tgindex
TEBUK MEDIA ተቡክ ሚዲያ

TEBUK MEDIA ተቡክ ሚዲያ

Статистика

ቁርዐን ፣ ሀዲስ የሰለፎች እና የኡለማዎች ንግግር እንዲሁም ጠቃሚ መረጃዎች ፣መልዕክቶች የሚተላለፍበት ቻናል📚

Последний пост
1 авг.
Последнее чтение
14 авг.
Постов за неделю
0
Всего постов
26
Тип
открытый
Язык
am
В каталоге с
13 авг.
Подписчики
337
−4 за 2 дн.
Сутки
0
0,00%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
32
26 постов
Вовлечённость
9,5%
к подписчикам
Постов в день
0,0
всего 26
Упоминаний
0
каналов
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
19
1/48двое суток
21
1/72трое суток
23

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • በትላንትናው ዕለት፣ አፋልጉን ስንላችሁ የነበረችው ልጅ ተገኝታለች። አልሐምዱሊላሂረቢልዓለሚን! ሁላችሁንም እናመሰግናለን።

  • አፋልጉኝ ፈቲያ አሊ ሐሙስ በ23/11/2018 ዓ.ም. ከቀኑ 7፡00 ሰዓት አካባቢ ከምትኖርበት ቤት ወጥታ እስካሁን አልተመለሰችም። ፈቲያ የአእምሮ ሕመምተኛ ናት። ከእሷ ጋር የሚኖሩት እናቷ ሲሆኑ፣ እናቷም ታማሚ በመሆናቸው የሁላችሁን ትብብር እንጠይቃለን። አድራሻ፦ አዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ፣ ወረዳ 03፣ ቀበሌ 21 ማንኛውም መረጃ ያላችሁ ሰዎች በዚህ ስልክ ቁጥር እንድትደውሉ እንጠይቃለን፦ 0913 90 92 01 ኡስታዝ አብድልመና

  • የኢትዮጵያ ሙስሊም የጤና ባለሙያዎች ማህበር ከልደታ ክፍለ ከተማ እስልምና ጉዳዮች ምክር ቤት ጋር በመተባበር የተዘጋጀ የህክምና አገልግሎት በኡስማን ኢብኑ አፋን (ሸይኽ ደሊል) መስጅድ ሀምሌ 12 /2018

  • " የመጨረሻው ዘመን ፈተናዎች "     🎤  ኡስታዝ ሁሴን ኢሳ ================== ነሲሓ ቲቪ እስላማዊ እውቀት ለሁሉም! YouTube : https://www.youtube.com/@nesihatv Facebook ፡  https://www.facebook.com/@nesihatv Telegram :  http://t.me/nesihatv 📡 Ethiosat  /11545 / H / 45000

  • የመስጂዳችን ጀመአ የሆነው አፋልጉን ስም ዑመር ሁሴን ጁመኣ ከ10በኃላ እንደ ወጣ አልተመለሰም የለበሰው ከታች ሱሪ ሽሮ ከለር ቱታ እና ጥቁር ሹራብ ነው ያየው ሰው በነዚህ ስልክ ይደውል 0913590058 አብድል ሀዚዝ ሁሴን 0907050570 ከሊፋ ሁሴን

  • 🌿 ልዩ የወጣቶች የክረምት ኮርስ 🌿 📚 የትምህርት መርሃ ግብር ሰኞ እና ማክሰኞ - ፊቅህ - መጽሐፍ፦ من الفقه الميسر (كتاب البيع والنكاح) - 👤 መምህር፦ ኡስታዝ ቡሽራ ዓሊ ረቡዕ - فتح رب البرية بتلخيص الحموية - 👤 መምህር፦ ኡስታዝ ሰልሰቢል ዙመካን ሐሙስ - ሲራ - መጽሐፍ፦ الأرجوزة الميئية - 👤 መምህር፦ ኡስታዝ ሱልጧን ቱሬ ቅዳሜ - ነህው - መጽሐፍ፦ نحو الصغير - 👤 መምህር፦ ኡስታዝ ከማል 🕗 የትምህርት ሰዓት ከቀኑ 8:00 – 10:00 🌸 ነቢዩ ﷺ ««من يرد الله به خيرًا يفقهه في الدين»» "አላህ መልካምን የሻለለትን ሰው በዲኑ ያስገነዝበዋል።"

  • 📢 አስደሳች ዜና! ከዳሩል ዒልም የቁርአን ሒፍዝ እና የተርቢያ መዕከል 💎 ዳሩል ዒልም መርከዝ ለመጪዉ ክረምትና በጋ በአዳሪ መርሃግብር ተማሪዎችን ለማስተማር ዝግጅቱን አጠናቆ በምዝገባ ላይ ይገኛል። ☑️ የመመዝገቢያ መስፈርቶች፦ 📍ጾታ፦ ለወንዶች ብቻ (አዳሪ) 📍 እድሜ፦ ከ10 - 20 ዓመት 📍 ጤንነት፦ ከማንኛውም በሽታ ነፃ የሆነ 📍 ስነ-ምግባር፦ለመርከዙ ህግና ደንቦች ተገዢ የሆነ 📍 ፍላጎት፦ ለመቅራት ከፍተኛ ፍላጎት ያለው 📍ክፍያ፦ ወርሃዊ ክፍያን መክፈል የሚችል ☑️ የሚሰጡ የትምህርት አይነቶች፦ 📌 የቁርአን ሒፍዝ (በቃል መያዝ) 📌 የቁርአን ነዘር (ንባብ) እና ሙራጀዓ (ክለሳ) 📌 ቃዒደቱን ኑራኒያ እና የተጅዊድ ትምህርቶች 📌 የተለያዩ የዲን ኪታቦች ☎️ ለምዝገባ እና ለበለጠ መረጃ፡ +251911171786 | +251910034682 +251947224231 | +251970092357 በቴሌግራም ለመመዝገብ ይህን ይጫኑ👈 በዋትስ አፕ  ለመመዝገብ ይህን ይጫኑ👈          የቴሌግራም አድራሻ፡ 🔗https://t.me/darulilmmerkezofficial 🔗https://t.me/darulilmmerkezofficial 🏢 አድራሻ: አንፎ 105 ከዘቢዳር ሆቴል ጀርባ

  • без подписи

  • 📣🎉አስደሳች ዜና ለወላጆች!🎉📣 🌧 ክረምቱን በእውቀት እናሳልፍ! 🕌 የኡመር ኢብኑል ኸጣብ (26)መስጂድ ና መድረሳ ለታዳጊዎች እና ለወጣት ልዩ የ2ወር የክረምት ኮርስ አዘጋጅቶላችኋል። 📝 የሚሰጡት ኮርሶች: ✅ አቂዳ            ✅ ሀዲስ         ✅ ፊቅህ            ✅  ተጅዊድ        ✅ ቃኢዳ            ✅ አረብኛ 📆 የት/ት ጊዜ:  ከሐምሌ 3 - ጷግሜ 5 👉 ለታዳጊዎች ከሰኞ -ቅዳሜ ⏰ ከጧት 3:00-6:00 ድረስ 👉ለወጣቶች ከሰኞ-ቅዳሜ ከሰአት 8:00-10:00 ድረስ ✍ የምዝገባ ጊዜ: ከሰኔ 23- ሀምሌ 1 ድረስ ብቻ 🏢 የምዝገባ ቦታ: ከአስር በኋላ  በኡመር ኢብኑል ኸጣብ (26)መስጂድ ወጣት ቢሮ 🚨 ያለው ቦታ ውስን በመሆኑ ፈጥነው ያስመዝግቡ! ☎️ ለበለጠ መረጃ: +251 94 316 8482 🕌 ኡመር ኢብኑል ኸጣብ (26)መስጂድ

  • 📢 አስደሳች ዜና! ከዳሩል ዒልም የቁርአን ሒፍዝ እና የተርቢያ መዕከል 💎 ዳሩል ዒልም መርከዝ ለመጪዉ ክረምትና በጋ በአዳሪ መርሃግብር ተማሪዎችን ለማስተማር ዝግጅቱን አጠናቆ በምዝገባ ላይ ይገኛል። ☑️ የመመዝገቢያ መስፈርቶች፦ 📍ጾታ፦ ለወንዶች ብቻ (አዳሪ) 📍 እድሜ፦ ከ10 - 20 ዓመት 📍 ጤንነት፦ ከማንኛውም በሽታ ነፃ የሆነ 📍 ስነ-ምግባር፦ለመርከዙ ህግና ደንቦች ተገዢ የሆነ 📍 ፍላጎት፦ ለመቅራት ከፍተኛ ፍላጎት ያለው 📍ክፍያ፦ ወርሃዊ ክፍያን መክፈል የሚችል ☑️ የሚሰጡ የትምህርት አይነቶች፦ 📌 የቁርአን ሒፍዝ (በቃል መያዝ) 📌 የቁርአን ነዘር (ንባብ) እና ሙራጀዓ (ክለሳ) 📌 ቃዒደቱን ኑራኒያ እና የተጅዊድ ትምህርቶች 📌 የተለያዩ የዲን ኪታቦች ☎️ ለምዝገባ እና ለበለጠ መረጃ፡ +251911171786 | +251910034682 +251947224231 | +251970092357 በቴሌግራም ለመመዝገብ ይህን ይጫኑ👈 በዋትስ አፕ  ለመመዝገብ ይህን ይጫኑ👈          የቴሌግራም አድራሻ፡ 🔗https://t.me/darulilmmerkezofficial 🔗https://t.me/darulilmmerkezofficial 🏢 አድራሻ: አንፎ 105 ከዘቢዳር ሆቴል ጀርባ

  • ኢናሊላሂ ወኢና ኢለይሂ ራጂዑን የአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ እ/ጉ/ም/ቤት ዋና ስራ አስፈፃሚ ኡስታዝ አብዱራዛቅ መሀመድ ኪሞ ወላጅ እናት ወ/ሮ ራቢያ ሀሰን ባደረባቸው ሕመም በህክምና ሲረዱ ቆይተው ዛሬ ሌሊቱን ወደ አኼራ ሄደዋል ። የቀብር ስነ-ስርዓት ከዙሁር ሰላት በኋላ በኮልፌ ሙስሊም መካነ መቃብር የሚፈፀም ይሆናል የአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ እስልምና ጉዳዮች ምክር ቤት አላህ ሱብሀነሁ ወተዓላ ለሟቿ ጀነትን ለቤተሰቦቻቸው ለወዳጅ ዘመዶቻቸው መጽናናትን እንዲሰጥ ይማፀናል ። ሙሀረም 10- 1448 ሂ. ሰኔ 18/2018 አ.ል አዲስ ከተማ ክ/ከ እስልምና ጉዳዮች ምክርቤት

  • 📣 የሙሀደራ ግብዣ ለሴቶች 🌸 ኢብኑ መስዑድ ኢስላሚክ ሴንተር የ2018 የትምህርት ዘመን መጠናቀቅን ምክኒያት በማድረግ የተዘጋጀውን ልዩ ፕሮግራም እንድትታደሙ ተጋብዛችሗል:: 🗓 ቅዳሜ ሰኔ 20/2018 ከጠዋቱ  3:00-6:30 🕌 ረያን መስጂድ ጦር ሃይሎች አካባቢ ⚠️ጥሪውን ለእህቶች በማድረስ የአጅሩ ተካፋይ ይሁኑ! ____ 🕌 ኢብኑ መስዑድ ኢስላሚክ ሴንተር 📲 t.me/merkezuna

  • «من ضوابط الصحبة» التكلف في التعامل من أسباب ثقل المصاحب. قال الشافعي: «أثقل أخواني على قلبي؛ من يتكلف لي، وأتكلف له، وأحب أخواني إلى قلبي؛ من أكون معه، كما أكون وحدي» (قناة د. أحمد بن محمد الخليل العلمية) (t.me/alkhalil_1)

  • " ቁርኣን እና ሀዲስ መሰረታዊ ማስረጃ "     🎤  በኡስታዝ ሙሀመድ ሀሰን ማሜ https://youtu.be/2NGytSYGlZs?si=lg3nG1QVZqkPkuxb ============== ነሲሓ ቲቪ ኢስላማዊ እውቀት ለሁሉም! YouTube : https://www.youtube.com/@nesihatv Facebook ፡  https://www.facebook.com/@nesihatv Telegram :  http://t.me/nesihatv 📡 Ethiosat  /11545 / H / 45000

  • ደርሶችን ሼር በማድረግ አግዙኝ። 👇 ከዚህ በመቀጠል በሸይኽ ሙሐመድ  ዘይን ሸይኽ አደም ሀፊዘሁሏህ ተቀርተው የተጠናቀቁ ደርሶች pdf ተገጥሞላቸው ከስር ተጭነዋል ለአለም አቀፍ ማህበረሰብ በማሰራጨት አግዙን አሏህ ይቀበለን 👇 ይህን ሸይኽ ከሌሎች ለየት የሚያደርገው በቋንቋ እና በሀዲስ በተፍሲር መረጃ እያጣቀሱ ሰፊ እና የማያዳግም ማብራርያ መስጠታቸው ነው ። 💫💫💫💫 #አቂዳ 👇 1, "አድ'ዱሩሱል ሙሂማህ | الدروس المهمة" 2, "ኡሱሉ'ሱንናህ | أصول السنة" 3, "ሸርሑ ከሽፊ' ሹቡሀት | شرح كشف الشبهات" 4, "ሸርሑ መሳኢሊል ጃሂሊያህ | شرح مسائل الجاهلية" 5, "ሸርሑ ዐቂደቲ 'ጠሐዊያህ | شرح عقيدة الطحاوية 6, "ሸርሑ ኡሱሊ አስ-ሱና | شرح أصول السنة" 7, "ደዓኢሙ ሚኒሃጂ ኑቡዋህ | دعائم منهاج النبوة" 8, "ሸርሑ ሱንና ሊልበርበሃሪ | شرح السنة للإمام البربهاري" 9, አልዑቡዲያህ / العبودية 10,ሙዘኪራ ዐለል ዐቂደቲል ዋሲጢየህ / مذكرة على العقيدة الواسطية 11,አሠባት_ዐለል_ኢስላም/الثَّباتُ عَلى الإسلامِ 12,አልወጅዝ/ الوجيز في عقدية سلف الصالح 13,ደላሉ ጀማዐቲል አሕባሽ/ضلال جماعة الأحباش 14,ፈትሁል መጅድ #ፊቅህ 1, "ሙዘኪራ ፊ አሕካሚ አስ-ሲያም | " مذكرة في أحكام الصيام #ቀዋኢድ_አልፊቅሂያ 👇 #ኡሱል_አልፊቅህ 👇 #ተርቢያ እና #አደብ👇 #ሀዲስ 👇 1,አልአርበዑነ_ነወዊያህ/الْأَربَعُونَ النَّوَوِيَّة 2,አሉእሉእ_ወልመርጃ/ اللؤلؤل والمرجان 3,ቡሉጉል መራም / بلوغ المرام 4, "ሱነኑ አቢ ዳውድ / سنن أبي داود" 4,ጃሚዑ ቲርሚዚይ 5,ሪያዱ ሷሊሂን #ሙሰጠላሁል_ሀዲስ 👇 1,ሙስጠለሑል ሐዲሥ/مصطلح الحديث #ሲራ 👇 1,ኹላሶቱ_ኑሪል_የቂን ጁዝ1-3/خُلاصَةُ نُورِ اليَقِينِ فِي سِيرَةِ سَيِّدِ المُرسَلِينَ 2, "አር'ረሒቁል መኽቱም | الرحيق المختوم #ነህው 👇 1,መትኑል አጅሩሚየህ/متن الأجرومية 2, "ሙልሐቱል' ኢዕራብ | ملحة اﻹعراب" 3, "ከሽፉ'ኒቃብ | كشف النقاب" 4، "አል'ፈዎኪሁል ጀንያህ | الفواكه الجنية" 5,ሸርሑ ኢብኒ ዐቂል ዐላ አልፊየቲ ኢብኒ ማሊክ/شرح ابن عقيل على ألفية ابن مالك #ሶርፍ 👇 #አል_ኢምላ 👇 #መንጢቅ👇 #በላጋ👇 #አል_ቁርዐን_ወኡሉሙሁ 👇 1, "ኡሱሉን'ፊ ተፋሲር | أصول في التفسير" 2,ሸርሑ ሙቀዲመቲ ተፍሲር/شرح مقدمة التفسير 3,አል ቀዋዒዱል ሒሳን አል ሙተዐሊቀቲ ቢተፍሲሪል ቁርኣን/القواعد الحِسان المتعلقة بتفسير القرآن 🧳 የነብያት ፋና የአለም ብርሃን የጀነት ስንቅ 🛖 📲 አጠቃላይ ፕሮግራሞቻችን በሶሻል ሚዲያ ለመከታተል:- 🗞️ በ Telegram~Channel ⤵️ 📎 🌴 የቴሌግራም ቻናል ጀይን👇👇👇 https://t.me/teaching_of_all_prophets https://t.me/teaching_of_all_prophets ✍በአቡ ሀኒፋ ሙሀመድ ሀፊዘሁሏህ  የተዘጋጁ

  • "«ጌታህም በእርግጥ ይሰጥሃል፤ ትደሰታለህም።» (ዱሃ፡ 5) ከላቀውና ከፍ ካለው አላህ የምትፈልጉትን ነገር ሁሉ ለምኑ፤ በባዶ እጃችሁም አይመልሳችሁም። ስለ ኑሯችሁ ተናገሩ፤ ልባችሁ ምን እንደሚመኝም ንገሩት። የመልሱን ብርሃን በአይናችሁ እንደምታዩት ሁሉ አጥብቃችሁ ዱዓ አድርጉ። እርሱ አላህ ነውና... ይሰማችኋል፣ የልባችሁን ስብራት ይጠግናል፣ ያከብራችኋል፣ ያበለጽገናልም፤ የልብ ስብራት መለስለስንና የደስታን ጣዕም እንድንቀምስም ያደርገናል።❤️

  • 📢 አስደሳች ዜና! ከዳሩል ዒልም የቁርአን ሒፍዝ እና የተርቢያ መዕከል 💎 ዳሩል ዒልም መርከዝ ለመጪዉ ክረምትና በጋ በአዳሪ መርሃግብር ተማሪዎችን ለማስተማር ዝግጅቱን አጠናቆ በምዝገባ ላይ ይገኛል። ☑️ የመመዝገቢያ መስፈርቶች፦ 📍ጾታ፦ ለወንዶች ብቻ (አዳሪ) 📍 እድሜ፦ ከ10 - 20 ዓመት 📍 ጤንነት፦ ከማንኛውም በሽታ ነፃ የሆነ 📍 ስነ-ምግባር፦ለመርከዙ ህግና ደንቦች ተገዢ የሆነ 📍 ፍላጎት፦ ለመቅራት ከፍተኛ ፍላጎት ያለው 📍ክፍያ፦ ወርሃዊ ክፍያን መክፈል የሚችል ☑️ የሚሰጡ የትምህርት አይነቶች፦ 📌 የቁርአን ሒፍዝ (በቃል መያዝ) 📌 የቁርአን ነዘር (ንባብ) እና ሙራጀዓ (ክለሳ) 📌 ቃዒደቱን ኑራኒያ እና የተጅዊድ ትምህርቶች 📌 የተለያዩ የዲን ኪታቦች ☎️ ለምዝገባ እና ለበለጠ መረጃ፡ +251911171786 | +251910034682 +251947224231 | +251970092357 በቴሌግራም ለመመዝገብ ይህን ይጫኑ👈 በዋትስ አፕ  ለመመዝገብ ይህን ይጫኑ👈          የቴሌግራም አድራሻ፡ 🔗https://t.me/darulilmmerkezofficial 🔗https://t.me/darulilmmerkezofficial 🏢 አድራሻ: አንፎ 105 ከዘቢዳር ሆቴል ጀርባ

  • ፈጥኖ የመለሰ ! 🚀 ትክክለኛውን መልስ ያገኘ ሰው 'Add' የሚለውን በመጫን ብዙ ጠቃሚ ቻናሎችን ያገኛል። ጥያቄ፦ ከሱረቱል ካህፍ መጀመሪያ ላይ አስር አንቀጾችን (አያቶችን) የሀፈዘ (የሸመደደ) ሰው ከደጃል ፈተና ይጠበቃል።

  • 👤 النصم እና الوثن 🌴 ልዩነታቸው ምንድነው⁉️ 👤الصنم ؛ ما يعبد من دون الله وجُعلَ على صورة إنسان. በሰው ቅርጽ ተሰርቶ ከአሏህ ውጭ የሚመለክ ነገር ነው፡፡ 🌴 الوثن: ما يعبد من دون الله على أي وجه كان. በማንኛውም አይነት ቅርጽ ተሰርቶ ከአሏህ ውጭ የሚመለክ ነገር ነው፡፡ 🌹#አረብኛ_ለሁሉም 🌍 ◈•┈┈┈┈•✿🍀❁🍀✿•┈┈┈┈•◈ 🎓 𝗝𝘂𝗱 𝗔𝗰𝗮𝗱𝗲𝗺𝘆 - أكـــاديــمـة جــود 📎 https://t.me/Jud_Acadamy