tgindex
Aplus Hustler
@aplushustler19ангНиКскиК

🇪🇹💻 Online work only 🔥 Real methods, real results 📈 Hustling smart, not loud ❌ No scams | ❌ No fake promises ✅ Learn • Earn • Grow

Последний пост
14 авг.
Последнее чтение
03:10
Постов за неделю
6
Всего постов
23
Тип
открытый
Язык
ангНиКскиК
В каталоге с
15 авг.
Подписчики
1 435
+4 Са 2 дн.
Сутки
+2
+0,14%
Неделя
—
 
Месяц
—
 
Просмотров на пост
246
23 постов
Вовлечённость
17,1%
к подписчикам
Постов в день
0,9
всогО 23
УпОПинаниК
0
канаНОв
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
162
1/48двое суток
185
1/72трое суток
200

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • BREAKING 🔥: Google announced Gemini 3.7 Flash, now available on APIs, AI Studio, and Antigravity, with rollout to other products! > Gemini 3.7 Flash is 50% cheaper than Gemini 3.6 Flash. > It scored 65% on DeepSWE V1.1, getting close to GPT-5.6 Terra performance. Testing time 👀

  • 🎤We're on 📱 Tinder price update Sell Your 📱Tinder Account ━━━━━━━━━━━━━━━━━━━━━━━━━━ ✅Account created in (2010-2025) ━━━━━━━━━━━━━━━━━━━━━━━━━━ The old one ከሸጣችሁ:ለራስችሁ አዲስ መክፈት ትችላላችሁ✋✋🙌 ✅2024 .................3100 birr(18$) ✅2022 & 2023.......3400 birr (20$) ✅2016 - 2021..........3700 birr(22$) ✅2025 (1-6) months........2150 birr(13$) ✅2025 (7-12) months........1550 birr(9$) ━━━━━━━━━━━━━━━━━━━━━━━━━━ 🚫We Don't Buy 2026 Account! ✅Payment_method ✅🔠🔠🔠 ✅ 🔠🔠🔠🔠🔠🔠🔠🔠 ✅🔠🔠🔠🔠🔠🔠🔠 ━━━━━━━━━━━━━━━━━━━━━━━━━━ ✅የተከፈተበትን Year ካላወቃቹት የ 📱 tinder username ላኩልኝ እኔ Check አደርግላቹሃለሁ DM 😏 @aplus_info_official 📞 0978894640 ✅Check Our Channel for Payment Proof ━━━━━━━━━━━━━━━━━━━━━━━━━━ @aplus_proof Dm me 🫴 @aplus_info_official @aplus_info_official

  • የGemini ዕለታዊ የተጠቃሚ ቁጥር 1 Billion መድረሱን የGoogle CEO Sundar Pichai አስታወቀ። ይህም 1B የተጠቃሚ ቁጥር የደረሰ 14ኛው የGoogle product መሆን ችሏል። ✍️እናንተ በብዛት የምትጠቀሙት AI chatbot ምንድን ነው?

  • 🕯 foxiGrow bot ላይ ሁሌ ጠዋት ጠዋት አዳዲስ bot check አድርጉ ስሩዋቸውም 🛒🛒 ✅ ብራቸው አነስተኛ ቢሆንም task ነፍ ነው ሁሉንም task ሰርታችሁ ጨርሱ አታስቀሩዋቸው.... 🆓 1000% እንደሚከፍል የተረጋገጠ bot ነው ሰርታችሁ የድርሻችሁን ተቀበሉ !! ለመጀመር 👉 🕯 https://t.me/FoxiGrowbot?start=ref_7998082895 https://t.me/FoxiGrowbot?start=ref_7998082895

  • 1 mec =1100 ብር እገዛለሁ እስከ ቅዳሜ ድረስ 🙌

  • 💠ME pass የmeta earth አንድ project ነው እና ይህ project $mec የሚባል token ያለው ሲሆን አሁን ላይ 1 $mec = 5.9$-7$ አከባቢ ነው p2p ላይ በኢትዮጵያ 1000 birr 💠እሽ እና እንዴት ነው ይሄን token የምናገኘው ካላችሁ ልንገራችሁ ☺️ 🔻እናንተ በሰዎች referral ስትገቡ 1$mec ይሰጣችኋል እና ያን እራሱ stake ነው የሚረገው እና እናንተ በየቀኑ ከ stake $mec ማገናኘት ትችላላችሁ 🔢stake በማድረግ በየቀኑ መሰብሰብ 🔢daily check in በማድረግ 🔢 ሰዎችን በመጋበዝ ነው አስቡት አሁን ላይ national id የሌለዉ ሰዉ የለም እና ጓደኞቻቹ በመጋበዝ ብቻ እራሱ ብዙ ብር መስራት ትችላላችሁ✌️ 🟢በነገራችን ላይ የሰራችሁትን ወዲያው መሸጥ ትችላላችሁ💯 ለመጀመር👇👇👇 📱መጀመሪያ በዚህ ሊንክ APP አውርዱ 👇👇👇👇👇👇👇👇 https://play.google.com/store/apps/details?id=com.xd.metapass https://i.mec.me/?c=l9da5pn1 💻INVITATION CODE 👉 l9da5pn1 ✅ 💻INVITATION CODE 👉 l9da5pn1 ✅ 💠ሙሉ አሰራሩ video ላይ አለ 👇👇👇👇👇 https://t.me/AplusHustler/3821 ME pass ላይ የሰራነውን አወጣጥ 👇👇👇👇 https://t.me/AplusHustler/4179 🟫ሁላችሁም አሁኑኑ💵 ሰሊ ቤተሰብ✅ Me pass ላይ mec መሸጥ የምፈጉ እኛ እየገዛን ስለሆነ አናግሩን  ቀጥታ Screenshots ላኩ 0.1 mec = 50 birr 0.2 mec = 120 birr 0.3 mec = 160 birr 0.4 mec = 250 birr 0.5 mec = 400 birr 0.6 Mec = 520 birr 0.7 Mec = 640 birr 0.8 Mec = 760 birr 0.9 Mec = 880 birr 1 Mec = 1000 birr 💵በተጨማም Usdt መሸጥ የምፈልጉ አናግሩኝ በአሪፍ Rate እየገዛሁ ነው🫡 ✅Dm :- @Aplus_info ✅ me1y0yeh5twe5fpmxvrzgg4cj9p024fwk0x683suf ዋጋውን አይታችሁ Mec ወደ እኔ አስገብታችሁ Screenshot ላኩ  ከ Cbe or Tele birr ቁጥር እና ስም ጋር ሰው ስለሚበዛ @AplusHustlerP2p @AplusHustlerP2p

  • ✈️ስለ Airplane_Mode የማታዉቁት ! ✅ ይህን Feature ምንም እንኳ እኛ በብዛት የምንጠቀመዉ Distraction ለመቀነስ ፣ ባትሪ ለመቆጠብ ፣ እንዲሁም ለPrivacy ቢሆንም በዋናነት ይሄ Feature ስልካችን ዉስጥ የተጨመረበት ምክንያት በአውሮፕላን በምንሄድበት ወቅት ከስልካችን የሚወጡት ሲግናሎች (Signals) ከአዉሮፕላን ተቆጣጣሪ ራድዮች ጋር እንዳይጋጭ ለመርዳት ታስቦ ነበር። ✅ከስልክ ደሞ ለመጀመሪያ ጊዜ Nokia ስልክ ላይ ነዉ ይሄ Feature የተጨመረዉ።

  • p2p ከአንዳንድ exchange ውጪ ሙሉ በሙሉ በሚባል ደረጃ መዘጋቱን ተከትሎ scammer በዝቷል አንዳንድ ቦታዎች ከ 190-210 እየሸጡ ነው ብቻ የራሳችሁን ጥንቃቄ አድርጉ እንደ ሀገር የመጣ ችግር ስለሆነ ያው ምንም ማድረግ አይቻልም የተለያዩ exchange app የቴሌግራም bot ሌላም ሌላም አሉ ተጠንቀቁ exchange app ቢሆንም p2p ስላለው ብቻ መጠቀም risk አለው 🎯

  • Secure ነው ከሚባሉት መሀል የሆነው telegram Wallet p2p ሊዘጋ ነው ሌሎቹም የመጨረሻ ቀን እስከ June 30 አሳውቀዋል። አሁን የቀሩት በሀበሻ የተሰሩት p2p ብቻ ናቸው ምን ትላላችሁ?

  • 🤑 Register ስታረጉ 750$ የሚያወጣ የእነሱን Token በነፃ welcome gift ይሰጧቹሀል በተጨማሪም 3 Task አሉት እነሱን social ሚዲያ ላይ follow ማድረግ እነሱን ስትጨርሱ 1000$ ትደርሳላችሁ ..... ⚡️ ከዛ List እስኪሆን መጠበቅ ነው ... 😍 ➡️ App Download Link: https://w.verivault-chain.net/apk/kwtcn/kwtcn.apk ➡️ Invitation Code: IZDCRG 750$  =  IZDCRG

  • ↘️Meta የpremium subscription ሊጀምር ነው። ​ሜታ በታሪኩ ለመጀመሪያ ጊዜ ለዋና ዋና የማኅበራዊ ሚዲያ መተግበሪያዎቹ (Instagram, Facebook እና WhatsApp) ተጠቃሚዎች ተጨማሪ ልዩ አገልግሎቶችን የሚያገኙበት ወርሃዊ premium subscription ሊያስጀምር ነው። እነዚህ አገልግሎቶች የተጠቃሚዎችን ፍላጎት መሠረት በማድረግ በተለያዩ ደረጃዎች ቀርበዋል። ⚫​Instagram Plus ($3.99/ወር): የለጠፉትን Story ማን ስንት ጊዜ ደጋግሞ እንዳየው (rewatch count) ማወቅ ማስቻል፣ Story ከ24 ሰዓት በላይ እንዲቆይ ማድረግ፣ እና ሌላ ሰው የለጠፈውን Story እኛ ማየታችን ሳይታወቅ (anonymous preview) መመልከትን ያካትታል። ⚫​Facebook Plus ($3.99/ወር): ተጨማሪ የፕሮፋይል ማሻሻያዎችን (customization) እና ልዩ አኒሜሽን ያላቸው ግብረ-መልሶችን (Super Heart Reactions) ያካትታል። ⚫​WhatsApp Plus ($2.99/ወር): ልዩ ስቲከሮች፣ የሪንግቶን አማራጮች እና የመተግበሪያው ገጽታ (themes) መቀያየሪያዎችን ይዟል። ​​ሜታ ሁሉንም የደንበኝነት ምዝገባዎች ወደፊት በአንድ ላይ የሚያጠቃልልበትን "Meta One" የተሰኘ አዲስ ብራንድ ያስተዋወቀ ሲሆን ከፍተኛ የAI አቅም ለሚፈልጉ ተጠቃሚዎች በሚቀጥለው ወር ይጀምራል። ​ ሜታ በAI ቴክኖሎጂዎች ላይ እያወጣ ያለው እጅግ ከፍተኛ ወጪ ስላሳሰበው ኩባንያው ከማስታወቂያ ውጭ ሌላ የገቢ ምንጭ ለመፍጠር በመነሳሳቱ የመጣ ለውጥ መሆኑ ተገልጿል። ይህንን ዜና ተከትሎ የሜታ አክሲዮን ዋጋ የ3.7% ጭማሪ አሳይቷል። @creatoraplus✍️

  • ChatGPT PowerPoint ላይ ተካቷል። PowerPoint ላይ slide ለመስራት ChatGPTን መጠቀም ትችላላችሁ። ይህን ለማድረግ PowerPoint ከከፈታችሁ በኋላ Insert ላይ ትገባላችሁ። ከዛ Get Add-ins የሚለውን ትመርጣላችሁ። Search bar ላይ ChatGPT ብላችሁ search ታደርጉና add ታደርጉታላችሁ። Add ካደረጋችሁት በኋላ Home ላይ ስትገቡ ከላይ በቀኝ በኩል ChatGPTን ታገኙታላችሁ። እሱን በመክፈት Login አድርጋችሁ በቀላሉ prompt በመፃፍ slide እንዲሰራላችሁ ማድረግ ትችላላልችሁ። 🤩🤩🤩 @apluscreator

  • እስካሁነ‍እ ድረስ የባንክ አካውንታችሁን ከFayda መታወቂያ ጋር ለማስተሳሰር የእያንዳንዱን ባንክ link ማስታወስ አይጠበቅባችሁም። ይህን link በመጠቀም የሁሉም ባንኮችን link ማግኘት ትችላላችሁ። https://id.et/connect ጊዜና ገንዘባቸውን እንዲቆጥቡ ለወላጅ ዘመዶቻችሁ share አድርጉላቸው።

  • አሪፍ የ አፕሊኬሽን (App) ሀሳብ ኖሯችሁ፣ ግን ኮዲንግ (Coding) ስለማትችሉ ብቻ ሀሳባችሁን ተዋችሁት ታውቃላችሁ? እንግዲያውስ አንድ አስገራሚ ሚስጥር ልንገራችሁ፤ አሁን ላይ የራሳችሁን አፕ ለመስራት ማወቅ ያለባችሁ ብቸኛው የፕሮግራም ቋንቋ... የእለት ተእለት መግባቢያ ቋንቋችሁን ብቻ ነው! በአሁኑ ሰዓት "No-Code AI" (ያለ ኮድ አፕ የሚያሰሩ የ AI ቴክኖሎጂዎች) የቴክኖሎጂውን ዓለም ሙሉ በሙሉ እየቀየሩት ነው። አሁን ኮድ መጻፍ አይጠበቅባችሁም፤ በቀላሉ ለ AIው የምትፈልጉትን የቴክኖሎጂ ፕላትፎርም ወይም አፕሊኬሽን ገጽታ እና ሾል በጽሁፍ ወይም በድምፅ ታስረዱታላችሁ... እሱ ሙሉ ኮዱን ጽፎ፣ ዲዛይኑን አሰማምሮ በጥቂት ቀናት ውስጥ አፑን አዘጋጅቶ ይሰጣችኋል። ይህ ለምን ወሳኝ ነው? ምክንያቱም ውድ ለሆኑ ሶፍትዌር ዴቨሎፐሮች የሚከፈለውን ወጪ እና ጊዜ በማስቀረት፣ የቴክኖሎጂውን በር ለማንኛውም ጥሩ ሀሳብ ላለው ሰው ክፍት ስላደረገው ነው። አሁን ስማርት የሆነ ሀሳብ ያለው ማንኛውም ሰው የራሱን ቴክኖሎጂ መፍጠር ይችላል። ይህ አሁን ላይ ካሉ ትልልቅ የኦንላይን እድሎች (Online opportunities) አንዱ ነው። ሰዎች ምንም አይነት የኮዲንግ እውቀት ሳይኖራቸው፣ በ USDT ክፍያዎችን የሚቀበሉ፣ ከክሪፕቶ ጋር የተገናኙ እና የዕለት ተዕለት ችግሮችን የሚፈቱ አዳዲስ ፕላትፎርሞችን በነዚህ No-Code መሳሪያዎች እየገነቡ ነው። ሀሳብን ወደ እውነተኛ የቴክኖሎጂ ቢዝነስ የመቀየሪያው ፈጣኑ መንገድ አሁን እጃችን ላይ ይገኛል። ነገር ግን የራሱ የሆነ ስጋትም አለው። አፕ መስራት በጣም ቀላል እየሆነ ሲመጣ፣ ገበያው ምንም በማይጠቅሙ በብዙ ሺህ አፖች ይጥለቀለቃል። ትክክለኛው አሸናፊ አፕ መስራት የቻለው ሳይሆን... የሰዎችን ትክክለኛ ችግር የሚፈታ የተለየ ሀሳብ (Unique Idea) ይዞ የመጣው እና ለተጠቃሚው በሚመች መንገድ ያቀረበው ብቻ ይሆናል። በተጨማሪም ሙሉ በሙሉ በ AI ላይ መደገፍ፣ ሲስተሙ ቢበላሽ ወይም የሳይበር ጥቃት ቢደርስበት የኮዱን መሰረት ገብቶ ለማስተካከል ሊያዳግት ይችላል። ስማርት ቤተሰቦች፣ ዛሬ በድምፃችሁ እና በ AI ብቻ የራሳችሁን አፕሊኬሽን መስራት ብትችሉ... ምን አይነት ችግር የሚፈታ አፕ ትሰሩ ነበር? እስኪ የ አፕ ሀሳባችሁን ኮሜንት ላይ አጋሩኝ! 👇 Share this post with friends interested in technology 🚀

  • йоС пОдписи

  • йоС пОдписи

  • ባይናስ (P2P) በEthiopia በይፋ አቁሞል! @apluscreator

  • ✔️P2P ሁሉም Exchanges ( Binance , Bybit, Okx, Bitget…እየዘጉ ነዉ በETB መገበያየት

  • Google Artificial Intelligence Free Courses with Free Certificate Apply here: https://tinyurl.com/2dn6awab Mode: Online Financial coverage: Free Deadline: No deadline Benefits: • Free self-paced AI and machine learning courses with certification. • No registration or enrollment fees. • Learn foundational and intermediate AI skills at your own pace. • Certificate provided upon course completion. @gebijobs

  • $DOGS - አልተረሱም እንዴ 😁