ!! አሰላሙዓለይኩም ወራህመቱሏሂ ወበረካቱሁ 🔸በየትኛዉም የዓለም ዳርቻ የምትገኙ ሰለፍዮች እነሆ የፊታችን ጁሙዓ ማለትም/ነሐሴ/08/2018م/ በአይነቱ ለየት ያለ ብርቅየ የሰለፍያ መሻይኾች የሚሳተፉበት ደማቅ የኦንላይ የዳዕዋ ፕሮግራም ተደግሶ ይጠብቃቹሀል። 💺የፕሮግራሙ ተጋባዥ መሻይኾች 👇👇👇👇👇 1,ሸይኽ አቡዘር ሀሰን [ከኮምቦልቻ] 2,ሸይኽ ሁሴን ዓባስ [ከወርቄ] 🕒ፕሮግራሙ የሚጀመረዉ 👇👇👇👇👇 🇪🇹በኢትዮ–3:00 Pm 🇸🇦በሳዉድ–9:00pm 🕌የፕሮግራሙ ቦታ 👇👇👇👇👇 በሀራ ሰለፍዮች የገቢ ማሰባሰቢያ የቴሌግራም ግሩፕ የቴሌግራሙ ሊንክ[ጆይን ይበሉ] 👇👇👇👇👇 https://t.me/haraselefi 🔵የፕሮግራሙ ቀን እስከሚደርስ #ሸር በማድረግ ለብዙ እህት ወንድሞች ተደራች እንድሆን የበኩላችንን እንወጣ!!
🔶#በእድር ያለውን ሸር፣ብልሽትና ቢድዐህ ከ30 በላይ በሆነ አቅጣጫ ግልፅ ማድረግና "ባህል ነው እንጂ ቢድዐህ አይደለም" ብሎ በሞገተ ሰው ላይም ምላሽ ተሰጥቷል 🔶 በአዲስ አበባ በዳር አስ-ሱንና የሸሪዓ እውቀት ማዕከል የተደረገ ሙሐደራ። 🎙በኡስታዝ ሻኪር ቢን ሱልጣን (ሀፊዘውላህ) 📌 ትምህርቱን ለመከታተል ይህን ቻናል ይቀላቀሉ 👇👇👇 🌐 https://t.me/shakirsultan https://t.me/AWz2_hSOOVMyZTFk
قال ابن القيم رحمه الله تعالى أعظم الربح في الدنيا أن تشغل نفسك كل وقت بما هو أولى بها وأنفع لها في معادها المصدر: الفوائد“صفْحة” (45) ኢብኑል ቀይም رحمه الله እንዲህ ይላሉ፦ “በዱንያ ውስጥ ከፍተኛው ትርፍ፣ በእያንዳንዱ ጊዜ ለነፍስህ በጣም ተገቢና በአኺራህ ላይ የበለጠ የሚጠቅማትን ነገር ማስጠመድ ነው” 📚 ምንጭ፦ አል-ፈዋኢድ፣ ገጽ 45። https://t.me/hussenabass123 https://t.me/hussenabass123
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
123
122
121
120
без подписи
118
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
/storage/emulated/0/Alarms/خطبة الجمعة ودعواة (5).mp3