tgindex
أنابيا
@alphamuslimschannelарабский

اَلسَّلَامُ عَلَيْكُمْ وَرَحْمَةُ اللّٰـهِ وَبَرَكاتُهُ For any contact @sabrx12 @Iisbir @R74432645

Последний пост
14 авг.
Последнее чтение
15 авг.
Постов за неделю
11
Всего постов
27
Тип
открытый
Язык
арабский
В каталоге с
13 авг.
Подписчики
364
−3 за 3 дн.
Сутки
0
0,00%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
73
27 постов
Вовлечённость
20,1%
к подписчикам
Постов в день
1,6
всего 27
Упоминаний
0
каналов
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
47
1/48двое суток
53
1/72трое суток
58

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • без подписи

  • 𝒯ℴ𝓭𝓪𝔂'𝓼 𝓱𝓪𝓭𝓲𝓽𝓱 ሁለቱም የእሳት ናቸው! ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦ ﴿إذا تَواجَهَ المُسْلِمانِ بِسَيْفَيْهِما، فقتل أحدُهُما صاحبِه، فَهُما في النارِ قيل: يا رسولَ اللهِ: هذا القاتِلُ فما بالُ المَقْتُولِ؟ قال: أرادَ قَتْلَ صاحِبِه﴾ “ሁለት ሙስሊሞች በሰይፋቸው ለመገዳደል ቢገናኛኙ ገዳዩም ተገዳዩም የእሳት ናቸው አሉ። ሰሀቦችም አንቱ የአላህ መልዕክተኛ  ገዳዩስ እሺ በመግደሉ ይቀጣ ተገዳዩ እንዴት እሳት ሊያገኘው ይችላል? ብለው ጠየቁ። እሳቸውም ጓደኛውን ለመግደል ስላሰበ ነው አሉ።” 📚 ቡኻሪ ዘግበውታል፡ 7083

  • без подписи

  • ወላሂ ነቢዩን {ﷺ} ብታየቻው ኖሮ ትወዳቸው ነበር። ብትጎዳኛቸው ደግሞ ልብህን መስሚያህን እና እይታህን ይማርኩት ነበር።ጓደኝነታቸው ካንተጋ ቢረዝም ልብህ በሳቸው ፍቅር በተንጠለጠለ ነበር።ልብህ በሳቸው የተንጠለጠለ ሆኖ ስትለያቸው ዱኒያ ፊትህ ላይ ትጨልም ነበር። ልብህም በተሰበረ ነበር። اللهم صل وسلم علی نبينا محمد ﷺ🥺

  • 🏷 የጁመዓ ቀን ሱናዎች 🕌 سنن يوم الجمعة 🕌 ••••••••••••••••••••●✿⊱🍃⊰✿●•••••••••••••••• ❶ الغسل ❷ الطيب ❸ السواك ❹ لبس الجميل ❺ قراءة سورة الكهف ❻ التبكير لصلاة الجمعة ❼ الإكثار من الدعاء والصلاة على النبي •••••••••••••••••●✿⊱🍃⊰✿●•••••••••••••••••• • ገላን መታጠብ • ሽቶ መቀባት ( ለወንድ ብቻ) • ሲዋክ መጠቀም • ጥሩ ልብስ መልበስ • ሱረቱል   ካህፍን መቅራት • ለጁመዓ ሶላት ቀደም ብሎ መሄድ • በነብዩ ﷺ ላይ ሰለዋትን ማብዛት •••••••••••••••••••●✿⊱🍃⊰✿●••••••••••••••••••• ● ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል : ❝ የጁመዕ ሌሊትና  ቀኑ ለይ በኔ ሰለዋትን  አብዙ ሶለዋታችሁ እኮ ለኔ ይቀርብልኛል ❞ اللَّهُمَّ صلِّ عَلَى مُحمَّدٍ وعلى آلِ مُحمَّدٍ كَمَا صَلَّيْتَ عَلَى إِبْرَاهِيمَ وَعَلَى آلِ إِبْرَاهِيمَ، إِنَّكَ حَمِيدٌ مَجِيدٌ اللَّهُمَّ بَارِكْ عَلَى مُحَمَّدٍ وَعَلَى آلِ مُحمَّدٍ، كَمَا بَارَكْتَ عَلَى إِبْرَاهِيمَ وَعَلَى آل إِبْرَاهيم إِنَّكَ حَميدٌ مَجيد ❝ ሼር በማድረግ የአጅሩ ተካፋይ እንሁን ❞ 🔖 Share

  • አላህ ሆይ🤲🇵🇸           በጋዛ እና በምድር ማዕዘናት           ሁሉ የሚገኙትን የተጨቆኑ            እና የተበደሉ ወገኖቻችንን                  ጠብቃቸው🤲             ​ቁስላቸውን ፈውስላቸው...        ረሃብና ጥማታቸውን አቁምላቸው     ለበረደውና መጠለያ ላጣው ሙቀትና ከለላ             ሁናቸው... ያጡትን በላቀ ሁኔታ ተካላቸው በልባቸውም ውስጥ ሰኪናን  እና ጽናትን አውርድባቸው።🤲...🇵🇸              🇵🇸..​አላህ ሆይ ያዘኑትን አፅናና አበሳቸውን አቅልል በምድራቸውም ላይ እውነተኛ ሰላምን ፍትህን እና ነፃነትን አውርድላቸው                              🇵🇸አሚን 🤲

  • ለ አንድ ባሪያ ምርጡ ቀን ማለት፤ወደ አላህ ከልቡ የተመለሰበት ቀን ነው። ኢብኑል ጀውዚ

  • ዱኒያ ዋጋዋ! ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦ ﴿لَوْ كَانَتِ الدُّنْيَا تَعْدِلُ عِنْدَ اللَّهِ جَنَاحَ بَعُوضَةٍ مَا سَقَى كَافِرًا مِنْهَا شَرْبَةَ مَاءٍ﴾ “ዱኒያ አላህ ዘንድ የትንኝ ክንፍ ምታክል ቦታ ቢኖራት ኖሮ በአላህ የካዱ ሰዎች አንድ ጉንጭ ውሀ አይጎነጩም ነበር።” 📚 ቲርሚዚ ዘግበውታል: 2320

  • 🔖 አህባቢ ነገ ሐሙስ ነው መፆም አንርሳ ባረከሏሁ ፊኩም ለሌሎችም አስታውሱ

  • без подписи

  • "ሰብር ማለት ዝም ብሎ ቀናትን                 መቁጠር ሳይሆን...         በጭንቀቱ መሃል ሆነህም ነገ ነገሮች እንደሚስተካከሉ በአላህ እርግጠኛ                 መሆን ነው 🌟"

  • ጥያቄ ከፊል የሰዉነት ክፍል ዉዱዕ ሲያደርግ 3 ጊዜ ማጠብ ከፊሉን ሁለት ጊዜ ወይም አንድ ጊዜ ቢያጥብ ከመቸኮልጋ ዉዱዑ ይበላሻልን? መልስ አይበላሽም፤ ግዴታዉ አንድ ጊዜ ማጠቡ ነዉ። ሁለተኛዉ ፈድላ ነዉ። ሶስተኛዉ ሱና ነዉ። ከ3 ጊዜ በላይ መጨመር ቢድዓ ነዉ። አንድ ጊዜ ሙሉ የሆነ ሁሉን ያዳረሰ ትጥበት ከታጠበ አንድ ጊዜ ይበቃል ግዴታዉ አንዴ መታጠቡ ነዉ ከአንድ ከጨመረ እስከ 3 ጊዜ ሱና ነዉ ሁሉም አካሉ 3 ጊዜ ማጠብ ግዴታ አይደለም ከፊሉን የሰዉነት ክፍል 3 ጊዜ ቢያጥብ ከፊሉን የሰዉነት ክፍል 2 ጊዜ ቢያጥብ ከፊሉን የሰዉነት አካል 1 ጊዜ ቢያጥብ ያብቃቃል(ይበቃል) ዉዱዑ ትክክል ነዉ

  • без подписи

  • 𝒯ℴ𝓭𝓪𝔂'𝓼 𝓱𝓪𝓭𝓲𝓽𝓱 ረውዳ የጀነት ጨፌ! ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦ ﴿مَا بَيْنَ بَيْتِي وَمِنْبَرِي رَوْضَةٌ مِنْ رِيَاضِ الْجَنَّةِ، وَمِنْبَرِي عَلَى حَوْضِي﴾ ​“በቤቴና በሚንበሬ (በስብከት መድረኬ) መካከል ያለው ቦታ ከጀነት ጨፌዎች (የጀነት የአትክልት ስፍራዎች) አንዷ ጨፌ ናት፤ ሚንበሬም በሐውዴ ላይ ነው።” 📚 ቡኻሪ ዘግበውታል፡ 1888

  • አንድ ሰው መጥፎ ቃላት ሲሰድብህ የምትናደደውን ያህል ፣ ወደ ሗላ ባስቀሩህ መጥፎ ልማዶች ላይ ካልተናደድክ አትለወጥም!

  • ሁሉም ነገር ያበቃ (የተቋረጠ) ሲመስልህ፣ አሏህ ተአምር ይልካል! 🦋✨ ተስፋ አትቁረጥ፤ የአሏህ እገዛ ሁል ጊዜ ቅርብ ነው።

  • ኢማም ፉደይል ቢን ዒያድ (ረሒመሁላህ) እንዲህ ብለዋል፦ "ሙእሚን ንግግሩ ጥቂት ነው፣ ሥራው ግን ብዙ ነው። ሙናፊቅ ደግሞ ንግግሩ ብዙ ነው፣ ሥራው ግን ጥቂት ነው።" እንዲሁም እርሳቸው (ረሒመሁላህ) እንዲህ ብለዋል፦ "ከጁምዐ እስከ ጁምዐ ድረስ የተናገረውን ቃል በጥንቃቄ የሚቆጥር ሰው አውቃለሁ።"

  • 🔖 አህባቢ ነገ ሰኞ ነው መፆም አንርሳ ባረከሏሁ ፊኩም ለሌሎችም አስታውሱ

  • без подписи

  • без подписи