tgindex
አስገራሚ እውነታዎች

አስገራሚ እውነታዎች

Статистика

አለማችን እጅግ ለማመን ቀርቶ ለማሰብ እንኳን በሚከብዱ እውነታዎች የተሞላች ነች ይህንን አስገራሚ እውነታ ደግሞ በቻናላችን እንማማራለን ቻናላችን መርጣቹህ ስለምትከታተሉን እናመሰግናለን ። @Tim_Raja

Последний пост
15 авг.
Последнее чтение
13 авг.
Постов за неделю
5
Всего постов
23
Тип
открытый
Язык
ti
В каталоге с
13 авг.
Подписчики
96 724
−515 за 5 дн.
Сутки
−3
−0,00%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
1 443
23 постов
Вовлечённость
1,5%
к подписчикам
Постов в день
0,7
всего 23
Упоминаний
0
каналов
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
381
1/48двое суток
436
1/72трое суток
470

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • без подписи

  • без подписи

  • без подписи

  • 🦘 ካንጋሮዎች ወደ ኋላ መራመድ አይችሉም። ካንጋሮዎች ትልቅ ጡንቻማ ጅራትና ጠንካራ የኋላ እግሮች ስላሏቸው በመደበኛ ሁኔታ ወደ ኋላ መራመድ አይችሉም። 🦘 Join&Share -- @amazing_fact1

  • 🦥 የስሎዝ አስገራሚ እውነታ! ስሎዞች (Sloths) ሰገራቸውን ለማስወገድ በሳምንት አንድ ጊዜ ያህል ከዛፍ ላይ ወደ መሬት ይወርዳሉ። 🦥🌳 ብዙውን ጊዜ በዛፉ ሥር ትንሽ ጉድጓድ ቆፍረው ሰገራቸውን ያስወግዳሉ፣ ከዚያም ወደ ዛፉ ላይ ይመለሳሉ።  Join & Share - @amazing_fact1

  • በደቡብ ኮሪያ ሕግ መሠረት፣ ይፋዊ የማሳጅ ባለሙያ ፈቃድ ማግኘት የሚችሉት ዕይታ እክል ያለባቸው ሰዎች ናቸው። 🇰🇷👀 Join&Share - @amazing_fact1

  • 10 авг.1 012161

    በጥንቷ ሮም፣ ሰዎች ጥርሳቸውን ለማንጻት ሽንት ይጠቀሙ ነበር። Join& Share - @amazing_fact1

  • 9 авг.1 107191

    የነብር ምላስ ሸካራ ከመሆኑ የተነሳ የሰው ስጋን ከአጥንት ላይ ልሶ ማንሳት ይችላል። Join&Share - @amazing_fact1

  • 7 авг.1 427121

    ይሄን ያውቃሉ  ድመቶች እስከ 100 የተለያዩ ድምፆችን ማውጣት ሲችሉ ውሻወች ደሞ እስከ 10 የሚሆኑ የተለያዩ ድምፆችን ማውጣት ይችላሉ . Join & Share - @amazing_fact1

  • 6 авг.1 558303

    የሌሎች ሰዎች ሀሳብ ወይም አስተያየትን መፈራትት Allodoxaphobia ይባላል Allodoxaphobia ያለባቹ 👍 Allodoxaphobia የለለባቹ 👌

  • 6 авг.1 347355

    ይህንን ያውቃሉ ❓ በአውሮፓዊቷ ሀገር ኢስቶኒያ በሁሉም ሰዎች ቤት የ Wifi አቅርቦት አለ ..... የሚያስገርመው ነገር ግን ከቤቶቹ በተጨማሪ ሀገሪቷ ውስጥ ባሉት ጫካዎች ውስጥ ሁሉ ነፃ Wifi አለ 😏 Join&Share @amazing_fact1

  • 4 авг.1 677172

    የአለማችን ቀጭኑ ሰዐት ☝️ Join&Share @amazing_fact1

  • 2 авг.1 928331

    Sam Bartram የተባለው የእግር ኳስ በረኛ   ጌም ካለቀ በኋላ ለ 15 ደቂቃ ያካል ብቻውን ሜዳ ውስ ቋይቷል ይህም የሆነበት ምክንያት ከፍተኛ ጭጋግ ወይም ጉም ስለነበር  ጌሙ እንዳለቀ ማየት አልቻለም ነበር. Join & Share @amazing_fact1

  • 2 авг.1 749251

    Asia ውስጥ ወደ 4 Million የሚጠጉ ድመቶች ለምግብነት ይውላሉ Join & Share --- @amazing_fact1

  • 27 июл.2 951222

    ይህን ያውቃሉ አጭሩ የውሰት ውል😂😂 በ 2021 ፖርትስመዝ እና ብሪስቶል ሲቲ 120 ደቂቃዎችን የፈጀ እና 6 ጎሎች የተቆጠሩበትን የወዳጅነት ጨዋታ አድርገው ነበር። በጨዋታው የፖርትስመዝ በርካታ ተጫዋቾች በመጎዳታቸው የተነሳ ጨዋታውን ለማጠናቀቅ በቂ ተጫዋች አጥተው ነበር። ጨዋታውን በጊዜ ከማቋረጥ ይልቅ የብሪስቶል ሲቲ ተጫዋች የሆነው ማርሊ ፍራንሷ ታይቶ በማይታወቅ መልኩ ማሊያውን ቀይሮ ለፖርትስመዞች ተጫወተ። አስቂኙ ነገር የፖርትስመዝን ጉድለት እንዲሸፍን ወደ ሜዳ የገባው ፍራንሷ አሳዳጊ ክለቡ ብሪስቶል ላይ ግብ አስቆጥሮ ጨዋታው 3 ለ 3 እንዲጠናቀቅ ማድረግ ቻለ😂😂 ደስ የሚል ስፖርታዊ ክስተት ነው ግን በነጥብ ጨዋታ ቢሆን ያደርጉት ነበር😁

  • 27 июл.2 23115

    police  ውሻወች  ስልጠና የሚወስዱብ ግዜ የመጨረሻው self control በሚማሩበት በ photo እንደምታዩት ደመት በፊት ለፊታቸው እንድታለፍ ይደረጋል ለማለፍ ግዴታ ዝም ማለት አለባቸው. join - @amazing_fact1

  • 26 июл.2 346224

    7% የሚሆኑትም ወንዶች # Paruresis በተባለ የጭነቀት በሽታ የተጠቁ ናቸው ይህም ማለት ሌሎች ሰዎች በአቅራቢያቸው ካሉ ሽንት መሽናት አለመቻል ነው። Share 👇 @amazing_fact1

  • 26 июл.2 20120

    😯ይገርማል😲 ✔️ይሄ ህንፃ ሙሉ ለሙሉ ከሚያንፀባርቅ መስታወት ተሰርቶ ከሩቅ ሲያዩት አይታይም። Join 👉 @amazing_fact1

  • 25 июл.2 247171

    China ውስጥ  በ Internet ሱስ ለተጠቁ ማገገምያ Camp እንዳለ ስንቶቻቹ ታውቃላቹ የተከፈተውም 2004 Beijing ውስጥ ሲሆን  እስካውሁን ወደ 3000 የሚሆኑ  ታካሚዎች ታክመውበታል. Join @amazing_fact1

  • 25 июл.2 274325

    ይሄንን ያውቃሉ የ 4 አመት ልጅ በ average እስከ 450 ጥያቄዎች በ ቀን ይጠይቃሉ Join @amazing_fact1