A+ Travel Solutions 🛫
Статистика📚 Work and Education Advisory Services 🌍 🇫🇷 France 🇦🇪 UAE 🇹🇷 Turkey 🇮🇹 Italy 🇧🇬 Bulgaria 🇭🇺 Hungary 🇪🇸 Spain 🇺🇸 USA ★★★ IELTS PARTNER ★★★ 📞: +251952225242 👉 Contact: @aplussolutionsbot
- Последний пост
- 15:48
- Последнее чтение
- 13:00
- Постов за неделю
- 16
- Всего постов
- 49
- Тип
- открытый
- Язык
- английский
- Категория
- Языки
- В каталоге с
- 13 авг.
- 1/24сутки в ленте
- 306
- 1/48двое суток
- 350
- 1/72трое суток
- 378
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
видео или голосовое, без подписи
Top 5 Fully Funded Global Scholarships with the highest yearly acceptance rates for Ethiopian scholars, complete with official application portals: 1️⃣ DAAD Scholarships (Germany) Volume: ~800+ Ethiopians funded annually across Master's, PhD, and research programs. Funding: Fully Funded Official Website: www.daad.de 2️⃣ Erasmus Mundus Joint Masters (European Union) Volume: ~50–60+ Ethiopian scholars are selected per cohort. Funding: Fully Funded Official Website: www.eacea.ec.europa.eu 3️⃣ Stipendium Hungaricum (Hungary) Volume: Fixed bilateral government quota of 50 Ethiopian students per year. Funding: Fully Funded Official Website: www.stipendiumhungaricum.hu 4️⃣ Türkiye Scholarships (Türkiye Bursları) Volume: ~30–50+ Ethiopian recipients awarded annually. Funding: Fully Funded Official Website: www.turkiyeburslari.gov.tr 5️⃣ Mastercard Foundation Scholars Program Volume: High volume distributed across global partner institutions (e.g., McGill, Oxford, University of Gondar). Funding: Fully Funded Official Website: www.mastercardfdn.org 💡 Pro Tip: Save this post and bookmark these official links to keep track of upcoming application cycles for 2026/2027! #scholarship #ethiopia #scholar #africa @aplussolutions
🔹 ለፓስፖርት ፈላጊዎች አዲስ መረጃ🔹 አዲሱን ኢ-ፓስፖርት ከዛሬ ጀምሮ ከታች በተዘረዘሩት የኢትዮጵያ ኤምባሲዎች ለማግኘት ማመልከት ይችላሉ ! 1.ሮም ጣልያን 2.አቡጃ ናይጄሪያ 3.ኩዌት ሲቲይ 4.ናይሮቢ ኬንያ 5.ጂቡቲ 6.ኒው ዴይሊ 7.ፓሪስ 8.ለንደን 9.ቤሩት 10.አቡዳቢ የተባበሩት አረብ ኤምሬትስ የምትገኙ ኢትዮጵያውያን በሙሉ አዲሱን ኢ-ፓስፖርት ለማግኘት ማመልከት ይችላሉ ። በቅርቡ የምንሰጠውን አዲሱን ኢ-ፓስፖርት ለማግኘት ከፈለጉ ከታች ያለውን የመመዝገቢያ ሊንክ በመጠቀም በማመልከት ኢ-ፓስፖርት ማግኘት እንደሚችሉ ስንገልጽ በታላቅ የአገልጋይነት አክብሮት ነው ። የመመዝገቢያ ሊንክ https://immigration.gov.et @aplussolutions 💠
🔺A quick tour de France 🇫🇷 @aplussolutions
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
🔸 STUDY IN PARIS WITH ZERO FINANCIAL RISK! 🇫🇷✨ Dream of studying at the world-famous Sorbonne University in France, but worried about upfront costs? We’ve got you covered! 🎓 Why Sorbonne & France? Explore Europe: Your French student residency grants you visa-free travel to 29 European Schengen countries (Germany, Italy, Spain, Switzerland, etc.)! World-renowned education at subsidized public tuition rates 100% Fully funded scholarship opportunities (Eiffel Excellence) Post-study work visas to launch your career in Europe 🔥 EXCLUSIVE PROMOTION: 🎁 30% DISCOUNT on registration! 🛡️ 98% Visa & Admission Success Rate 🤝 NO UPFRONT PAYMENT — Pay only when we finish evaluating documents! 📩 DM us today or tap the link in our bio to claim your 30% discount! 👇 📞 0952225242 @aplussolutions 💠
"አንቺ ሴትዬ" አለ ፓስፖርቱ 😁 ነገ እናንተንም ሳይጠራችሁ ደውሉልን 🤙 ከሀገር ውጪ የመስራት ወይንም የመማር እቅዶን ዛሬውኑ በመደወል ጉዞዎን ከእኛ ጋር ይጀምሩ! ____ ☎️ 0952225242 📍 ቦሌ አትላስ ሆቴል አጠገብ ___ @aplussolutions 💠
🇪🇹 ውድ ኢትዮጲያውያን ይህ ሳምንታዊ ነፃ የትምህርት መረጃ ነው፣ ውድድር በበዛበት አለም እራሳችሁ እቤት ውስጥ በመውሰድ 9 ኮርሶችን #Audit እያደረጋችሁ ተማሩ ሰርተፍኬት የሚሰጡትንም ተቀበሉ! #ሼር Here are 9 top-tier strategy courses from world-class universities like Harvard, Stanford, and Wharton. You can audit most of them for free to learn at your own pace! 📚🌐 💡 Why this matter for Ethiopian professionals & founders: 📈 Scale Local Businesses: Apply global frameworks in market positioning, pricing, and competitive advantage to thrive in Ethiopia's rapidly growing digital and private sectors. 🧠 Master High-Stakes Decision-Making: Use game theory and strategic planning to navigate economic shifts, negotiate effectively, and manage risk. 🤝 Lead Through Transformation: Build essential leadership skills to execute big ideas, manage talent, and drive change across local startups, agencies, or institutions. 🌍 Build a Global Profile: Gain world class knowledge from top institutions boosting your resume, international opportunities, and professional credibility. 1) Foundations of Business Strategy (UVA) 🏛️ https://www.coursera.org/learn/uva-darden-foundations-business-strategy 2) Game Theory (Stanford) 🎲 https://www.coursera.org/learn/game-theory-1 3)Competitive Strategy & Organization Design (LMU Munich) ⚙️ https://www.coursera.org/learn/competitive-strategy-organization-design 4) Business Strategy: Competitive Advantage (Wharton) 🎯 https://www.coursera.org/learn/wharton-business-strategy 5) Strategic Planning & Execution (UVA) 📋 https://www.coursera.org/learn/strategic-planning-execution 6) Organizational Analysis (Stanford) 🔍 https://www.coursera.org/learn/organizational-analysis 7) Strategic Leadership & Management (UIUC) 👑 https://www.coursera.org/specializations/strategic-leadership-management 8) Advanced Strategy (MIT) 🚀 https://www.edx.org/executive-education/massachusetts-institute-of-technology-advanced-strategy 9) Exercising Leadership: Foundational Principles (Harvard) 🏛️ https://www.edx.org/learn/leadership/harvard-university-exercising-leadership-foundational-principles #Goodluck #መልካምእድል #ኢትዮጲያ @aplussolutions 💠
🔹Half Scholarship vs. Full Scholarship — ልዩነታቸው ምንድን ነው? 🔺 ብዙ ደንበኞቻችን በስልክና በኢንቦክስ የሚያቀርቡት የመጀመሪያው ጥያቄ "ሙሉ (Full) ስኮላርሺፕ እፈልጋለሁ!" የሚል ነው ☎️ 🔺 ስኮላርሺፕ (Scholarship) ማለት ምን ማለት ነው? በሀገራችን "Cost Sharing" ስንማር መንግስት ወጪውን አጠናቆ ከጨረስን በኋላ በሂደት የምንከፍለው እና ትምህርታችንን ስናጠናቅቅ "Student Copy" እና ኦሪጅናል ዲግሪያችንን የምንቀበልበት አሰራር ነው። በውጭ ሀገር ደግሞ በዲግሪ፣ በማስተርስ ወይም በPhD ደረጃ ለምናደርገው ትምህርት የሚጠየቀውን አጠቃላይ ክፍያ ትምህርት ቤቱ ወይም ትምህርት ቤቱ የሚገኝበት ክልል/መንግስት የሚሸፍነው ከሆነ ስኮላርሺፕ ይባላል። ይህም የተለያዩ ዓይነቶችና አማራጮች አሉት። 🔻 ስኮላርሺፕ እንዴት ይገኛል? Half (ከፊል) ወይም Full (ሙሉ) ስኮላርሺፕ እንደ ፍላጎታችን በኦርደር (Order) የሚመረጥ ወይም እኛ የምንመድበው ነገር አይደለም። 1️⃣ ሙሉ (Full) ስኮላርሺፕ ለማግኘት፡ አስፈላጊ የትምህርት ሰነዶችን አሟልቶ መገኘት እጅግ በጣም ከፍተኛ እና ተወዳዳሪ የሆነ የትምህርት ውጤት (በተለምዶ "ቀለም" ወይም "ሰቃይ" የምንላቸው ተማሪዎች የሚያስመዘግቡት ዓይነት) የተሻለና አግባብነት ያለው የሥራ ልምድ (እነዚህን መስፈርቶች ያሟሉ አመልካቾች ከሌሎች ተፎካካሪዎች ጋር በውድድር የሚያሸንፉት የትምህርት ዕድል ነው።) 2️⃣ Half (ከፊል) ስኮላርሺፕ እንዴት ይገኛል? የትምህርት ቤቱን የተወሰነ በመቶ (%) የትምህርት ክፍያ (Tuition Fee) ነፃ የሚያደርግ ዕድል ነው መካከለኛ ወይም ጥሩ የትምህርት ውጤት ላላቸው አመልካቾች በቀላሉ ሊገኝ የሚችል አማራጭ ነው የቀረውን የትምህርት ክፍያና የመኖርያ ወጪ አመልካቹ ወይም ቤተሰብ የሚሸፍነው ይሆናል 🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹 ከዚህ ውጪም እንደየ ትምህርት ደረጃዎ፣ የውጤት ሁኔታዎ እና ፍላጎትዎ የተለያዩ የትምህርት ክፍያዎችን የሚቀንሱ ወይም የሚሸፍኑ በርካታ አማራጮች አሉን። ዶክመንታችሁን በመላክ መመዘን እንችላለን 📩 አሁኑኑ ያናግሩን፤ ለእርስዎ የሚመጥነውን አማራጭ አብረን እንመርጣለን! 👉 @aplussolutions💠
👋 ሰላም ጤና ይስጥልኝ እስኪ ቁም ነገር ጀባ ልበላችሁ እና ህይወታችን ወደሚቀይር ጎዳና እንራመድ 🇪🇹 ⭐በውጪ ሀገር ማለትም በአሜሪካ፣ አውሮፓ ፣ ካናዳ፣ ዱባይ እና ሌሎችም ዩኒቨርስቲዎች መማር የምትፈልጉ ከሆነ ይሄ ቪድዬ ለናንተ ነው። ብቁ የስራ ሁኔታ ላይ ለመሆን እንደ NGO እና ትልልቅ ቦታዎች መስራት የምትፈልጉ ከሆነም ይሄ ቪድዬ ለናንተ ነው፣ ይህንን ቪድዬ ቢመለከተው ጥሩ ነው ለምትሉት ሰው Share ማድረግም አትርሱ። ✅ስለ TOFEL: https://t.me/aplussolutions/196 ✅ስለ IELTS: https://t.me/aplussolutions/195 ✅ስለ Duolingo: https://t.me/aplussolutions/212 የቴሌግራም ቻናላችን T.me//aplussolutions ይህ ነው ቪድዬ ላይ ያልኳችሁ ሊንክ ደግሞ እንዚህ ናቸው @aplussolutions
🚨 Applications for #Chevening Scholarships are now open! 🚨 If you’re a future leader who’s ready to influence positive change in areas of shared priority for your country and the UK, this could be the opportunity you’ve been waiting for. With a Chevening Scholarship, you’ll gain: 🎓 A world-class education 🤝 A lifelong relationship with the UK 🌎 Access to a global network of influential leaders Find out if you're ready to apply: chevening.org/vision Applications close on Tuesday 6 October at 11:00 (UTC). #IAmChevening
🇪🇹 ውድ ኢትዮጲያውያን ይህ ሳምንታዊ ነፃ የትምህርት መረጃ ነው፣ በስኮላርሺፕ ትምህርት ወደ UK የIELTS ፈተና ውጤት በማሳየተ ለመሄድ ይሄንን ያንብቡ እና ይሞክሩ፣ መረጃው ነፃ ስለሆነ ለጓደኛችሁ #ሼር 🟥 የማንቸስተር ዩኒቨርሲቲ Equity & Merit የስኮላርሺፕ እድል ለኢትዮጵያውያን የኢትዮጵያ ዜጎች በሀገራቸው ዘላቂ ልማትን ለማምጣት ለሚያደርጉት ጥረት ለማገዝ የማንቸስተር ዩኒቨርሲቲ ሙሉ ነፃ የማስተርስ ትምህርት እድል ይሰጣል። ቁልፍ ጥቅሞች: • ሙሉ የትምህርት ክፍያ ሽፋን • የመመለሻ የአየር መንገድ ትኬት እና የቪዛ ወጪዎች (በካምፓስ ለሚማሩ) • የመኖርያ እና የዕለት ተዕለት አበል (በካምፓስ ለሚማሩ) 🟥 መሰረታዊ የመስፈርት መስፈርቶች: • ዜግነት: የኢትዮጵያ ነዋሪ እና ዜጋ መሆን። • ትምህርት: የዩኒቨርሲቲውን መግቢያ መስፈርት የሚያሟላ የመጀመሪያ ዲግሪ (Bachelor's Degree)። • የሥራ ልምድ: ቢያንስ 2 ዓመት የሙሉ ጊዜ የሥራ ልምድ (ያልተከፈለበት ኢንተርንሺፕ አይቆጠርም)። • የትምህርት ቦታ ገደብ: ቀደም ሲል ከአፍሪካ ውጭ አለመማር። • ቁርጠኝነት: ትምህርቱን ጨርሶ ወደ ኢትዮጵያ በመመለስ ለሀገር ልማት የበኩልን አስተዋጽኦ ለማድረግ ግልጽ ዕቅድ ማሳየት። 🟥 ለማመልከት የሚያስፈልጉ ሰነዶች: • የሙያ/የሥራ ልምድ ደብዳቤ (የድርጅቱ ህጋዊ ደብዳቤ ርዕስ/Letterhead ያለው) • የባችለር ዲግሪ ሰርተፊኬት እና የተማሯቸውን ትምህርቶችና ውጤት የሚያሳይ ትራንስክሪፕት • ቢያንስ የ2 ዓመት የሙሉ ጊዜ የሥራ ልምድ ማስረጃ • የፓስፖርት ወይም የብሔራዊ መታወቂያ ኮፒ • የኦፊሴላዊ እንግሊዝኛ ቋንቋ ችሎታ ማረጋገጫ (አይኤልቲኤስ/IELTS፣ TOEFL ወይም PTE ውጤት - በታጨጉበት ሁለተኛ ደረጃ ላይ የሚቀርብ) 🟥 የቪዛ እና የባንክ ሂሳብ መረጃ: • የቪዛ ማመልከቻ: በመጀመሪያ በ GOV.UK ድረ-ገጽ ላይ ኦንላይን • የባንክ ሂሳብ (Bank Statement): የግል የባንክ ሂሳብ ማሳየት አያስፈልግም። ዩኒቨርሲቲው ሙሉ የትምህርት፣ የመኖርያ እና የጉዞ ወጪዎችን የሚሸፍን ስለሆነ ኦፊሴላዊ የስፖንሰርሺፕ ደብዳቤ ይሰጣል። • የቪዛ ክፍያ: የቪዛ እና የጤና ኢንሹራንስ ክፍያዎችን በመጀመሪያ በኦንላይን ማመልከቻ ወቅት የሚከፈሉ ሲሆን፣ ዩኒቨርሲቲው ወጪውን ሙሉ በሙሉ ተስተካክሎ ይመልስልዎታል። 🟥 ልምድ እንድናካፍልዎ 0952225242 ላይ ይደውሉ ማመልከቻ ሊንክ: https://www.manchester.ac.uk/study/masters/fees-and-funding/masters-student-funding/equity-merit-scholarships/ @aplussolutions 💠