Aser Orthodox Wallpaper Gfx 🎨
СтатистикаWelcome to Aser Orthodox Wallpaper Gfx! 🙏✨ Discover stunning Orthodox-themed wallpapers and graphics to inspire your faith. 📥 For custom requests, @AserProOfficial. Join us and beautify your digital space! 🌟
- Последний пост
- 7 авг.
- Последнее чтение
- 11:58
- Постов за неделю
- 0
- Всего постов
- 24
- Тип
- открытый
- Язык
- английский
- В каталоге с
- 13 авг.
- 1/24сутки в ленте
- 65
- 1/48двое суток
- 74
- 1/72трое суток
- 80
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
🤔 አሁንስ ምን ትጠብቃላችሁ? እድሉን ለመጠቀም ፍጹም ጊዜ እየጠበቃችሁ ከሆነ… ምናልባት ያ ጊዜው አሁን ነው! 🔥 💰 አሁን ባለው ዋጋ መመዝገብ የምትችሉት እስከ ነገ ቅዳሜ ማታ ብቻ ነው። 🔴 ከዚያ በኋላ ዋጋው በ19% ይጨምራል። ስለዚህ ከዋጋው ጭማሪ በፊት ቦታችሁን አስይዙ። 🤝 ⏳ አትዘግዩ — አሁኑኑ ተመዝገቡ! ነገ እንደ ተማሪዎቻችን ውጤታማ ትሆናላችሁ። 👉ለመመዝገብ: @AserRemedialCourseBot 💬 ለተጨማሪ መረጃ፦ @AxRCourseSupport
Aser Orthodox Wallpaper Gfx 🎨 pinned a photo
የ 2ኛ ዙር የ Prompt Engineering course ምዝገባ ጀምረናል! ይህ 2ኛ ዕድል አያመጣችሁ ክረምቱን የምትጠቀሙበት የመጨረሻ ዕድላችሁ ነው 🗓 ቀድመው ለመዝገቡም ብቻ ቅናሽ ላይ ነን 💰 ይህም በመጀመሪያ ዙር ሳትመዝገቡ የቀራችሁ ልጆች ስትጠይቁን ስለነበረ ለእናንተ ልዩ ቅናሽ ተደርጓል 🙏 ቀድማችሁ ለመመዝገብ👇🏽 @AserRemedialCourseBot ✔️
ገብርኤል ስሙ ገብርኤል ስሙ ዘአምኃ ለማርያም ዘበትርጓሜሁ አምላክ ውእቱ ይበል ይበል አቅዲሙ ዜነዋ ለደብረ ልዑል ኢየሩሳሌም ከምኃሁ ለዘይመጽዕ ዓቢይ ኖላዊ ኖላዊ እስራኤል ይበል ይበል /2/ የፈላው ጋኑን--ገብርኤል ስሙ አቀዝቅዞት----ገብርኤል ስሙ ቂርቆስንና----ገብርኤል ስሙ እናቱን አዳነ---ገብርኤል ስሙ ዘአምኃ ለማርያም ዘበትርጓሜሁ አምላክ ውእቱ ይበል ይበል ሠለስቱን ሕፃናት--ገብርኤል ስሙ ያዳናቸው እርሱ---ገብርኤል ስሙ እኛንም ያድነን----ገብርኤል ስሙ ከሚነደው እሳት---ገብርኤል ስሙ ዘአምኃ ለማርያም ዘበትርጓሜሁ አምላክ ውእቱ ይበል ይበል መልአከ ራማ-----ገብርኤል ስሙ እኛን ይወደናል----ገብርኤል ስሙ ሃያሉ አባት--------ገብርኤል ስሙ ሊቀ መልአኩ------ገብርኤል ስሙ ዘአምኃ ለማርያም ዘበትርጓሜሁ አምላክ ውእቱ ይበል ይበል 🔴 አዲስ ዝማሬ "ገብርኤል ስሙ "ዘማሪት ቤርሲ ሰላም ለኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ልጆች •➢ ሼር // SHARE 👇👇👇 https://t.me/Ethiopian_Ortodoks https://t.me/Ethiopian_Ortodoks
🚨 የመጨረሻዎቹ 24 ሰዓታት፡ ከዚህ በኋላ ምንም ማራዘሚያ የለም! ነገ በትክክል በዚህ ሰዓት፣ የ Prompt Engineering ኮርሳችን የምዝገባ በር ሙሉ በሙሉ ይቆማል። ይህ ዝም ብሎ የማርኬቲንግ ወሬ ወይም ሰውን ለመሳብ የሚደረግ ማታለያ አይደለም፤ ነገ ትምህርቱ በይፋ መጀመሩን ተከትሎ ሲስተሙ አዳዲስ ተማሪዎችን መቀበል ያቆማል። እስካሁን ስታመነታ ወይም «ነገ እመዘገባለሁ» እያልክ ስታስተላልፍ ከነበረ፣ አሁን የመጨረሻው የ24 ሰዓት የውሳኔ ሰዓትህ ላይ ነህ። ◉ አሁን ካልወሰንክ፦ ነገ ወደ ቦቱ ብትገባም ምዝገባው ሙሉ በሙሉ ተዘግቶ ነው የምታገኘው (ምንም ዓይነት ልዩ ሁኔታ አይኖርም)። ◉ አሁን ከወሰንክ፦ በዚህ ክረምት ራስህን በ AI እውቀት አብቅተህ ከሌሎች ቀድመህ መገኘት ትጀምራለህ። የቀረው ሰዓት 24 ብቻ ነው! «ነገ እመዘገባለሁ» ማለትን አቁም፤ ምክንያቱም ነገ ምዝገባ የለም! አሁኑኑ ሳይረፍድብህ የመጨረሻውን ቦታህን አስይዝ። 🤖 የመመዝገቢያ ቦት፦ @AserRemedialCourseBot Aser Academy & Remedial Hub — ዛሬን ይማሩ!
🔴አስቸኳይ ውሳኔ የሚፈልግ🔴 ⏰ ነገ ማታ 12 ሰዓት ምዝገባ እናቆማለን! ያላችሁ ጥቂት ሰዓት ብቻ ነው ⏳ ለመመዝገብ: @AserRemedialCourseBot
😔Sorry የ 600 ብር ቅናሽ ሙሉ ለሙሉ ተጠናቋል! አሁንም ልክፈል እና አልክፈል ውስጥ ከሆናችሁ በ 5 ቀን ውስጥ መወሰን ካልቻላችሁ ቅናሽ ሳይሆን ሙሉ ምዝገባ ያመልጣችኋል። አሁንም ቢሆን ምዝገባ ከማቆማችን በፊት ለመማር ርና ለመሥራት ፍላጎት ካላቸው ሰዎች ጋር ተቀላቀሉ። ጊዜ አይጠብቃችሁም ፈጥናችሁ ተመዝገቡ! 👉 ለመመዝገብ: @AserRemedialCourseBot ሰው የተማረውን ነው የሚኖረው ምን ለመኖር ካድያ አሰባችሁ? 😕
Listen Me ⚠️ ምንም ነገር ለመሥራት ለመጀመር ሲታሰብ አማካሪ ያስፈልጋል። So guys in this summer ከእኛ ጋር ለወደፊትም ለአሁንም በትምህርታችሁ በሥራችሁ የሚጠቅማችሁን እንዲሁም አዲስ ሥራ ለመጀመር የምትንቀሳቀሱበትን የሚጠቅማችሁን ሌላው ቢቀር የግል ሕይወታችሁን በደንብ Develop የምታደርጉበትን አቅም በአግባቡ የምትጠቀሙበትን ይህ ዕድል አያምልጣችሁ። Many make, personal Development ለመኖር ግድ ነው ለዚህ ደግሞ ይህ 1 ወር ከእኛ ጋር ማሳለፍ ለመጀመር በቂ ነው። ◉እርግጠኛ ነኝ የሆነ ነገር ትጀምራላችሁ after the course. አብዛኝ ተማሪ ተጠቃሚ እንዲሆኑ በጣም በዝቅተኛ ዋጋ ይህን ኮርስ አዘጋጅተናል አሁንም ዋጋ ሳይጨምርባችሁ ከተመዘገቡት ጋር በመሆን እራሳችሁን አሳድጉ! 🤖 የመመዝገቢያ ቦት፦ @AserRemedialCourseBot 🙌 ለበለጠ መረጃ: @AxRCourseSupport ❗️ብዙ ተማሪ የጠየቁት እና ስለ ኮርሱ በደንብ ግልጽ እንዲሆንላችሁ የመለስነው መልስ ዕዩ: https://t.me/AxRCourse/44 Aser Academy & Remedial Hub - ዛሬን ተማሩ!
💡 ስለ ኮርሱ ይበልጥ ግልጽ እንዲሆንላችሁ! (FAQ) ሰላም የክረምቱን የ AI እና Prompt Engineering ኮርስ ለመጀመር ፍላጎት ያላችሁ ተማሪዎች እና ወጣቶች👋 ለጠየቃችሁት በርካታ ጥያቄዎች ምላሽ እንዲሆንላችሁ እና ነገሮችን ግልጽ ለማድረግ ይህንን አጭር ማብራሪያ በ FAQ (ጥያቄና መልስ) መልክ አዘጋጅተናል። ❓ በተደጋጋሚ የሚነሱ ጥያቄዎች እና መልሶቻቸው (FAQ) 1⃣. ጥያቄ፦ የLive ክፍለ-ጊዜዎች ቢያመልጡኝ ወይም በሰዓቱ መግባት ባልችልስ? 👉 መልስ፦ ምንም አያሳስብም! ኮርሱ በሊቭ (Live) ቢሰጥም፣ በቀጥታ ስርጭት መከታተል ላልቻላችሁ ወይም በተለያየ ምክንያት ለሚያልፋችሁ ተማሪዎች በሙሉ ከፍተኛ ጥራት ያላቸው የተቀረጹ ቪዲዮዎች (Quality Recorded Videos) እና የ PDF ማቴሪያሎች ሁልጊዜም ዝግጁ ናቸው። በፈለጋችሁት ሰዓት ማግኘት ትችላላችሁ። 2⃣. ጥያቄ፦ ስልጠናውን ለመውሰድ ምን ዓይነት መሣሪያ (Device) ያስፈልገኛል? 👉 መልስ፦ ላፕቶፕ ወይም ኮምፒውተር (PC) የግድ አያስፈልግም። ኢንተርኔት የተገናኘበት ስማርት ስልክ (Phone) ወይም PC ብቻ መኖሩ ለስልጠናው ሙሉ በሙሉ በቂ ነው! 3⃣. ጥያቄ፦ ኮርሱ ምን ያህል ጊዜ ይፈጃል? ምንም እውቀት የሌለው ሰውስ መማር ይችላል? 👉 መልስ፦ ስልጠናው የሚፈጀው 1 ወር ብቻ ነው። ስለ AI እና Prompt Engineering ምንም አይነት መሠረታዊ እውቀት ከሌለው ጀማሪ (Beginner) በመነሳት እስከ ከፍተኛ (Advance) እና ልዩ ልዩ ጥበቦችን ድረስ ሁሉንም በአንድ ወር ውስጥ እናካትታለን። 5⃣. ጥያቄ፦ በተግባር የሚሰሩ ፕሮጀክቶች አሉት? 👉 መልስ፦ አዎ፣ አሉት! በእያንዳንዱ ሞጁል (Module) ላይ ከቀላል እስከ ከባድ የሆኑ፣ በግልም ሆነ በጋራ (Group) የምትሰሯቸው አዝናኝና ጠቃሚ ፕሮጀክቶች ተካተዋል። 5⃣. ጥያቄ፦ ስልጠናውን ስጨርስ ሰርተፊኬት አገኛለሁ? 👉 መልስ፦ በእርግጥ! ኮርሱን በተሳካ ሁኔታ ለሚያጠናቅቅ ተማሪ በሙሉ በጋራ በ Aser Academy (Aser Production) እና በ Remedial Hub የተዘጋጀ እውቅና ያለው የብቃት ማረጋገጫ ሰርተፊኬት (Certificate of Completion) ይሰጣል። 🤖 በምዝገባ ወቅት ለተቸገራችሁ ማሳሰቢያ፦ በቦቱ ላይ ስትመዘገቡ "እምቢ" ያላችሁ ወይም የተቋረጠባችሁ ተማሪዎች፣ የሚከተሉትን ቀላል ደረጃዎች ተከተሉ፦ ቦቱ ውስጥ ገብታችሁ Menu የሚለውን ተጫኑ። በመቀጠል "ሂደቶችን ለማቋረጥ" የሚለውን ምርጫ 2-3 ድረስ ንኩ። ወይም በቀጥታ ለቦቱ /cancel ብላችሁ ከ 2-3 ድረስ ላኩለት። ይህም የጀመራችሁትን የቆየ ሂደት በማቋረጥ ምዝገባውን እንደ አዲስ እና በተስተካከለ ሁኔታ እንድትጀምሩ ያደርግላችኋል። 📞 ከዚህ ውጭ ያልገባችሁ ነገር ካለ ወይም ምዝገባው ካስቸገራችሁ በውስጥ መስመር የቴክኒክ ቡድናችንን ያነጋግሩ👇 👤 የእገዛ አካውንት፦ @AserSupport 🤖 ለመመዝገቢያ ቦት፦ @AserRemedialCourseBot Aser Academy & Remedial Hub🎯 —ዛሬን ይማሩ!
🔴 የመጀመሪያው ምዕራፍ ቅናሽ አብቅቷል — ዋጋው አሁን 600 ETB ገብቷል! ቃል በገባነው መሠረት፣ የ 450 ETB የSuper ቅናሽ ምዝገባ ጊዜ በይፋ አብቅቷል። ይህ የሚያሳየው ጊዜው ምን ያህል በፍጥነት እየሄደ መሆኑን እና የወሰንናቸው ቀናት እውነተኛ መሆናቸውን ነው። ግን አሁንም ቢሆን አልረፈደባችሁም! መጀመሪያ ላይ እንደተመዘገቡት ተጠቃሚ ለመሆን ካሰባችሁ አሁንም ቢሆን ከዋናው የኮርሱ ዋጋ (750 ETB) ላይ 150 ብር በመቆጠብ በ 600 ETB መመዝገብ ትችላላችሁ። 🎯 ሰዎች ለምን አሁን እየተመዘገቡ ነው። ተጨባጭ ዕድገት፦ በዩኒቨርሲቲ አሳይመንት፣ በሪሰርች ወይም በግል የፍሪላንስ ስራዎቻችሁ ላይ AIን ተጠቅማችሁ ከሌሎች የተሻለና ፈጣን ውጤት እንድታስመዘግቡ ያግዛችኋል። ⏰የጊዜ ቁጠባ፦ በማንኛውም የሥራ ዘርፍ ላለ ሰዓታት የሚፈጁ አሰልቺ ስራዎችን በጥራትና በደቂቃዎች ውስጥ የምትፈልጉትን ውጤት የመጨረስን ጥበብ በተግባር ትማራላችሁ። ይህ ሁለተኛው Phase 2 ሲያልቅ ዋጋው ወደ መጨረሻው መደበኛ ዋጋ 750 ETB ይገባል። ስለዚህ ነገሮች በድጋሚ ከፍ ሳይሉ፣ አሁኑኑ በ 600 ETB የራሳችሁን ቦታ ማስከበር ትችላላችሁ። ለክረምታችሁ የሚሆን እውነተኛና ጠቃሚ ክህሎት ለመያዝ አሁኑኑ መመዝገብ ትችላላችሁ። 🤖 ለመመዝገብ ሊንኩን ይጫኑ፦ @AserRemedialCourseBot 🚨እንደመጀመሪያዎቹ ተጠቃሚ ሁኑ ሳያልፋችሁ!🚨 Aser Academy & Remedial Hub — ዛሬን ይማሩ!
видео или голосовое, без подписи