አቡ መርየም አህመድ ሸረፋ
Статистикаhttps://t.me/ahmedserfa https://t.me/ahmedserfa 👌وَأَعْظَمُ مَا أَمَرَ اللَّهُ بِهِ التَّوْحِيدُ، وَهُوَ : إِفْرَادُ اللَّهِ بِالْعِبَادَةِ. وَأَعْظَمُ مَا نَهَى عَنْهُ الشِّركُ، وَهُوَ: دَعْوَةُ غَيْرِهِ مَعَهُ،
- Последний пост
- 30 июл.
- Последнее чтение
- 15 авг.
- Постов за неделю
- 0
- Всего постов
- 21
- Тип
- открытый
- Язык
- арабский
- В каталоге с
- 13 авг.
- 1/24сутки в ленте
- 93
- 1/48двое суток
- 106
- 1/72трое суток
- 114
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
https://t.me/Ibn_Habib_Aselefy/2164
🎤🎤ታላቅ የሙሃደራ ዝግጅት🎤 አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላህ ወበረካቱ ውድ እና የተከባራቹሁ ሰለፊዮች በሙሉ በያላቹበት ሰላማቹን ብዝት ያርግልን እያልን እነሆ የፍታች እሁድ በቀን 19/11/2018 ታላቅ የደዓዋ ፕሮግራም ተዘጋጅቶ እናንተን በመጠባበቅ ላይ ይገኛል ። 🪑 የእለቱ ተጋባዥ መሻይኾች ና ኡስታዞች 🎙️1 የሀገራችን ታላቁ ሸይኽ አሸይኽ አብድልሀሚድ አለተሚይ ( ሀፍዘሁሏሁ) 🎙️2ኛ ሸይኻችን አሸይኽ መህቡብ (ሀፍሁሀሏህ) ከሳንኩራ 3ኛ ሸሰይፉሏህ ከምስራቅ ስልጢ (ሀፍዘሁሏህ) 4ኛ ሸተውፍቅ ከባሎ ቀሪሶ (ሀፍዘሁሏህ) ✍ኢንሻ አላህ ሌላም ተጋባዥ ብርቅዬ የሆኑ ኡስታዞች ይኖራሉ። ርዕሰ:–በሰአቱ ይገልፃል በሰአቱ በመገኘት የፕሮግራሙ እና የኸይር ስራ ተካፋይ ይሁኑ ለሌሎች ሼር በማድረግ ይተባበሩን በእለቱ እንኳን መቅረት ማርፈድ ያስቆጫል አድራሻ በመአከላዊ እትዮጲያ ክልል በስልጤ ዞን በምስራቅ ስልጢ ወረዳ በባሎ ሪረሶ ቀበሌ በቀሪሶ ጎጥ በሚገኘው በሰለፍዮች መስጂድ 🕌🕌🕌 ፕሮግራሙ የምጀምርበት ሰአት ⌚️ ከጡዋቱ 2:30 የምጀምር ይሆናል በግዜ እንትገኙ እናሳስባለን ።👍👍👍👍👍👍 ለበለጠ መረጃ 📞📞📞 09 28 14 44 57 ወይም 0916270733 ይደዊሉ ኑ ብላለች ቀሪሶ ከነ ወዳጅ ዘመዶ ማንንም ሳይረሶ !!!!!! ••⇣⇣. ••⇣⇣ ╰𝐒𝐡𝐚𝐫𝐞. ╰𝐒𝐡𝐚𝐫𝐞 فالدال على الخير كفاعله. 🌐 ሼር በማድረግ ሀላፊነታችንን እንወጣ ባረከአላሁ ፊኩም!! ✈️✈️ 🚗🚗 መርጣቹሁ ደስ ባላቹህ መኪና ተሳፈሩ 👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/misraqsilticonferens https://t.me/misraqsilticonferens https://t.me/misraqsilticonferens
Ahmed Sherefa: አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላህ ወበረካቱ ውድ ሰለፊዮች በያላችሁበት ሰላማቱንንአላህ ያብዛልልን@ 🎤ታላቅ ላይቭ የዳዕዋ ፕሮግራም ጥሪ 🎤 በታላቁ የገርቢበር የዲን ኮንፈረንስ ግሩፕ ላይ መጪ ማክሰ ማታ በቀን 14/11/2018 ከምሽቱ ሶስት ሠዓት በኢትዮጵያ አቆጣጠር (3:00 pm) ጀምሮ ላይቭ የ add ና የዳዕዋ ፕሮግራም ይኖረናል ። 🪑 የእለቱ ተጋባዥ እንግዶቻችንችን ፦↩️ 🎙️1 ኡስታዝ ሁሰይን ሞሳ ከወራቤ( ሀፍዘሁሏህ) 🎙️2ኛ ኡስታዝ አብራር ከስልጢ (ሀፊዘሁሏህ) ✍ኢንሻ አላህ ሌላም ተጋባዥ እንግዶች ይኖራሉ 💻 ኦንላይን ሙሀደራ ያደርጋሉ ርዕሰ:–በሰአቱ ይገልፃል በሰአቱ በመገኘት የፕሮግራሙ እና የኸይር ስራ ተካፋይ ይሁኑ ለሌሎች ሼር በማድረግ አድርሱ በሠዓቱ እንኳን መቅረት ማርፈድ ያስከፍላል በሠዓቱ ላይቭ ገባ ብላቹ ተከታተሉ አድራሻ ቴሌግራም ••⇣⇣. ••⇣⇣ ╰𝐒𝐡𝐚𝐫𝐞. ╰𝐒𝐡𝐚𝐫𝐞 فالدال على الخير كفاعله. 🌐 ሼር በማድረግ ሀላፊነታችንን እንወጣ ባረከአላሁ ፊኩም!! https://t.me/misraqsilticonferens https://t.me/misraqsilticonferens https://t.me/misraqsilticonferens
без подписи
👌[ለመላ ሰለፊዮች የምስራች]! እነሆ የፊታች እሁድ በቀን 5/11/2018 በስልጤ ዞን በምስራቅ ስልጢ ወረዳ በባሎ ቀሪሶ በባሎ ጎጥ በሚገኘው በቢላል መስጂድ ሞቅ ደመቅ ያለ የሙሃዷራ ፕሮግራም አለን። 🚘🔭🎤ተጋባዥ መሻኢኾች እና ኡስታዞች፦ 1 ታላቁ ሸይኽ መህቡብ ከሳንኩራ 2 ሸይኽ ሰይፉላህ ከምስራቅ ስልጢ 3 ሸይኽ ተውሰፊቅ ከባሎ ቀሪሶ ቀበሌ 4 ኡስታዝ አቡ ሰልዋ ሁሰይን ሞሳ ከወራቤ 5 ኡስታዝ አብራር ቡሴራ ከቅበት 6 ኡስታዝ አቡ መርየም አህመድ ከወራቤ ⌚️እትዮ 🇪🇹2:30 በዚህ ገራሚ ፕሮግራም አይደለም መቅረት ማረፈድ እራሱ እጅግ ፀፀት ውስጥ ይከታል!! 👉 ስለዚህ እርሶ ከእነ ቤተሶ እና ወዳጅ ዘመዶ ጋራ ይህንን ፕሮግራም እንዲታደሙ ስንጋብዞ በታላቅ ደስታ ነው። ሼርርርር 👇👇👇👇🌺🌺🌺🌺✅✅✅ https://t.me/ahmedserfa https://t.me/ahmedserfa https://t.me/ahmedserfa
без подписи
✅✅አድሰና ትኩስ ግጥም ርእስ ....ሩህ አልባ ገዳይ (ኳስ) የተዳሰሱ ነጥቦች ✅ኳስ በመመልከት ሰአትን መግደል፣ ገንዘብን ማባከን ፣ ቤተሰብን አዛ ማድረግ እንዲሁም ፤ ኢባዳዎችን (ሶላትን) በሱ ምክኒያት ማሳለፍ እንዳለ፤ መልካም ግንኙነትን የሚያጠለሽ መሆኑን ተዳሶበታል። http://t.me/Abu_Muqbil_Poetry
በአንድ ቀን ፆም የአመት ወንጀል… ——— የፆሙ ቀን መች ነው? የዓሹራ ቀን ፆም ትሩፋት! ነቢዩ (ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም) እንዲህ ብለዋል:- قال النبي صلى الله عليه وسلم: "صِيَامُ يَوْمِ عَرَفَةَ أَحْتَسِبُ عَلَى اللَّهِ أَنْ يُكَفِّرَ السَّنَةَ الَّتِي قَبْلَهُ وَالسَّنَةَ الَّتِي بَعْدَهُ وَصِيَامُ يَوْمِ عَاشُورَاءَ أَحْتَسِبُ عَلَى اللَّهِ أَنْ يُكَفِّرَ السَّنَةَ الَّتِي قَبْلَهُ " رواه مسلم “የዐረፋ ቀን ፆም ከፊቱ ያለውን (አንድ) አመት እና ከኋላው ያለውን (አንድ) አመት ወንጀል ያስምራል (ያሰርዛል) ብዬ በአላህ ላይ እገምታለሁ። የዓሹራ ፆም ከፊቱ የነበረችውን አመት ወንጀል ያስምራል (ያሰርዛል) ብዬ በአላህ ላይ እገምታለሁ።” ሙስሊም 1162 ዘግበውታል። عن أبي قتادة رضي الله عنه – في صفة صوم النبي صلى الله عليه وسلم وهو حديث طويل – قال : وسئل عن صوم يوم عاشوراء فقال : " يكفر السنة الماضية " أخرجه مسلم , والترمذي , وابن ماجه አቢ ቀታዳ (ረዲየላሁ ዐንሁ) ስለ ነቢዩ (ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም) ፆም ሁኔታ በረጅም ሀዲስ የሚከተለውን ብሏል:- ነቢዩ ﷺ ስለ ዓሹራ ፆም ተጠይቀው ሲመልሱ “ያለፈውን አንድ አመት ወንጀል ያስምራል (ያሰርዛል)።” ብለዋል። [ሙስሊም፣ ትርሚዚይ፣ እና ኢብን ማጃ ዘግበውታል።] 🔷 ይህ አላህ ለኛ የዋለው ትልቅ ውለታ ነው!። በአንድ ቀን ፆም ምክንያት የአመት ትናንሽ ወንጀሎች ይሰረዛሉ። ➥ በመሆኑም በአላህ ፈቃድ ይህን ፆም የወፈቀው ሰው 10ኛው ቀን ሐሙስ ሙሀረም 10/1448 ዓ.ሂ: እንዲሁም በኢትዮ ሰኔ 18/2018: በፈረንጆች ደግሞ ጁን 25/2026 ስለሆነ ረቡዕ 9ኛውን ፆሞ ሐሙስ 10ኛውን ቀን ለመፆም እንዲዘጋጅ ሁላችንም በተቻለን መጠን እናነቃቃ፣ (እናስተውስ)። በመልካም ነገር ላይ በማስታወስ ተጨማሪ አጅር ከአላህ ዘንድ ለማግኘት መሽቀዳደም ነው። ✍🏻ኢብን ሽፋ: ሙሀረም 8/1448 ዓ. ሂ የተለያዩ ት/ቶችን ለማግኘት የቴሌግራም ቻናላችን ⤵️ #join ያድርጉና ይቀላቀሉ https://telegram.me/IbnShifa https://telegram.me/IbnShifa Follow Ibn Shifa's WhatsApp Channel: ⤵️⤵️ https://whatsapp.com/channel/0029VbAU7moHgZWXXXnNiL3f
አስደሳች ዜና ለመላው ኩተሬ እና አጎራባች ቀበሌ ነዋሪዎች በሙሉ! 🎁 በስልጤ ዞን አልቾ ውሪሮ ወረዳ በኩተሬ አል'ዋህዳ ሰለፊዮች መስጂድ ላይ የፊታችን ቅዳሜ ግንቦት 22/2018 እጅግ አጓጊ እና ደማቅ ፕሮግራም ከክቡር እንግዶች ጋር ተዘጋጅቶ ይጠብቃቹሀል! ↪️ ተጋባዥ እንዶቻችን፦ 💺 ኡስታዝ አቡል-ዓባስ (ፈጅሩዲን) ከአዳማ «ሀፊዘሁላህ» 💺 ኡስታዝ መሀመድ ሰልማን ከቅልጦ «ሀፊዘሁላህ» 🕰 ፕሮግራሙ ከጥዋቱ 2:30 የሚጀምር ሲሆን አይደለም መቅረት መርፈድ እንኳ የስቆጫል 💡 ለሴቶች በቂ ቦታ ተዘጋጅቷል። ከእናንተ የሚጠበቀው ፕሮግራሙን መገኘት ብቻ ነው። 🕌 አድራሻ: ኩተሬ አድሱ መናሀሪያ አጠገብ 👇👇👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/ahmedserfa https://t.me/ahmedserfa https://t.me/ahmedserfa
ልዩ የሙሃዶራ ዝግጅት በአልቾ ዊሪሮ ወረዳ በቡኒ ሳቀሞ ቀበሌ ቀድቀዶ ተብሎ በሚጠራ መንደር አስባልት ደዳር በሚገኛው አቡበክር መስጂድ ዛሬ እለተ እሁድ ረመዶን 19 /9/1447 ሰአት:- ከጠዋቱ 2:30 ጀመሮ ተጋባዥ:- ኡስታዝ ሙሀመድ ሰልማን ከቅልጦ ኡስታዝ አብድልሰላም ከአልቾ ኡስታዝ ስራጅ ከወራቤ እነዚ በዋነኝነት ስሆን ሌላም የአካባቢ ቢብርቅዬ ኡስታዞች አሉ ማሳሰቢያ ጊዜው ረመዷን ስለሆነ ጡዋት በግዜ ተጀምሮ በግዜ ስለሚያልቅ በግዜ እድትገኙልን በአክብሮት እንጠይቃለን። ቶሎ ኑ እሺ!!!!! 👇👇👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/ahmedserfa https://t.me/ahmedserfa
без подписи
ደረሰ ደረሰ ደረሰ ልዩ የሙሃዶራ ዝግጅት በአልቾ ዊሪሮ ወረዳ በቡኒ ሳቀሞ ቀበሌ በአብጀት በሚበለው መንደር ቀድቃዶ ተቅያ ሸዬቤት ከፍ ብሎ በሚገኘው አበበክር ስዲቅ መስጂድ አስባልት ደር በለው መስጂድ ተደግሶ ይጠብቃቹዋል።🪑🪑🪑🪑🪑 እነሆ ነገ እለተ እሁድ ረመዷን19 ሰአት:- ከጠዋቱ 2:30ምጀምር ይሆነል ተጋባዥ እንግዶቻችን 1, 🎤ኡስታዝ ሙሀመድ ሰልማን ከአዘርነት 2,🎤 ኡስታዝ ስራጅ ከወራቤ 3, 🎤ኡስታዝ አብድሰለም ከአልቾ 4🎤,ኡስታዝ አህመድ ከወራቤ 5, 🎤ኡስታዝ ሙኒር ከአብጀት 6🎤ኡስታዝ ነስረዲን ከቀጨሞ መሰሰቢየ ረመዷን ስለሆነ ፖሮግራሙ በዙህር ልየቆም ስለ ምችልበጠወት እድትገኙ ከወዲሁ እነሰስባለን ፖሮግራሙ በአለህ ፌቃድ 2:30 ምጀምር ይሆናል 👈 فاحرصوا على الحضور ودلوا غيركم فالدال على الخير كفاعله ይህን አስደሳች የሙሀደራ የምስራች ዜና የሰማችሁ ላልሰሙት በማድረስ ላይ ተባበሩ። ሌሎችንም ወደ ኸይር ቦታ በመጋበዝ የአጅሩ ተካፋይ ሁኑ መልዕክታችን ነው አላህ ይግጠመን የቀጥታ ስርጭትም ይኖራል ኢንሻ አላህ #Join ይበሉ 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 t.me/Abjtmesjid #Join ይበሉ 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 t.me/Abjtmesjid
We're talking about ሀያ ሼር አርጉ ሸይኽ መህቡቡ መገዝገዝ ጀምሮዋሉ ያሰላምምምምምምምም. Click the link to join us! https://s.imoim.net/ZasJr4?from=TG
ሼክ መህቡቡ ልገቡ 10 ደቂቃ ብቻ ነው የቀራቸው ሼር አርጉ እስከዛ
ገባ ገባ በሉ ኡስታዝ አቡ ሙዓዝ ከወራቤ ስለ ሰብር ጀምሮዋል።። https://t.me/ahmedserfa
https://t.me/ahmedserfa?livestream=e9832b2865f220980c
፡
We're talking about ሰፋ ያለ የደዋ ድግስ በኡስታዝ መሀመድ ሰልማን. Click the link to join us! https://s.imoim.net/ZasJr4?from=TG
የረመዷንን ሌባ ተጠንቀቁ ➚➚➚➚➚➚➚➚ አንደኛ ሌባ፦ ↙️ 📺 ቴሌቪዥን በድራማና ቆሻሻ በሆነ ፕሮግራም ምክንያት የሰዎችን ፆም የሚያበላሽ አጅራቸውንም የሚቀንስ አደገኛ ሌባ ነው ቲቪ እንቅልፍ ከመተኛት ጭምር የሚከለክል አደገኛ ሌባ ነው!!! ሁለተኛው ሌባ፦ ↙️ 🏢 የሱቅ ቦታ፦ ያለ ምንም ገደብ ገንዘብንና ወቅትን ለየት ባለ ሁኔታ የሚያባክን ሲሆን ይህን ለመቆጣጠር ከመሄድህ በፊት አስብበት ተጠንቀቅ!!! ሶስተኛ ሌባ፦↙️ 👁 አለመተኛት፦ ውድ ግዜህን የሚነጥቅ በመጨረሻው አንድ ሶስተኛ ሌሊት ላይ ከተሀጁድ ከስቲግፋር የሚከለክል ከባድ ሌባ ነውና በአግባቡ ማስተዋል ያስፈልጋል። አራተኛ ሌባ፦ ↙️ 🍱 ኩሽና፦ በተለይ ሴቶች!!! ረጅም ግዜ የተለያዩ ምግቦችን በማዘጋጀት ግዜያቸውን በኩሽና ውስጥ የሚጨርሱ አሉ! ደግሞኮ አይበሉትም ቀመስ ቀመስ አድርገው ብዙውን ቆሻሻ መጣያ ውስጥ ይጨምሩታል!!! (እህቴ ሆይ!!! ረመዷንን የተለያዩ ምግቦችን በማዘጋጀት ግዜሽን አትፍጂ ይህን ስልሽ ጭራሽ ምግብ አትስሪ ማለቴ አይደለም!!! መቼም ግልፅ ነውና ሚዛናዊ ሁኚ ለማለት ነው። ፀሀፊው)) አምስተኛ ሌባ፦ ↙️ 📲 ስልክ፦ ለረጅም ግዜ ወሬ ማብዛት!!! በዛ ላይ ህሜቱ፣ ነገር ማዋሰዱ፣ አለተባለ እያሉ ግዜን መግደልና ሚስጥርን ማባከን እንዲሁም ብዙ የሚታዩ አልባሌ ነገሮችንም አቅፏል። ((አላህ ይድረስልን)) ስድስተኛ ሌባ፦ ↙️ 💵 ስስት፦ የሶደቃን አጅር የሚከለክል በተለይ የረመዷንን ወር ሶደቃ የሚከለክል ሌባ ነው። ሰባተኛ ሌባ፦ 🌴 አላህ የማይወሳበት መጅሊስ፦ ያ ! የቂያማ ቀን በሰውየው ላይ ፀፀት የሚሆን አደገኛ ሌባ!!! በመጨረሻም፦ ➘ ትልቁ ሌባ 🌐 የመገናኛ ቡዙኃኖች፦ አላህን የሚያስወድድ ስራ ካልተሰራበት አደገኛ የረመዷን ሌባ!!! አደራ ፍጠኑ! አደራ ፍጠኑ!! ያሉት ቀናቶች በጣም ትንሾች ናቸው። አላህ በሚወደው ስራ የምንጠቀምበት ወር ያድርግልን !! ከወንድም ሷሊህ ገፅ ከተወሰነ ማስተካከያ ጋር የተወሰዴ 🏝🏝🏝 ➘➘➘➘ https://t.me/AbuImranAselefy/8380
ትልቅ ብስራት ትልቅ ብስራት አሰላሙ ዐለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱሁ ነጋ ኡሁድ ረመዷን 5 የደዕዋ ፕሎግራም ዬት በአልቾ ወረዳ በቀጨሞ ቀበሌ ውስጥ በአቡበክር መስጂድ ሰአት 2 ፡ 30 ይጀመራል ደዕዋ የሚየደርጉ ተገባዥ ኢንግዶች 1, ኡስታዝ ሙሀመድ ሰልማን ከአዘርነት 2, ኡስታዝ ፈድሉ ከጮል 3, ኡስታዝ አህመድ ከወራቤ 4,ኡስታዝ ዐብድል ሰላም ከአልቾ 5, ኡስታዝ ፋሪስ ከአኖቦ ወንድማችን ዘከሪያ እና ወንድማቹህ ነስረዲን ከዛው ከቀጨሞ ቀበሌ ውስጥ በለይቭም ጭምር ስለሆነ በዚህ👇 ሊንክ መከታተል ትችላላቹ ሼር ሼር በመድረግ ተበራቱ https://t.me/+J6ME3wZp9lFiNTdk