أبو حزيفة السلفي
Статистикаይህ ቻናል አንዳንድ የደጋግ ቀደምቶችና የትልልቅ ዑለሞች ንግግሮች በድምፅ እና በፅሁፍ እሚለቀቁበት ቻናል ነው ።
- Последний пост
- 21 мая 2025 г.
- Последнее чтение
- 14 авг.
- Постов за неделю
- 0
- Всего постов
- 19
- Тип
- открытый
- Язык
- und
- В каталоге с
- 13 авг.
- 1/24сутки в ленте
- —
- 1/48двое суток
- —
- 1/72трое суток
- —
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
ወንድሜ ሆይ ፦ የሌላ ሰው ነውር ከመከታተል በፌት እኔ የት ነው ያለሁት ብለህ እራስህን ፈትሽ። ~ https://t.me/assuna11
በ ኡስታዝ አቡ ሂዛም (አብዱረህማን ሰኢድ) ተቀርተው የተጠናቀቁ ሙሉ ዱሩሶችን በቀላሉ ለማግኘት ሊንኩን ይጫኑት ❶ የአጁሩሚያህ ሙሉ ደርስ https://t.me/Ustaz_Abu_Hizam_Durusoch/2 ❷ የቢናዕ ሙሉ ደርስ https://t.me/Ustaz_Abu_Hizam_Durusoch/3 ❸ የመሳኢሊል ጃሂሊያ ሙሉ ደርስ https://t.me/Ustaz_Abu_Hizam_Durusoch/6?single ❹ የሪሳለቱ አኸዊያህ ሙሉ ደርስ https://t.me/Ustaz_Abu_Hizam_Durusoch/64 ❺ የኢርሻድ ደርስ የተጀመረ https://t.me/Ustaz_Abu_Hizam_Durusoch/83 ❻ ሙተሚመቱል አጁሩሚያህ የተጀመረ https://t.me/Ustaz_Abu_Hizam_Durusoch/85 ❼ የኡሱሉ ደዕወቲ ሙሉ ደርስ https://t.me/Ustaz_Abu_Hizam_Durusoch/89 ኢንሻ አላህ ይቀጥላል .........
https://t.me/assuna11
ከዚክር ጥቅሞች መካከል፦ 1.ከአላህ ዘንድ ውዴታን፣ ቅርበትን እሱን መጠባበቅን ና መፍራትን፣ወዴሱ መመለስን ያወርሣል። አላህን ለመታዘዝይረዳል። 2.ከልብ ጭንቀትን፣ልዩ ልዩሀሳቦችን ያስወግዳል።ደስታን ያጉናፅፋል፣ለልብ ህይወት፣ሀይልና ንፅህናን ይለግሣል። 3.በልብ ውስጥ ዚክር ካልሆን በስተቀር ሌላ ነገር የማይዘጋት ቀዳዳ አለች።ዚክር ካልሆነ በስተቀር ሌላ የማያለዝባት ድርቀትም አለች። ~ https://t.me/assuna11
አብሽሩ ሰለፍይ ወንድምና እህቶች የተለያዩ ፊርቃዎች ሲመጡ ሰዎች በተለያዬ ነጥብ ላይ ሲወዛገቡ ግራ ሊገባንና ማንን እንከተል እሚል ጭንቀት ሊመጣብን አይገባም። ምክንያቱም ይህ በሽታ ነው ግን ድናችን ለበሽታው መድሀኒት አስቀምጦልናል።በአንድ ነጥብ ውዝግብ ሲፈጠር ያን ውዝግብ ወዴ ቁርኣንና ሀድስ መልሰን በቁርኣንና ሀድስ እንድንፈታ ጌታችን አዞናል።ፊርቃዎች ሲበዙ ነብዩ ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም እሳቸውና ባልደረቦቻቸው የነበሩበትን ድን እንድንይዝ አዘውናል። ስለዚህ ግለሰቦችን በጭፍን ተከታይነትን ትተን ወዴ ድናችን መመሪያ ከተመለስን ሁሉ ነገር ግልፅ ነው። ጭፍን ተከታይነት ከሌለብህ እና ድንህን ከዱንያዊ ጉዳይ ጋር ካላያያዝከው ሁሉ ነገር ግልፅ ነው ሀቅን ፈልገህ ታገኘዋለህ በዚህ ተቃራኒ ከሆንክ ግን ጭፍን ተከታይነትህና ዱንያዊ ጉዳይህ ሀቅን ይጋርድብሀል።ስለዚህ ንቃት ያስፈልጋል!!! https://t.me/nerhussien
የሸይኽ ሙሐመድ ዘይን የነሕው ደርሶች ! ~~ አልሙቀዲመቱል ኣጁሩሚያ ሙልሐቱል ኢዕራብ ከሽፋ ኒቃብ አልፈዋኪሁል ጀንያ 1 አልፈዋኪሁል ጀንያ 2 አልፍየቱ ኢብኒ ማሊክ ከኢብኑ ዐቂል ሸርሕጋር የሸይኽን የተጠናቀቁ ዱሩሶችን ለማግኘት ይህን ቻናል ይቀላቀሉ :- https://t.me/SheikhMuhammedZain
видео или голосовое, без подписи
በባል ላይ ባል መደረብ ~ አንዳንድ ሴቶች ከባላቸው ጋር ፍች ሳያፈፀም ሌላ ሰው "ያገባሉ"። ከባሏ በፍች እንዳልተለያየች እያወቀ የማይሆነውን "ኒካሕ አስሬያለሁ" ብሎ ከሌላ ሰው ሚስት ጋር በዝሙት የሚጨማለቅ ወንድ በተጨባጭ አለ። ይሄ ከባድ ጥፋት ነው። ፍቺ ባልተፈፀመበት ሁኔታ አንዲት ሴት ለሌላ ወንድ ፈፅሞ ሐላል አትሆንም። ስለዚህ ከባሏ ጋር መኖር አቅቷት መለያየትና ሌላ ሰው ማግባት የፈለገች ሴት ከባሏ ፍቺ ማግኘት አለባት። እሱ ፈቃደኛ ካልሆነ ወይም ደግሞ ለረጅም ዘመን ከአገር ርቆ ሊገኝ ካልቻለ ጉዳዩን ፍርድ ቤት በማቅረብ በቀላሉ በቃዲ መጨረስ ይገባል። ይህ እስከሚሆን ድረስ ከሌላ ሰው ጋር ኒካሕ መፈፀም አይቻልም። ተደርጎም ከሆነ እንደ ኒካሕ ስለማይቆጠር ባስቸኳይ መለያየት ግድ ነው። ከዚህ ከሁለተኛው "ባል" ለመለያየት ፍቺ አያስፈልግም። ኒካሕ በሌለበት ፍች የለምና። የመጀመሪያው ኒካሕ ባልወረደበት ሌላኛው ኒካሕ ካለም አይቆጠርም። ስለዚህ ባለማወቅ ወይም በመዘናጋት በእንዲህ አይነት ነገር ውስጥ የወደቃችሁ ወገኖች ባስቸኳይ የማስተካከያ እርምጃ ውሰዱ። = የቴሌግራም ቻናል:- https://t.me/IbnuMunewor https://t.me/IbnuMunewor
ደጋግ ቀደምቶች(ሰለፎች) ስራቸውን ሁሉ ከይዩልኝ ከይስሙልኝ ለማፅዳት በጣም ይታገሉ ነበር። እኛ አሁን ምን ላይ ነን!? አንድት ስራ ከሰራን ያችን ስራ ቀርፀን ለሰዎች ለማሳየት ትግል ስናደርግ እንታያለን። አላህ ይጠብቀን! ምሳሌ፦የጎዳና ላይ ዳዕዋ እናደርጋለን በሚል ስም የሴቱንም የወንዱንም ፎቶ ቀርፆ ሚዳያ ላይ ማውጣት ለምን አስፈለገ?! ዳዕዋውን በድምፅ ቀድቶ ማስተላለፍ ወይም ለሰዎች ተደራሽ ማድረግ ይቻል የለ እንዴ?! ወይንስ እነዚህ ሰዎች ዘንድ ሩህ ያለውን ፎቶ መቀረፅ እሚቻል ተግባር ሁኖ ነው!? ልንገራችሁ፦ ህይወት ያለውን ነገር በፎቶ ግራፍም ሆነ በቪድዮ መቀረፅ ሀራም(ክልክል)ነው። በዚህ ዙሪያ ላይ የመጡ የሆኑ ብዥታዎችን ትላልቅ ዑለሞቻችን አስወግደውልናል። ስለዚህ አላህን ፈርቶ ይህን ሀራም ነገር መከልከል በእኛ ላይ ግደታ ነው። ኺላፍ (የዑለሞች ልዩነት)አለ ብለህ ብታምን እራሱ ወረዕ (መጠንቀቅ)አይጠበቅብህም እንዴ?? ✍ታው አላህን ፍሩ የሰራችሁትን ስራ ለማሳየት የሰዎችን ፎቶ እና ቪድዮ እምታሰራጩት ሰዎች ያን ምስል አይተው የሆነ ዱንያዊ ክብር ወይም ጥቅም እንድሰጧችሁ ፈልጋችሁ ከሆነ አላህን ፍሩ ዱንያ ጠፊ ናት!!! ክልክልነቱን እንደቀላል አይታችሁ ምን አለበት ብላችሁ ከሆነም አላህን ፍሩ የአኼራ ቅጣቱ በጣም ብርቱ ነው። ሀቂቃ ወረዕ ያስፈልጋል። አላህ እኔንም እናንተንም ከሀራም ነገር ይጠብቀን! ወንድማችሁ አቡ ዐብዲላህ ኑር ሁሰይን https://t.me/nerhussien
ዚክር፦የልብ ፈውሱ፣ሀይሉና የትኛውም ጣዕም የማይስተካከለው ምግቡ ነው። https://t.me/assuna11
قَالَ رَسُولُ اللهِ ﷺ: «أقْرَبُ مَا يَكُونُ الرَّبُّ مِنَ العَبْدِ، فِي جَوْفِ اللَّيْلِ الآخِرِ؛ فَإنْ اسْتَطَعْتَ أنْ تَكُونَ مِمَّنْ يَذْكُرُ اللهَ فِي تِلْكَ السَّاعَةِ؛ فَكُنْ» ነቢዩ ሶዐወ እንዲህ ብለዋል፡ ‹‹አላህ ለባሪያው ይበልጥ ቅርብ የሚሆነው ከመጨረሻው የሌሊቱ ክፍል ላይ ነው፡፡ በዚያ ወቅት አላህን ከሚያወሱት ለመሆን ከቻልክ ሁን፡ https://t.me/assuna11
አላህ ጠቃሚ እውቀትን የሰጠው ሰው እድለኛ ማለት እሱ ነው። እውቀት ጠቃሚ የሚባለው በተግባር እሚገለፅ ሲሆን ነው። https://t.me/nerhussien
አሳዛኝ ዜና‼ ========== (መልዕክቱን በዚጅ ሰዓት የተመለከታችሁ ሁሉ ለሁሉም አድርሱልን፣ ሼር አድርጉልን!) || ✍ ልክ በዚህ ሰዓት ከሌሊቱ 9:00 ገደማ በተደጋጋሚ ከሚደወሉ ስልኮችና በሚላኩ መልዕክቶች እየደረሰኝ ያለው መረጃ፤ ከሌሊቱ 6:00 ሰዓት ጀምሮ ጨለማን ተገን በማድረግ ሜክሲኮ በሚገኘው ተባረክ (ጀርመን) መስጅድ ላይ መንግስታዊ ውንብድና እየተፈፀመ እንደሆነና በፌዴራል ፖሊስ ዙሪያውን አጥር ግቢው ተከቦ የአካባቢው ኮማንደር በዶዘር መስጂዱን እያፈረሰ መሆኑን የሚጠቁሙ ናቸው። ህዝበ ሙስሊሙ ሁሉም የፈጅር ሶላቱን በሜክሲኮ ተባረክ መስጅድ በመስገድ፣ ይህን መልዕክት ያዬ ማንኛውም የአዲስ አበባና አካባቢው ሙስሊሙ ማኅበረሰብ ከፈጅር በፊትም ሆነ በኋላ መልዕክቱን እንደተመለከተ ወደቦታው በማቅናት ጨለማን ተገን ተደርጎ በህዝበ ሙስሊሙ ላይ እየተፈፀመ ያለውን ነውረኛ ድርጊት በመቃወም በህግ ማስከበር ሽፋን ውንብድና የተፈፀመበትን መስጅድ ዳግም እንዲገነባ እላለሁ። የመስጂዱን ሙኣዚን አስረውታል። ማንም አጋዥ አይኖርም ብለው ባሰቡበት በዚህ ወቅት፤ ከአንድ የህግ አስከባሪ ነኝ ከሚል አካል የማይጠበቅ አሳፋሪ ድርጊት እየተፈፀመ ይገኛል። የሙስሊሙን ማኅበረሰብ ተሳዳቢ ወንበዴ መያዝ ያልቻለ፣ አስገድዶ ተጠያቂ ማድረግ ያልቻለ ልፍስፍስ መዋቅር፤ የሙስሊሙን ንብረት ለማውደም ሲባል እንቅልፉን አጥቶ ተግቶ ይሠራል። ለራሳቸው በየመንደሩ በርካታ ሄክታሮችን በነፃነት እየወረሩ፤ ውጭ ላይ ጸሐዩንም፣ ዝናቡንም፣ ብርዱንም ተቋቁሞ የሚሰግድ ሙስሊም ማህበረሰብ ትንሽ ቦታ ሲጠይቅ ዓይናቸው ይቀላል። የኛን ሰላም ለማደፍረስ ሌት ከቀን በዚህ ደረጃ የሚተጋው የጸጥታ መዋቅር ከላይ ጀምሮ ሰንሰለት ያለውና ተልዕኮ ያነገበ አጀንዳ ፈጣሪ ይሆን?! ምንጩ እስከ ምን ደረጃ ድረስ ነው የሚለውን የምናየው ይሆናል። የእውነት ህዝብን ከመንግስት ጋር ለማጋጨት አላማ ያለው አካል መካከል ላይ አለ ወይንስ መንግስት ራሱ ከላይ ከአናቱ ህዝቡን አጀንዳ ስጠው ብሎ የሚልከው አካል አለ? የሚለውን አብረን እናየዋለን። የሚመለከታችሁ የመጅሊስ አካል ይህን ነውረኛ ድርጊት ተለባብሶ ልታልፉት አይገባም። ህዝባችሁን ከኋላ አሰልፋችሁ በዚህ ብቻ ሳይሆን በሁሉም መስክ መብታችን ሳይከበር መመለስ የለብንም። የሚያናድደው ማፍረሱ ብቻ ሳይሆን እየፈረሰ ያለበት ሁኔታም ጭምር ነውና ከተለመደው ለስላሳ አካሄድ ውጡ። Cc: ==== Ethiopian Islamic Affairs Supreme Council የአዲስ አበባ እስልምና ጉዳዮች ከፍተኛ ም/ቤት #Ethiopian Federal Police (ለዚህ'ማ እንቅልፍ የላችሁም ኣ?) #Addis Ababa Police #Ministry of Peace የሰላም ሚኒስቴር #Mayor Office of Addis Ababa #FDRE Ministry of Justice/ #የኢ.ፌ.ዲ.ሪ. ፍትሕ ሚኒስቴር #Adanech Abiebie- አዳነች አቤቤ #Office of the Prime Minister-Ethiopia #Abiy Ahmed Ali ኮፒ
ወንድሜ ሆይ አላህን ፍራ!!! የሡና ሠው ተብለው የድን አስተማሪ ሁነው በየቻናሉና በየጉርቡ እየተቀሣቀሡ ማሻአላህ ተብለው በሌላ ጉን ደግሞ በጣም በሚያሣዝና ለማውራትም በሚሠቀጥጥ ሁኔታ መገኝት ትልቅ አሣፋሪ ነገር ነው። እስልምናንም ሌሉች ከዚህ ንፁህ የሆኑ ወንድሞችና እህቶችን ማሠዴብ ነው። https://t.me/assuna11
видео или голосовое, без подписи
✅ የተጠናቀቀ ደርስ 📚 የኪታቡ ስም :- ሱነኑ አቢ ዳውድ/سنن أبي داود ✍ የኪታቡ አዘጋጅ :- الإمام أبو داود سليمان بن الأشعث السجستاني አል ኢማም አቡ ዳውድ ሱለይማን ኢብኑ አል አሽዐሥ -ረሒመሁሏህ- 🎙 በሸይኽ ሙሐመድ ዘይን ኣደም -ሐፊዘሁሏህ- 🎶 ከክፍል/01 እስከ ክፍል/332 ሊንኩን በመጫን ሙሉውን ደርስ ማግኘት ይችላሉ👇👇👇 https://t.me/SheikhMuhammedZain/1537
አሠላሙ አለይኩም ወራህመቱሏሂ ወበረካቱህ ይህ ቻናል አንዳንድ የዴጋግ ቀደምቶችና የተላላቅ ኦለማዎች ንግግሮች በድምፅና በፁሁፍ የሚለቀቅበት ቻናል ነው። https://t.me/assuna11
ኡምደቱል አህካም ስንቃራ ከተጠየቁ ጥያቄዎች ውስጥ አንድ 4ሚስቶች ያሉት ሰው አንድኛዋን ሚስቱን ቢፈታትና ዒዳ እየቆጠረች እያለች በእሷ ትክ ሌላ ሚስት ማግባት ቢፈልግ ማግባት ይቻልለታልን? መልስ፦የተፈታችው ሴት ፍቿ ረጀዕቱ (ተመለሰሻለሁ)ማለት እሚቻልበት ደረጃ ከሆነ እሷ ዒዳዋን እስከምጨርስ ድረስ ሌላ ሚስት ማግባት አይፈቀድለትም። ፍቹ ረጀዕቱ ማለት እማይቻልበት ደረጃ ከደረሰ በዑለሞች መካከል ልዩነት አለ አህወጡ(ለጥንቃቄ ሲባል)መተው የተሻለ ነው። 👉 መልሱ ከኡለሞች ፈተዋ አጠር ተደርጎ የተወሰደ ነው። https://t.me/nerhussien
Channel created