- Последний пост
- 13 авг.
- Последнее чтение
- 15 авг.
- Постов за неделю
- 12
- Всего постов
- 37
- Тип
- открытый
- Язык
- ti
- В каталоге с
- 15 авг.
- 1/24сутки в ленте
- 39
- 1/48двое суток
- 44
- 1/72трое суток
- 48
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
без подписи
እንኳን ደስ አላችሁ። የ ድሬዳዋ ጉዞ ፕሮሞሽን በተጀመረ በመጀመሪያዎቹ ሳምንታት ውስጥ ከሃምሌ 20-ነሃሴ 6 በተመዘገበ ሽያጭ የሚጠበቅባቸውን መስፈርቶች በ90% ያደረሱ እንዲሁም ከደሴ እና ሐዋሳ ብራንች ቀዳሚነታቸውን ያረጋገጡ የኢቲኬር የምርት አስተዋዋቂዎች ካፒታል አየለ እና አንዋር ሰኢድ ኢንድሪስ እንኳን ደስ አላችሁ። ይህ ጥረታችሁ ለሌሎች የምርት አስተዋዋቂዎች እንዲሁም ይህንን ጉዞ ለማሳካት ጥረት እያደረጉ ላሉ ሁሉ ታላቅ የሆነ መነቃቃትን እንደሚፈጥር እናምናለን። ኢቲኬር #etcare #icare #youcare #wecare @etcareofficial
без подписи
SOLOMON TESFAYE እንኳን ደህና መጣህ ትክክለኛ ውሳኔና የመወሰን አቅም ያለው ሰው ሲገናኝ ይህን ይመስላል አሁን የቀረህ ስኬን ለመጎናፀፍ ሙሉ አቅመህን ለመጠቀም መወሰንና ወደ ተግባር መግባት ነው በድጋሜ እንኳን ደህና መጣህ 🌼🌸🌼🌸🌼🌸🌼🌸🌼🌸🌼🌸🌼🌸🌼🌸🌼🌸🌼🌸🌼🌸🌼🌸🌼🌸🌼🌸🍡🌸🍡🌸🍡🌸🌼🌸🌼🌸🌼🌸🌼🌸🌼🌸🌼🌸🌼🙏🌼🙏🌼🙏🌼🙏🌼🙏🌼🙏🌼👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪
ስኬት መጀመር ነው እናም በመቀጣል ልማድ ማድረግ ነው ከዚያ ደስ እያለህ የምሰራው ነው እንኳን ደህና መጣህ
Well come በዉሳኔህ ለስኬትህ አንድ እርምጃ ተራምደሀል እንኳን ደስ ያለህ💪💪💪💪👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
🌍 Welcome welcome Solomon Tesfaye እንኳን ደህና መጣህ ወንድማችን💪💪💪💪ትልቁ የውሳኔ ሰው👍👍👍👍👍👍የስኬት ዘመን ያድርግልህ👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺
🌍 Welcome welcome Solomon Tesfaye እንኳን ደህና መጣህ ወንድማችን💪💪💪💪ትልቁ የውሳኔ ሰው👍👍👍👍👍👍የስኬት ዘመን ያድርግልህ👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺
አሺ
Coffee Team☕️☕️☕️☕️☕️☕️☕️☕️ pinned «የሳምንት ፕሮግራማችን ማክሰኞ ገለፃ ጀሚላ mc ፋጡማ ሮብ ገለፃ መታደል mc በላይነህ አርብ ክትትል የኑስ mc ስንቴ ቅዳሜ ስልጠና ጀሚላ mc የኑስ በደንብ እየተዘጋጀን እንጠቀምበት የፕሮሞሽን ግማሽ ጊዜው አልቋል ጀግኖች እንበርታ ብዙ እንጋብዝ ብዙ ሪኦርደር እናድርግ 💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪»
የሳምንት ፕሮግራማችን ማክሰኞ ገለፃ ጀሚላ mc ፋጡማ ሮብ ገለፃ መታደል mc በላይነህ አርብ ክትትል የኑስ mc ስንቴ ቅዳሜ ስልጠና ጀሚላ mc የኑስ በደንብ እየተዘጋጀን እንጠቀምበት የፕሮሞሽን ግማሽ ጊዜው አልቋል ጀግኖች እንበርታ ብዙ እንጋብዝ ብዙ ሪኦርደር እናድርግ 💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪
በደንብ አድምጡት: የእኛ እጣ ፈንታ እየደረሰ ነው: እውነት ግዜውን ዋጁት: ስኬታማ ከመሆን ውጭ አማራጭ የለንም ከኢቲኬር ጋር ወደፊት #etcare #icare #youcare #wecare #diretselingindustres #etcarecosmoticsproduct #etcarewellnesproduct ✍️The future is Brignt🌤☀️
ሃሪፍ ምሽት ነበረን እናመሰግናለን አባታችን ክብር ይስጥልን!🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ሁላችሁም ክበሩልኝ🏆🏆🏆🏆🏆
Live stream finished (1 hour)
betam enamesegnalen managet endihum jegnaw mc mengie 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🌸🌼
እናመሰግናለን ጀግናው ማናጀር ስንቴ ተምረንበታል ብዙ አትርፌያለሁ ኑርልን ስኬትህ ይብዛ🙏🙏🙏🙏🙏🙏
без подписи
ከልብ እናመሰግናለን ታላቁ ሌደር ማናጀር እንዲሁም የቅርቡ ሬጂናል ዳይሪክተር የሚገርም ስልጠና ሰቶናል ከልብ እናመሰግናለን💪💪💪💪💪💪 ✍️አንድ ኔትወርከር ሌልፍባቸው የሚገቡ 4 ደረጃዎች አሉ 1,✍️በህይውት የመቆየት ደርጃ እስከ 6ወር የሚቆይ 2,✍️የመረጋጋት ደርጃ ከ6ወር እስከ 3 አመት የሚቆይ 3,✍️የስኬት ደርጃ ከ3 አመት አስከ 25 አመት የሚቅይ 4,✍️የታላቅነት ደርጃ ከ25 አመት በላይ ነበር በጣም አሪፍ ስልጠና ነበር ከልብ እናመሰግናለን 💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪
ይሰማል ይሰማል 🏃🏃🏃🏃🏃