አቡ ፉረይሀን [𝐀𝐛𝐮~𝐅𝐮𝐫𝐞𝐢𝐡𝐚𝐧~𝐂𝐡𝐚𝐧𝐧𝐞𝐥]✍️
Статистикаالسلام عليكم ورحمة الله وبركاته ይህ ቻናል በአሏህ ፍቃድ የሰለፎችን አቋም ማንፀባረቂያ እና አንዳንድ የተጅዊድ ት/ቶች የሚለቀቁበት ይሆናል ግንቦት 13/9/2017
- Последний пост
- 14 авг.
- Последнее чтение
- 13 авг.
- Постов за неделю
- 4
- Всего постов
- 23
- Тип
- открытый
- Язык
- und
- В каталоге с
- 13 авг.
- 1/24сутки в ленте
- 50
- 1/48двое суток
- 57
- 1/72трое суток
- 61
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
без подписи
без подписи
⚠️ለሚስታቸው ጠበቃ ለሚስትህ ሰቆቃ አትሁን። 🫱"ብዙ ግዜ ዲናቸው ላይ ጠንካራ ናቸው፣ ሰዎችን መካሪ ናቸው፣ የሰዎች ትዳር ጠንክሮ እንዲቀጥል የሚለፉ ናቸው የሚባሉ አንዳንድ ወንዶች ከራሳቸው ሚስቶች ጋር ሲሆኑ ግን ምላሳቸው እርጥብ አይደለም።" 🫱ታዲያ ሚስትህ የሌሎችን ባልና ሚስቶች የደስታ ኑሮ እያየችና ጓደኛዋ የኔ ባል ይሄንን ኣለኝ፣ ይሄንን ሰርቶ አስደሰተኝ ብላ የምትነግራትን እየሰማች አንተን እንዴት ብላ ትታዘዝህ? 💭📰ለመጀመሪያ አንተ ለሚስቱ የሚቆረቆርና የሚያስብ ባል ሁንና እሷ ለባሏ የምትጨነቅ የምትታዘዝ ሚስት ትሆናለች። ከሌሎች በፊት ለራስህ ሚስት ቦታ ስጥና ለሌሎቹ ትደርሳለህ።📰 📩 ሴቶችም ሚስቱ ሁኑ። .... Equality (የፆታ እኩልነት) የሚለው ምእራባዊያ አስተምህሮ ሰለማዊ ቤቶችን ያፍርስ እንጂ ምንም የጠቀመን ነገር የለም። አንዱ ለሌላኛው ሐቁን ጠብቆ ተከባብሮ መኖር ይሻላል።" 💡 ሰፊ ማብራሪያ ከመዓሊ'ሸይኽ ሷሊሕ ኣሉ'ሸይኽ 📚 እናድምጥ። || የቴሌግራም ቻናል፦ https://t.me/Abu_Hessan https://t.me/Abu_Hessan
📚የጠየቃችሁኝ የሆነችው ጠቃሚ የሆነች ሪሳላ ይሀው አንብቧት በተለይም ደረሶች📚 ( كَشْفُ شُبُهَاتِ المُكَفِّرَةِ فِي قَوْلِهِمْ: لَا عُذْرَ إِلَّا فِي الآخِرَةِ) ✍️ بِقَلَمِ الشيخ مُحَمَّد حَيَاة الوَلَوِي الهَرَوِي - حفظه الله - ርዕስ፦ "ከሽፉ ሹቡሃቲል ሙከፊረህ ፊ ቀውሊሂም፦ ላ ዑዝረ ኢላ ፊል አኺራ" ✍️ ጸሐፊ፦ ሸይኽ ሙሐመድ ሐያት አል-ወለዊ አል-ሀረዊ (ሐፊዘሁላህ) •━════✿🍃🌺🍃✿════━• 👇👇👇👇👇 https://t.me/AbuMerwanAselefy
🎁ስጦታ እውቀትን ለምትወዱ ሰዎች ከታች ያለችውን OPEN የምትሉዋን ነገር በመጫን የሰለፊዮችን ቻናል ይቀላቀሉ
اللَّهُمَّ لَا سَهْلَ إِلاَّ مَا جَعَلْتَهُ سَهْلاً، وَأَنْتَ تَجْعَلُ الْحَزْنَ إِذَا شِئْتَ سَهْلاً ttps://t.me/ahlutewhid ttps://t.me/ahlutewhid https://t.me/ahlutewhid የኢሞ ቻናል ሊንክ ለማግኘት ከታች ያለችዉን ጆይን ይበሉ 👇👇👇👇👇👇👇👇👇 I'm using imo Channel 𝐀𝐛𝐮~𝐅𝐮𝐫𝐞𝐢𝐡𝐚𝐧~𝐂𝐡𝐚𝐧. Click the link to join us! https://s.channelcom.tech/BBqQf2?from=copy_link
ttps://t.me/ahlutewhid ttps://t.me/ahlutewhid https://t.me/ahlutewhid የኢሞ ቻናል ሊንክ ለማግኘት ከታች ያለችዉን ጆይን ይበሉ 👇👇👇👇👇👇👇👇👇 I'm using imo Channel 𝐀𝐛𝐮~𝐅𝐮𝐫𝐞𝐢𝐡𝐚𝐧~𝐂𝐡𝐚𝐧. Click the link to join us! https://s.channelcom.tech/BBqQf2?from=copy_link
🚫 ረድ በሙስጦፋ ዐብደሏህ ● ክፍል (2) 🎙ሸይኽ አቡ ዘር ሐሰን ኮምቦልቻ -ሐፊዞሁ'ሏህ- ● ከተዳሰሱ ነጥቦች፦ — የነብያት ወራሾች የሆኑትን ዑለማኦች ክብር መጠበቅ ግደታ ነው .! — ጃሂሉ አቡ ኒብራስ በሸይኽ ረቢዕ ኢብኑ ሃዲ አል-መድኸሊይ ላይ በተናገረው አግባብነት የሌለው ንግግር ላይ መልስ ተሰጥቶበታል .! — ስለ ዑዝር ቢል-ጀህል፣ ተክፊር አል-ሙጥለቅ፣ ተክፊር አል-ሙዐየን የሸይኹል-ኢስላምን ንግግር በማጣቀስ ተብራርቷል .! 🎤 በደንብ ይደመጥ ክፍል (1) ለማግኘት፦ https://t.me/UstazAbuzarhassenAbutolha/17621 || የቴሌግራም ቻናል፦ https://t.me/UstazAbuzarhassenAbutolha
❓ በእውነት እና በሱና ላይ የተመሰረተ ህይወት መኖር ይፈልጋሉ? • ትክክለኛው የሰለፎች (የቀደሙት ደግ ሰዎች) መንገድ ምንድን ነው? • ከተለያዩ ብዥታዎች (ሹብሃቶች) ራስዎን እንዴት መጠበቅ ይችላሉ? • ልብን የሚያረጉ እና እውቀትን የሚጨምሩ የዲን ትምህርቶችን የት ያገኛሉ? ለነዚህና ለሌሎች መሠረታዊ የዲን ጥያቄዎችዎ አስተማማኝ ምላሽ ለማግኘት ቻናላችንን ይቀላቀሉ! 👉 አሁኑኑ ተቀላቀሉን፦ J O I N
ttps://t.me/ahlutewhid ttps://t.me/ahlutewhid https://t.me/ahlutewhid የኢሞ ቻናል ሊንክ ለማግኘት ከታች ያለችዉን ጆይን ይበሉ 👇👇👇👇👇👇👇👇👇 I'm using imo Channel 𝐀𝐛𝐮~𝐅𝐮𝐫𝐞𝐢𝐡𝐚𝐧~𝐂𝐡𝐚𝐧. Click the link to join us! https://s.channelcom.tech/BBqQf2?from=copy_link
🌼 ለዒልም ፈላጊዋ እህቴ☝️ ➺◉ ኒያሽን ለአላህ አጥሪ ➺◉ ከቁርኣንና ከሱና ጀምሪ ➺◉ ከታማኝ ዑለማዎች ተማሪ ➺◉ የተማርሺውን በሥራ ተግብሪ ➺◉ እልምን ለውዳሴ ወይም ለክርክር አትፈልጊ። ➺ለሰው ብለሽ አትማሪ🖊 🤲 ዱዓ اللهم علِّمنا ما ينفعنا، وانفعنا بما علَّمتنا، وزدنا علمًا، وارزقنا الإخلاص في طلبه والعمل به. آمين ttps://t.me/ahlutewhid ttps://t.me/ahlutewhid https://t.me/ahlutewhid የኢሞ ቻናል ሊንክ ለማግኘት ከታች ያለችዉን ጆይን ይበሉ 👇👇👇👇👇👇👇👇👇 I'm using imo Channel 𝐀𝐛𝐮~𝐅𝐮𝐫𝐞𝐢𝐡𝐚𝐧~𝐂𝐡𝐚𝐧. Click the link to join us! https://s.channelcom.tech/BBqQf2?from=copy_link
ምርጫው የእናንተ ነው የተመቻቹን ንኩት👇👇👇
●ወሳኝ የጁሙዓህ ኹጥባ (ምክር) ርዕስ :-" ከቢድዐና ከቢድዐ ባለቤቶች ኡማውን ማስጠንቀቅ ግዴታችን ነው "🔹 🎙ሸይኽ አቡ ዘር ሐሰን ኮምቦልቻ -ሐፊዞሁ'ሏህ- 🕌 በ ኮምቦልቻ ከተማ ሰላም መስጂድ 🗓 ነሐሴ / 𝟏 / 𝟐𝟎𝟏𝟖 ይደመጥ ! ✈️https://t.me/UstazAbuzarhassenAbutolha
без подписи
📚 የዲን እውቀትዎን በቤቶ ይገንቡ! ከቤታችሁ ሆናችሁ በቀላሉ ዲናዊ እውቀቶችን፣ ትምህርቶችንና ማብራሪያዎችን ማግኘት ከፈለጉ፡ 🔹 ትምህርቶችን ለመከታተል 🔹 ጥያቄና መልሶችን ለማግኘት 🔹 ጣፋጭ ሙሀደራዎችን ለማግኘት 👇 ከታች ካሉት ዝርዝሮች/ሊንኮች አንዱን ይጫኑ!
ኢብኑል ቀይም (ረሂመሁላህ) «ጊዜን ማባከን ከሞት ይበልጥ የከፋ ነው! ምክንያቱም ጊዜን ማባከን ከአላህና ከወዲያኛው ዓለም (አኺራ) የሚለይህ ሲሆን፣ ሞት ግን ከዱንያና ከቤተሰቦችህ ብቻ ነው የሚለይህ።» ttps://t.me/ahlutewhid ttps://t.me/ahlutewhid https://t.me/ahlutewhid የኢሞ ቻናል ሊንክ ለማግኘት ከታች ያለችዉን ጆይን ይበሉ 👇👇👇👇👇👇👇👇👇 I'm using imo Channel 𝐀𝐛𝐮~𝐅𝐮𝐫𝐞𝐢𝐡𝐚𝐧~𝐂𝐡𝐚𝐧. Click the link to join us! https://s.channelcom.tech/BBqQf2?from=copy_link
ስደት ላይ የምትኖሪ እህቴ ሆይ! ሀገር ማጣትሽና ብቸኝነትሽ አያሳዝንሽ። ዲንሽን ይዘሽ ከተሰደድሽና በትዕግስት ካለፍሽው አላህ ዘንድ ታላቅ ምንዳ ይጠብቅሻል።" ttps://t.me/ahlutewhid ttps://t.me/ahlutewhid https://t.me/ahlutewhid የኢሞ ቻናል ሊንክ ለማግኘት ከታች ያለችዉን ጆይን ይበሉ 👇👇👇👇👇👇👇👇👇 I'm using imo Channel 𝐀𝐛𝐮~𝐅𝐮𝐫𝐞𝐢𝐡𝐚𝐧~𝐂𝐡𝐚𝐧. Click the link to join us! https://s.channelcom.tech/BBqQf2?from=copy_link
📚 የዲን እውቀትዎን በቤቶ ይገንቡ! ከቤታችሁ ሆናችሁ በቀላሉ ዲናዊ እውቀቶችን፣ ትምህርቶችንና ማብራሪያዎችን ማግኘት ከፈለጉ፡ 🔹 ትምህርቶችን ለመከታተል 🔹 ጥያቄና መልሶችን ለማግኘት 🔹 ጣፋጭ ሙሀደራዎችን ለማግኘት 👇 ከታች ካሉት ዝርዝሮች/ሊንኮች አንዱን ይጫኑ!
ttps://t.me/ahlutewhid ttps://t.me/ahlutewhid https://t.me/ahlutewhid የኢሞ ቻናል ሊንክ ለማግኘት ከታች ያለችዉን ጆይን ይበሉ 👇👇👇👇👇👇👇👇👇 I'm using imo Channel 𝐀𝐛𝐮~𝐅𝐮𝐫𝐞𝐢𝐡𝐚𝐧~𝐂𝐡𝐚𝐧. Click the link to join us! https://s.channelcom.tech/BBqQf2?from=copy_link
ምርጫው የእናንተ ነው የተመቻቹን ንኩት👇👇👇