- Последний пост
- 10 авг.
- Последнее чтение
- 15 авг.
- Постов за неделю
- 1
- Всего постов
- 18
- Тип
- открытый
- Язык
- und
- В каталоге с
- 13 авг.
- 1/24сутки в ленте
- 80
- 1/48двое суток
- 91
- 1/72трое суток
- 98
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
1955 EC እንጀራ ሻይ እና ቡና በነጻ ነው ፣ ካልጠገቡ ይጨመራል🗿 ያ ደጉ ዘመን!⛈
‼️ዘመኑ ያመጣውን የAI ጎርፍ ተከትሎ ብዙ ግለሰቦችና ድርጅቶች ከዚህም ከዚያም "አዲስ AI ፈጠርሁ" እያሉ ዜና ሲያስነግሩ ይሰማል። Optimist ለመሆን እሞክራለሁ፣ አደንቃለሁ ግን ደግሞ ሙሉ የAI ቴክኖሎጅ በአንድ ሰው የሚሰራ የቴክኖሎጅ ውጤት አደለም። በየደረጃው ብዙ ሀብትና እውቀት የሚጠይቅ ቴክኖሎጅ ነው። ከየት ይጀምራል መሰላችሁ። የመጀመሪያው የኮምፒውተር መሰረተ ልማት ነው። ግዙፍ መረጃ የማሰላሰል አቅም ያላቸው የኮምፒውተር ሰርቨሮችና የኔትወርክ መሰረተ ልማት ያስፈልጋሉ። Data Center ማለታችን ነው። በሁለተኛ ደረጃ በሚሊዮን or ቢሊዮን ቴራባይት የሚገመት የዳታ ክምችት ያስፈልጋል። ሶስተኛ የዳታ ክምችቱን መሰረት አድርጎ በተሰራ አልጎሪዝም የሰለጠነ የAI ሞዴል ያስፈልጋል። በመጨረሻ ሞዴሉ ከሰው ጋር እንዲያወራ የሚያስችለው Interfacing ያስፈልጋል። API ይባላል። አንድ ግለሰብ ይህን ሁሉ አሟልቶ አንድ ቻትቦት ሊሰራ አይችልም። ነገር ግን እንደ ጎግልና Open AI ያሉ ግዙፍ የቴክኖሎጂ አቅራቢዎች ከላይ ያወራሁትን 3ቱን ደረጃዎች ከሰሩ በኋላ የመጨረሻውን interfacing በሽያጭ መልኩ ለሶስተኛ ወገን አልሚዎች (3rd party developers) ያቀርባሉ። ሶስተኛ ወገን አልሚዎች subscribe ያደረጉትን API በመጠቀም የራሳቸውን mobile app ወይም web app ሰርተው ያቀርባሉ። ይህን ነው እንግዲህ "እኔ ሰራሁት" የሚሉን። ከእነዚህ ሶስተኛ ወገን አፕሊኬሽኖች ጋር ስታወሩ የምትፀፃፉት ግለሰቡ ከሰራው app ጋር ይመስላል እንጅ ከጀርባ ሙሉ ለሙሉ ሰርቭ የሚደረጉት በጎግል ወይም Open AI ሰርቨሮች ነው። Subscription ካቆመ የነዚህ አፕሊኬሽኖች አገልግሎትም ያቆማል። 🤷♂️ ምን ለማለት ነው... እንደ አገርም እንደ ግለሰብም "በራስ አቅም ሰራን" እያልን ራሳችንን ባናታልል ባይ ነኝ። AI based app ሰራሁ ቢባል ኖርማል ነው ያስኬዳል። AIዩን ራሱን ሰራሁት ማለት ግን አይነፋም። 😌
🚀 ማንኛዉም አይነት Telegram Bot && Modern Website ማሰራት ትፈልጋላችሁ? 💻 ዘመናዊ • ፈጣን • ደህንነቱ የተጠበቀ 🤖 Contact Bot • Trading Bot • Shop Bot • AI Bot • Payment Bot 🌐 Business Website • Portfolio • E-commerce • Blog • Custom System 🔥 Free Deployment Included ☁️ Hosting Setup 🗄 Database Setup 🔒 Security Configuration ⚡️ Fast & Responsive Design 🎯 100% Custom Design 🎨 Modern & Realistic UI 📊 Admin Panel Support 📱 Mobile Friendly 💡 Idea ካለህ? እኔ እወጣዋለሁ! ━━━━━━━━━━━━━━━━━━ 📩 Contact Inbox: @Brana_editor 🚀 ፈጣን ምላሽ | ጥራት ያለው አገልግሎት | ታማኝ ስራ
ውሸታምን ለምን እንደዋሸ በፍጹም አትጠይቅ። ለማስረዳት እንደገና ይዋሻልና። መልካም ቀን🙏
🎰 Welcome Bonus 1200% — Maczo Crypto Casino 🎮 Crypto exchange · Sports · Live casino — all in one place 💳 USDT instant deposit & withdrawal → https://tglink.io/65f4b71c1a0e91
ከተወለድክ በአምስት ደቂቃ ውስጥ ስምህን፣ ሃይማኖትህን፣ ዜግነትህንና ወገንህን (ክፍልህን) ይወስኑልሃል፤ አንተም ቀሪ ዘመንህን ያልመረጥከውን ነገር ስትከላከል ትኖራለህ።" ©Arthur Schopenhauer https://t.me/asgerami_ewnetawo
The School System is a Scam. They scammed our money, time, and effort. Most importantly our AGE. ✌️😎 https://t.me/asgerami_ewnetawo
አዲሱ ስራ ይሄ ነው መጀመር ትችላላችሁ። ከ 2 ሚልየን በላይ ተጠቃሚዎች አሉት ስም ፡ Argo ገንዘብ ማግኛ መንገድ ፡ invitation + search ከምንም በላይ ደስ የሚለው ደግሞ እኛ ሰርች ስናደርግ 0.01 Ton ይሰጠናል። ገንዘብ ማውጫ መንገድ ፡ Binance , Bybit እና ሌሎች እውነተኝነት ፡ Verified 100% ችግሩ ፡ invite ያደረግናቸው Search ማድረግ አለባቸው ካለበለዚያ አይቆጥርም። ጥቅሙ Argo ላይ የፈለግነውን ነገር Search አድርገን ማግኘት እንችላለን። ◼️ ፊልም ◼️ ቻናል ◼️ ግሩፕ ◼️ ቻት በደቂቃ ያመጣላቹሃል bot ውስጥ ገብታቹ የፈለጋቹትን Search ስታደርጉ ያመጣላቹሃል Search እያደረጋችሁ $$ መስራት ትችላላችሁ። ለመጀመር http://t.me/Argo?start=a_8CBUVHUD http://t.me/Argo?start=a_8CBUVHUD https://t.me/asgerami_ewnetawo 🤖 Powered by Post Signature Bot
#Trending‼️ አንድ የ70 አመት ሳውዲ አረቢያዊ የ20 አመት ወጣትን ሴት ማግባቱ መነጋገሪያ ሆኗል ። ይህ ታላቅ ሰው ለ20 አመቷ ወጣት ለሰርጓ 5 ኪሎ ግራም ወርቅ እና rolls royce መኪና ስጦታ አበርክቷል 5 ኪሎ ግራም ወርቅ ማለት 756,000$ ሲሆን በኛ ሀገር 116 ሚልየን ብር እንደማለት ነው። https://t.me/asgerami_ewnetawo
ዴሪክ ሆል ገና ሲወለድ ልቡ አይመታም ፣በዶክተሮች በህይወት የመትረፍ እድሉ አንድ መቶ ብቻ ነው ተብሎ ነበር። መራመድ እና ማውራት አለመቻልን ጨምሮ እጅግ በጣም ብዙ ፈተናዎችን አሸንፏል። በአሁኑ ሰዓት አሜሪካ የሲያትል ሲሃውክስ ለብሔራዊ የእግር ኳስ ሊግ (NFL) ታዋቂ ፕሮፌሽናል የእግርኳስ ተጫዋች ሲሆን1.91 ሜትር ቁመት እና 115.2 ኪ.ግ ክብደት አለው። አይተርፍም ይሞታል የተባለው ዴሪክ ሆል'ሱፐር ቦውል' በሚባል የዩናይትድ ስቴትስ ብሔራዊ የእግር ኳስ ሊግ ውስጥ ጀግና! ተብሎ ይጠራል። ዴሪክ ጥሩ ተከፋይ ከሚባሉ ተጨዋቾች መካከል አንዱ ሲሆን የእርዳታ ፋውንዴሽን አለው። ፋውንዴሽኑ ያለጊዜያቸው የተወለዱ ሕፃናትን እና ቤተሰቦቻቸውን በመደገፍ፣ የምግብ ዋስትናን በመዋጋት እና በቂ አገልግሎት በማይሰጡ ማህበረሰቦች ውስጥ የልጅነት ውፍረትን በመፍታት ላይ ያተኩራል https://t.me/asgerami_ewnetawo
Good search ላይ የፈለግነውን ነገር ከ telegram Search አድርገን ማግኘት እንችላለን ፊልም ቻናል ግሩፕ ቻት በደቂቃ ያመጣላቹሃል bot ውስጥ ገብታቹ የፈለጋቹትን Search ስታደርጉ ያመጣላቹሃል https://t.me/goodsearchabot?start=685235686 https://t.me/asgerami_ewnetawo
Good search ላይ የፈለግነውን ነገር ከ telegram Search አድርገን ማግኘት እንችላለን ፊልም ቻናል ግሩፕ ቻት በደቂቃ ያመጣላቹሃል bot ውስጥ ገብታቹ የፈለጋቹትን Search ስታደርጉ ያመጣላቹሃል https://t.me/goodsearchabot?start=685235686 https://t.me/asgerami_ewnetawo
🆓 ከቴሌግራም ሳትወጡ በነፃ ዶላር መስራት ትፈልጋላችሁ ❓ አዎ ከሆነ መልሳችሁ አሁኑኑ ይሄንን የቴሌግራም ቦት ፈጥናችሁ ጀምሩ 💸 🟠 ዝቅተኛ የማውጣት መጠን 1 ዶላር የማውጣት ጥያቄ በትክክል እንደሚሰጡ አረጋግጨለሁ። 📝 አሰራሩም በጣም ቀላል ነው። 🏪 መጀመሪያ ቦቱን እንደከፈታችሁ 3 ነፃ Spin ይሰጣችኋል በዚያ ተጫውታችሁ ስትጨርሱ ተጨማሪ 3 Spin ለማግኘት ቻናላቸውን መቀላቀል ነው ሌላ ተጨማሪ Spin ለማግኘት ደግሞ ሰዎችን መጋበዝ እና ታስክ መስራት ነው ከእናንተ የሚጠበቅባችሁ። 🤩🤩🤩🤩🤩🤩 https://t.me/earncraft_bot/app?startapp=Njg1MjM1Njg2XzE%3D https://t.me/earncraft_bot/app?startapp=Njg1MjM1Njg2XzE%3D
automatic caption/username እያንዳንዱ Post ስር Automatically የሚያስቀምጥላተቹ አስገራሚ Bot 👉 https://t.me/PostSignatureProBot
🆓 ከቴሌግራም ሳትወጡ በነፃ ዶላር መስራት ትፈልጋላችሁ ❓ አዎ ከሆነ መልሳችሁ አሁኑኑ ይሄንን የቴሌግራም ቦት ፈጥናችሁ ጀምሩ 💸 🟠 ዝቅተኛ የማውጣት መጠን 1 ዶላር የማውጣት ጥያቄ በትክክል እንደሚሰጡ አረጋግጨለሁ። 📝 አሰራሩም በጣም ቀላል ነው። 🏪 መጀመሪያ ቦቱን እንደከፈታችሁ 3 ነፃ Spin ይሰጣችኋል በዚያ ተጫውታችሁ ስትጨርሱ ተጨማሪ 3 Spin ለማግኘት ቻናላቸውን መቀላቀል ነው ሌላ ተጨማሪ Spin ለማግኘት ደግሞ ሰዎችን መጋበዝ እና ታስክ መስራት ነው ከእናንተ የሚጠበቅባችሁ። 🤩🤩🤩🤩🤩🤩 https://t.me/earncraft_bot/app?startapp=Njg1MjM1Njg2XzE%3D https://t.me/earncraft_bot/app?startapp=Njg1MjM1Njg2XzE%3D https://t.me/asgerami_ewnetawo
ማስታወቂያ በቴክ ላይ ለሚሰራ የቴሌግራፍ ቻናል ላይ Admin ሆናችሁ መስራት ምትፈልጉ ልጆች በ @Brana_editor አናግሩኝ። አስታውሱ ስራችሁ ከሌሎች ተመሳሳይ ይዘት ካላቸው ቻናሎች ላይ Forward ወይም copy እያደረጉ በቀን ቢያንስ 2 እና ከዛ በላይ post ማድግ ነው። ማሳሰቢያ እኔስ ጥቅሜ ምንድን ነው ካላችሁ በሳምንት 3 ቀን የራሳችሁን ቻናል በነፃ ማስተዋወቅ ትችላላችሁ ። https://t.me/asgerami_ewnetawo
ክርስቶስ ተንሰአ ሙታን ✝️ ብዐብይ ሃይል ወስልጣን 🙏✨ አሰሮ ለሰይጣን 👿 አግዐዞ ለአዳም 👼 ሰላም እምይእዜሰ 🕊 ኮነ ፍስሃ ወሰላም 🕊 እንኳን ለብርሃነ ትንሳኤው አደረሳችሁ 🌅🎉 https://t.me/asgerami_ewnetawo
ጃ ጉ ዋ ር 🐅 🐅 🐅 ጃጉዋር የሚለው ቃል የተገኘው ከህንድ ቋንቋ ሲሆን ትርጉሙም በአንድ ምት ብቻ ጠላቱን የሚገድል ማለት ነው። 🐅 ጃጉዋር በማታ ብቻ የሚንቀሳቀስ፣ በመንጋ መኖር የማይሻ ብቸኛ ነዋሪ እንስሳ ሲሆን ድንገተኛ ጥቃት የሚያደርስ የደፈጣ አዳኝ ነው። የሚኖርበትን ዋሻ የሚያጥረው በእዳሪውና በዛፎች ነው። 🐅 ጃጉዋሮች አንድን ግዙፍ እንስሳ የሚገድሉት ጭንቅላቱ ላይ አንድ ምት በማሳረፍና በአንድ ጊዜ ንክሻ ብቻ ነው። 🐅 ጃጉዋር አጋዘንን የመሰለ ጉልበተኛ እንስሳ በአንድ የጡጫ ምት ወይም አንድ ጊዜ በመቧጠጥ ብቻ መግደልና መመገብ ይችላል። 🐅 ጃጉዋር በግዝፈትና በጉልበት ተወዳዳሪ የሌለው የድመት ዝርያ ነው። ከድመት ዝርያዎችም ውሃ ውስጥ መዋኘት የሚወደው ጃጉዋር ነው። 🐅 ሜላኒስቲክ የተባሉት የጃጉዋር ዝርያዎች ሙሉ ለሙሉ ጥቁር ናቸው። 🐅 ጃጉዋሮች ሁሉ ሲወለዱ ዓይነ-ስውር ናቸው ዓይን የሚያበቅሉት ከተወለዱ በኋላ ነው። 🐅 ጃጉዋር ሥጋ በል እንስሳ ቢሆንም ከእፅዋት ዘር ግን በጣም የሚወደው ፍራፍሬ አለ። እሱም አቮካዶ ነው። 🐅 ጃጉዋር በሰዎች የሚታደነው ስለ ቆዳው ውበት ነው። 🐅 በአሁኑ ጊዜ በዓለማችን ላይ ያሉት የጃጉዋሮች ቁጥር ከ6 ሺህ አይበልጥም። 🐅 ጃጉዋርን የሚያስፈራው ወይም ስጋት ውስጥ የሚከተው ብቸኛ ፍጥረት አናኮንዳ የተባለ የእባብ ዝርያ ብቻ ነው። ━━━━━━━ አንብበው ከወደዱት 👍👍 https://t.me/asgerami_ewnetawo