Assosa university muslim students የአሶሳ ዩኒቨርሲቲ ሙስሊም ተማሪዎች ጀመዓ
Статистика👈قال ابن الجوزي -رحمه الله-: «من أحب أن ﻻ ينقطع عمله بعد موته فلينشر العلم». 📚التذكرة (٥٥) 👈°قال الإمام الشافعي رحمه الله: °• ليس بعد أداء الفرائض شيء أفضل من طلب العلم ••[المدخل للبيهقي٤٧٥]••
- Последний пост
- 12 авг.
- Последнее чтение
- 13 авг.
- Постов за неделю
- 1
- Всего постов
- 23
- Тип
- открытый
- Язык
- арабский
- В каталоге с
- 13 авг.
- 1/24сутки в ленте
- 47
- 1/48двое суток
- 53
- 1/72трое суток
- 58
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
ስለ መውሊድ የተደረጉ በውድ እና በሱና ኡስታዞች ሙሓደራወች ስብሰብ በቀላሉ ለማገኘት👇👇👇👇👇👇 የተለያዩ መሳጭ ዳእዋወች ርዕሶቹ ከዚህ በታች ናቸው ርዕሱን አንዲ ብቻ በመካት ማዳመጥ ይችላሉ 48 አከባቢ ሙሓደራወች 👉 መውሊድ ቢደአ ከመሆኑ ጋር ያሉት ጥፋቶች 👉 መውሊድ የሙስሊሞች አይደለም 👉 መውሊድ ድሮ እና ዘንድሮ 👉 ኢኽዋኖች እና መውሊድ 👉 መውሊድ አይፈቀድም 👉" ሽርክ እና መውሊድ 👉 ሙፍቲ እና መውሊድ 👉 ስለ መውሊድ 👉 መውሊድ መቼ ተጀመረ 👉 መውሊድ አክባሪዎች 👉 መውሊድ 👉 እደት ኡለማ ባለበት ሀገር 👉መውሊድ ተጠርቶ የቀረ 👉 መውሊድ ማን የጀመረው 👉 ሰይጣናዊ መውሊድ 👉 መውሊድ ይፈቀድንናል 👉 መውሊድ ቢደአ ነወ 👉 መውሊድ ሽርክ መጠራቀሚያ 👉 መውለድ ድበር ማለፍ ነወ 👉 መውሊድ እና ቋቅሜ 👉ቢደአ ነው መውሊድ 👉 መውሊድ ማክበር የጀመረው 👉አህባሽ እና መውሊድ 👉መውሊድ ጥሩ ቢደአ 👉መውሊድ የሆዳሞች ኮተት 👉 የመውሊድ ማምታቻ 👉 መውሊድ ለማክበር ከቁረአን 👉 አመድ አፋሽ መውሊድ 👉 ሐሰነ በና እና መውሊድ 👉 መውሊድ የኝ አይደለም 👉 መውሊድ አላማክበራችን 👉 መውሊድ ፊቂህ ላይ 👉ውደታ እና መውሊድ 👉 መውሊድ እና መንግሥት 👉 የአብሪቴ መውሊድ እና አደጋወቹ 👉በጎቹ እና መውሊድ 👉መውሊድ እና ኮሜቴ 👉 መውለድ እና የቃልቻ ሆድ 👉 ተሀጁድ እና መውሊድ 👉 መውሊድ አላከብርም 👉መውሊድ የሽርክ መናሀሪያ 👉 ነብዩ መቼ ተወለዱ 👉 መውሊድ የአህባሽ መብሊያ 👉 ሀሰነ በና እና መውሊድ 👉 ኢኽዋን መፍሲድ እና መውሊድ 👉 ከቀደምቶች እና መውሊድ
በመቃብሬ አጠገብ የቆምክ ሰው ሆይ፤ በእኔ ሁኔታ አትደነቅ (አትገረም)፤ ትናንት እኔ እንደ አንተ ነበርኩ፤ ነገ ደግሞ አንተ እንደ እኔ ትሆናለህ።» https://t.me/Sekina_Felagi https://t.me/Sekina_Felagi
በወሎ ወረባቦ ገጠራማ መንደሮች የተደረገ የደዕዋ ስብስብ 🎙በኡስታዝ አቡ ረይስ ሙሀመድ ኢብኑ ኢማም ሀፊዘሁሏህ ሙ/ቁ 001 ሺርክ… t.me/abu_reyyis_arreyyis/7019 t.me/abu_reyyis_arreyyis/7019 ሙ/ቁ 002 አሏህ ለምን ፈጠረን t.me/abu_reyyis_arreyyis/7021 t.me/abu_reyyis_arreyyis/7021 ሙ/ቁ 003 ሺርክ ምንድን ነዉ? t.me/abu_reyyis_arreyyis/7026 t.me/abu_reyyis_arreyyis/7026 ሙ/ቁ 004 የኢማን ፀጋና የአማኞች ባህሪ t.me/abu_reyyis_arreyyis/7029 t.me/abu_reyyis_arreyyis/7029 ሙ/ቁ 005 ላኢላሐ ኢለሏህ t.me/abu_reyyis_arreyyis/7030 t.me/abu_reyyis_arreyyis/7030 ሙ/ቁ 006 ጥያቄና መልስ t.me/abu_reyyis_arreyyis/7032 t.me/abu_reyyis_arreyyis/7032 ሙ/ቁ 007 ሶላት ሶላት t.me/abu_reyyis_arreyyis/7033 t.me/abu_reyyis_arreyyis/7033 ሙ/ቁ 008 አሏህ በባሮቹ ላይ ያለዉ ሃቅ ምንድን ነዉ? t.me/abu_reyyis_arreyyis/7034 t.me/abu_reyyis_arreyyis/7034 ሙ/ቁ 009 ተዉሂድ ነብያት አደራ t.me/abu_reyyis_arreyyis/7047 t.me/abu_reyyis_arreyyis/7047 ሙ/ቁ 010 ተዉሂድና ሺርክ t.me/abu_reyyis_arreyyis/7048 t.me/abu_reyyis_arreyyis/7048 ሙ/ቁ 011 ላኢላሐ ኢለሏህ ትርጉምና መስፈርት t.me/abu_reyyis_arreyyis/7049 t.me/abu_reyyis_arreyyis/7049 ሙ/ቁ 012 የመስጂድ ሰዎች t.me/abu_reyyis_arreyyis/7051 t.me/abu_reyyis_arreyyis/7051 ሙ/ቁ 013 ሶስቱ የተዉሂድ ክፍል t.me/abu_reyyis_arreyyis/7057 t.me/abu_reyyis_arreyyis/7057 ሙ/ቁ 014 እስልምናን ማወቅ t.me/abu_reyyis_arreyyis/7060 t.me/abu_reyyis_arreyyis/7060 ሙ/ቁ 015 የኢብራሂም "ዓለይሂ ሰላም" ጥሪ t.me/abu_reyyis_arreyyis/7068 t.me/abu_reyyis_arreyyis/7068 ሙ/ቁ 016 የሰለፎችን መንገድ መከተል t.me/abu_reyyis_arreyyis/7097 t.me/abu_reyyis_arreyyis/7097 ሙ/ቁ 017 ላኢላሃ ኢለሏህ 1 t.me/abu_reyyis_arreyyis/7123 t.me/abu_reyyis_arreyyis/7123 ሙ/ቁ 018 ሱረቱል ፋቲሃ t.me/abu_reyyis_arreyyis/7124 t.me/abu_reyyis_arreyyis/7124 ሙ/ቁ 019 ላኢላሃ ኢለሏህ 2 t.me/abu_reyyis_arreyyis/7125 t.me/abu_reyyis_arreyyis/7125 ሙ/ቁ 020 ሶስቱ የቀብር ጥያቄዎች t.me/abu_reyyis_arreyyis/7126 t.me/abu_reyyis_arreyyis/7126 ሙ/ቁ 021 ኢልምን መፈለግ t.me/abu_reyyis_arreyyis/7153 t.me/abu_reyyis_arreyyis/7153 ሙ/ቁ 022 በቁርአን ውስጥ ታላቋ ሱራ t.me/abu_reyyis_arreyyis/7176 t.me/abu_reyyis_arreyyis/7176 ሙ/ቁ 023 ተውሂድ የደስታ ሚስጥር ነው t.me/abu_reyyis_arreyyis/7184 t.me/abu_reyyis_arreyyis/7184 ሙ/ቁ 024 ከሽርክና ከሙሽሪኮች የሚያስጠነቅቁ ቁርአናዊ አንቀፆች t.me/abu_reyyis_arreyyis/7191 t.me/abu_reyyis_arreyyis/7191 ሙ/ቁ 025 ከታዳሚዎች ለቀረበ ጥያቄ መልስ t.me/abu_reyyis_arreyyis/7193 t.me/abu_reyyis_arreyyis/7193 ሙ/ቁ 026 ወደአሏህ መመለስ t.me/abu_reyyis_arreyyis/7194 t.me/abu_reyyis_arreyyis/7194 ሙ/ቁ 027 ስለ ላኢላሃ ኢለሏህ 3 t.me/abu_reyyis_arreyyis/7199 t.me/abu_reyyis_arreyyis/7199 ሙ/ቁ 028 ከታዳሚዎች ለመጣ ጥያቄ መልስ 2 t.me/abu_reyyis_arreyyis/7203 t.me/abu_reyyis_arreyyis/7203 ሙ/ቁ 029 ሱረቱል ቃፍ t.me/abu_reyyis_arreyyis/7208 t.me/abu_reyyis_arreyyis/7208 ሙ/ቁ 030 ለምን ተፈጠርን t.me/abu_reyyis_arreyyis/7209 t.me/abu_reyyis_arreyyis/7209 ሙ/ቁ 031ተውሂድ የስኬት ምንጭ ነው t.me/abu_reyyis_arreyyis/7212 t.me/abu_reyyis_arreyyis/7212 ሙ/ቁ 032 የሶላት አሳሳቢነት t.me/abu_reyyis_arreyyis/7213 t.me/abu_reyyis_arreyyis/7213 ሙ/ቁ 033 ለልጆች ምክር t.me/abu_reyyis_arreyyis/7215 t.me/abu_reyyis_arreyyis/7215 ሙ/ቁ 034 ላኢላሃ ኢለሏህ 4 https://t.me/abu_reyyis_arreyyis/7216 https://t.me/abu_reyyis_arreyyis/7216 ሙ/ቁ 035 ኢልም ከመነሳቱ በፊት ተማሩ https://t.me/abu_reyyis_arreyyis/7217 https://t.me/abu_reyyis_arreyyis/7217 ሙ/ቁ 036 ተውሂድ በገጠር ክፍል1 t.me/abu_reyyis_arreyyis/7236 t.me/abu_reyyis_arreyyis/7236 ሙ/ቁ 037 ስለ ድግምት ክፍል2 t.me/abu_reyyis_arreyyis/7243 t.me/abu_reyyis_arreyyis/7243 ሙ/ቁ 038 ተውሂድ በገጠር ክፍል 3 t.me/abu_reyyis_arreyyis/7249 t.me/abu_reyyis_arreyyis/7249 ሙ/ቁ 039 ተውሂድ በገጠር ክፍል 4 t.me/abu_reyyis_arreyyis/7250 t.me/abu_reyyis_arreyyis/7250 ሙ/ቁ 040 ተውሂድ በገጠር ክፍል 5 t.me/abu_reyyis_arreyyis/7252 t.me/abu_reyyis_arreyyis/7252 ሙ/ቁ 041 በመውሊድ ዙሪያ ለተጠየቀ ጥያቄ መልስ t.me/abu_reyyis_arreyyis/7256 t.me/abu_reyyis_arreyyis/7256
ልብ በዪ... 💍 ስሚኝማ እህቴ ትዳር ማለትማ፣ የሩጫ ሜዳ አይደለም የፉክክር ዜማ፤ በዙሪያሽ ያሉት ሁሉ ስላገቡ ብቻ፣ የምትገቢበት አይደለም በሰው ወሬ ፍራቻ። እነዛ በአደባባይ በሰርግ የደመቁ፣ ሳይነግሩሽ ቀርተዋል ቤት ሲጨቃጨቁ፤ በድብቅ ሲፋቱ ሲያልቅ ያ ሁሉ እልልታ፣ ማንም አልነገረሽ የውስጡን ጫጫታ። ስለዚህ ልብ በዪ ራስሽን አትግፊ፣ በሰዎች ወሬ ላይ ጊዜሽን አታጥፊ፤ ፉክክርሽ ይሁን ከትናንት ማንነትሽ፣ የነፍስሽን ሰላም አስቀድሚ ራስሽ። "ትዳር የሁለት ልቦች ፀጥታ እንጂ፣ የሰዎች ጭብጨባ መግዣ አይደለም።" 𝓻𝓲𝓬𝓱 https://t.me/Sekina_Felagi https://t.me/Sekina_Felagi
видео или голосовое, без подписи
🏹"ቀስት ወደ ፊት ሊወረወር የሚችለው ወደ ኋላ በኃይል ሲሳብ ብቻ ነው።" ህይወት ወደ ኋላ የጎተተችህ፣ ነገሮች ሁሉ የተበላሹ ሲመስሉህ፤ አትደንግጥ እየተዘጋጀህ ያለኸው፣ ወደ ተሻለና ትልቅ ስኬት ለመወንጨፍ ነው!! ተረጋጋ፦ ወደ ኋላ መሳብህ፣ ምልክት ሳይሆን የመውደቅህ፣ መጀመሪያ ነው የጉዞህ፣ ይህም ያልፋል ጠብቅ ታግሰህ!! https://t.me/Sekina_Felagi
🎁የአጎቷን ልጅ ያፈቀረችው ሴት🤍 ▫️የአጎቷን ልጅ ወደደችው፣ በዱዐም ታገለች የሷ እንዲያደርገው ሰኞና ኸሚስ አልቀራተም ፆም ጀመረች። የለይል ሰላት መታወቂያዋ ሆነ። እሱን በማግባት ኒያ ሰደቃም አበዛች ፣ አላህን በዱዐ ቀደር ትቀይራለህ እያለች ተሟገተች። ▫️ከተወሰኑ አመታት ቡሗላ ልጁ ሌላ ሰው አገባ። ማመን አቃታት አላህ በዱዐ ቀደር አይቀየርም እንዴ ብላ አጉመተመተች፣ ራሷን እስክጠላ ድረስ ህይወት ደበራት፣ የዱዐ ሞራሏ ሞተ። እነ ለይል ሰሏት የውሀ ሽታ ሆኑ፣ ሱና ክንዋኔዎች ሁሉ ተቋረጡ። ዱንያ ጨለመባት በዘመነኛው ቋንቋ depressed ሆነች። ትዳርን ለጆሮዋ ጠላች። ሞትን አብዝታ መመኘት ስራዋ ሆነ። ▫️በጣም አስጊ ደረጃ ስትደርስ ሳይካተርሲት ጋር ሄዳ መታየት ፈለገች፣ ሄደችም። ስለ ህይወቷ ተናገረች « ደስታ ርቆኛል ፣ መኖር አስጠልቶኛል ይሄ ሁኔታዬ የሚቀየር አይመስለኝም፣ ተስፋ ቆርጬያለሁ ። ሞትን አጥብቄ እመኛለሁ... » እያለች ሁኔታዋን አስረዳች። 🔴ሳይካቲርስቱም ጠየቀ ➿ትዳር ይዘሻል❔ ➿እሷም መለሰች « ስለዚህ ጉዳይ እንዲነሳበኝ አልፈልግም። አላገባም! » አለች። ➿በምን ምክንያት❔ብሎ ሲጠይቃትም ➿የምወደው ሰው ነበር ፣ በጣም የማፈቅረው። ግን አግብቷል። እሱን ለማግባት ከጌታዬ ጋር ብዙ አውርቼ ነበር፣ ለሊት አልተኛም የለሊት ዱዐ ሙስተጃብ ነው ስለተባልኩ። ፃም አያልፈኝም የፃመኛ ዱዐ መቅቡል ነው ስለተባልኩ ፣ ሰደቃን ወድጄ ነበር ። በዱዐ ያገረገረው በሰደቃ ይገራል እያልኩ። ጁምዐን እናፍቅ ነበር ለምን የሆነች ሰዐቷ እንኳን አታልፈኝም ብዬ ግን አልሆነም አገባ ፣ ዱዐዬ መና ቀረ። አላህም ከለከለኝ።» አለች ለቅሶም ስለደከማት አስሬ ቁና እየተነፈሰች። 🔴ሳይካተርሲቱ ጠየቀ ➿እሺ ጥሩ፣ እና እነዚህን ድርጊቶች አሁን ላይ አስቀጥለሽዋል ወይስ ትተሽዋል❔ አላት ➿ለምን ብዬ❕Already አግብቷል እኮ » ➿እሱማ አገባ አዎ የሱ ፋይል ተዘግቷል። መርሀባ! እኔ አዚህ ቦታ ስቀመጥ መድሀኒት የምሰጠው በሽታውን ላልተረዳ ሰው ነው። አንቺ ደግሞ በሽታሽንም መድሀኒትሽንም የሚነግርሽ አንድ የቁርዐን አያ አለኝ፣ እሱን ከነገርኩሽ እና ቃሉን ካመንሽበት ትድኛለሽ... » 🔴ሳይካተሪስቱም ቀጠለ... «እናም የቁርዐን አያዉን ላጋራሽ... ሱረቱል ሀጅ ላይ { وَمِنَ ٱلنَاسِ مَن یَعۡبد ٱللَهَ عَلَىٰ حَرۡفࣲۖ فَإِنۡ أَصَابَهۥ خَیۡرٌ ٱطۡمَأَنَ بِهِۦۖ وَإِنۡ أَصَابَتۡه فِتۡنَةٌ ٱنقَلَبَ عَلَىٰ وَجۡهِهِۦ خَسِرَ ٱلدنۡیَا وَٱلۡـَٔاخِرَةَۚ ذَ ٰلِكَ هوَ ٱلۡخسۡرَان ٱلۡمبِین } [سورَة الحَجِ: ١١] 👈ከሰዎችም (ከሃይማኖት) በጫፍ ላይ ሆኖ አላህን የሚገዛ ሰው አለ፡፡ ታዲያ መልካም ነገር ቢያገኘው በእርሱ ይረጋል፡፡ መከራም ብታገኘው በፊቱ ላይ ይገለበጣል፡፡ የቅርቢቱን ዓለምም የመጨረሻይቱንም ከሰረ፡፡ ይህ እርሱ ግልጽ ከሳራ ነው፡፡ » ብለው ዝም አሉ። 😭እንባዋ በድብርት ብዛት ድርቅ ያለው እንስት መንታ መንታውን ዕንባ አረገፈች። على حرف 🖊ጫፍ ላይ የሚለው ቃል አስለቀሳት። انقلب 🖊ይገለበጣል! የሚለው ቃልም አስደነገጣት። ምንም ቃል ሳታወጣ እያለቀሰች ወጣች። ▫️ቤትም ገብታ ሱጁድ ላይ ተደፍታ ጌታዬ ማረኝ እኔ እውነት ጫፍ ላይ ሆኜ ለጉዳዬ ተገዛሁህ፣ ሳይሳካልኝ ሲቀር ተገለበጥኩ አይደል? አቤት ያኔ የነበረኝ ስክነት እኮ ጌታዬ፣ አቤት ያኔ እምባዬ እንዴት ይፈውሱኝ እንደነበር ፣ እሱን ልውደደው እንጂ ደስ የሚሉ የዱንያ ቀናቶች ያኔ ነበር ያሳለፍኩት። ጌታዬ እኔ ጥቅመኛዋ ባርያህ አንተ እኔን ለማውራት ሀጃ እንደሰጠህኝ መች ገባኝ። እውነትህን እኮ ነው ያው ጫፍ ላይ ሆኜ ተገዛሁህ እና ዱንያዬም ጨለመ ራሴን ባጠፋ ደግሞ አኼራው እንዴት ሊሆንብኝ ነበር ፣ አይ እኔ ማረባዋ❕ 🤲ጌታዬ ማርታህን ፣ ልቤ አንተን ሳያፋቅር ባንተ መኽሉቅ busy ስሆን ነው ስክነት ያጣው። 🔊እንዲህ የሚሉ ቃላቶች በየሰዐቱ በየቀኑ ወሬዎቿ ሆኑ። ማረኝ! ጌታዬ ማረኝ... ሆነ ውሎዋ... ልቧም ስክነቱን ቀጠለ 👆👆አላህ_ጋር_የፀፀት_እንባ_እኮ_ይፈውሳል_እንጂ_አያምም! ከቀን ወደ ቀን አገገመች። ፀፀቱ ባይበርድላትም ማህርታ መጠየቁን አብዝታ ተያያዘችው። ▫️ግዜ በሄደ ሰዐት የትዳር ጥያቄ በቤተሰብ ተነሳላት፣ እንደስከዛሬው እሚብኝ ሳትል እናንተ ያመናችሁበትን ተቀበሉ እኔ ጋር ችግር የለም አለች። ቤተሰቦቻም ተደሰቱ ፣ ትዳር ሲሏት ገና ምትበሰጫጨው ልጅ ጭራሽ እናንተ ካመናችሁበት መርሀባ ማለቷ አስደመማቸው🎉 ▫️ያሉትም አልቀረ ጠያቂ መጣ ፣ ተጠየቀች ፣ ሀሳቧንም በድጋሚ እናንተ ካመናችሁበት ተቀበሉ። ወደኔ አታድርሱት ብላ ማነው ብላም አልጠየቀች። ተቀበሉ ተያዩ እና ኒካሀ ይታሰር ተባለ። እያቅማማች ተስማማች። እንደሁሌው ሱጁዷ ላይ አለቀሰች ጌታዬ ማረኝ ያኔ በኔ ምርጫ ተጎድቼያለሁ። ዛሬ ያንተን ምርጫ ተቀብዬ ሰው ላይ ነው፣ ብላ ከክፍሏ እንደወጣች የአጎቷን ልጅ ፊት ለፊት አየቸው። 🤩እሱ ነው ወይስ.... እኔ አበድኩኝ ፣ ወይስ.... አልነቃሁም፣ ሊያመኝ ነው እንዴ? ተሽሎኝ ነበር እኮ፤ ብላ ደርቃ ቀረች። ➿ለምን አልነገርሽኝም ነበር❔የሚል ድምፅ ተሰማት ፣ ይሄ ድምፅ የወደድኩት ያፈቀርኩት የአጎቴ ልጅ ነው❔ጠየቀች። 🤍አዎ ነኝ ለምን አልነገርሽኝም ነበር እንደምትወጂኝ? »አላት። ይቅርታ ያ ያለፈ ታሪክ ነው አሁን ትዳር ልይዝ ነው። አንተም ባለትዳር ነህ ። ምንም ሚቀየር ነገር የለም» አለች ኮስተር ብላ። እንደዛ ለአመታት የተሰቃየችለት ሰው ፊቷ የቆመች አትመስልም። 🤍 እኔ ነኝ የጠየኩት ትዳሬንም ፈትቼያለሁ፣ እሷም እንዳንቺ ሌላ የምትወደው ሰው ነበራት » አላት። 🧍አሁንም በድጋሚ ለደቂቃዎች ደርቃ ቀረች። ምንም ሳተነፍስ የሱጁድ ቦታዋ ላይ ሄደች እና 🥹ምን አይነት ጌታ ነህ ግን ጌታዬ፣ 🥹ምን አይነት? 🥹ሲወዱህ ጉዳይ የምታቀል ፣ 🥹ሲርቁህ ጉዳይ የምታከብድ ፣ 🥹እኔ በምን ቃል ልግለፅህ አንተን የመውደድ ጥግ እንዲህ ነው ለካ አላህዬ! ብላ ተደፍታ አለቀሰች። 〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰 🤲አላህም ቦታውን እስክናውቅለት ይፈትናል አይገልፅውም፣ ቦታውን ስናቅለት ደግሞ ጉዳዩን ያገራዋል አይገልፀውም። ጌታዬ ጫፍ ላይ ሆነን ከመገዛት ጠብቀን፣ አላህዬ 🤲 ✒️ EMFS_CIRCLE
بارك الله لكم وبارك عليكما وجمع بينكما في خير Masha Allah ehtochachin enkon des yalchihu yamare yesemer yadrglachihu
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته ✨ASSOSA UNIVERSITY ✨ 💍💍💍💍💍💍💍💍💍 ባረከሏሁ ለኩማ ወባረከ አለይኩማ ወጀመአ በይነኩማ ፊኸይር 💐💐💐💐💐💐💐💐💐 ጀመአችንን በማገልገል የምናውቃት ፣ የምንወዳት ተሸላሚዋ እህታችን PHARMACY GC 2018 EC ኢማን ዲልሰባ …
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته ✨ASSOSA UNIVERSITY ✨ 💍💍💍💍💍💍💍💍💍 ባረከሏሁ ለኩማ ወባረከ አለይኩማ ወጀመአ በይነኩማ ፊኸይር 💐💐💐💐💐💐💐💐💐 ጀመአችንን በማገልገል የምናውቃት ፣ የምንወዳት ተሸላሚዋ እህታችን PHARMACY GC 2018 EC ኢማን ዲልሰባ እና የወንድማችን Dr.አብዱልሀሚድ ሙራድ Hawassa University medicine 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹 የኒካህ ስነስርአት ዛሬ በሚያምር ሁኔታ ተከናውኗል። ሀምሌ 5/2018 💍💍 ትዳራችሁ ያማረ ፣የሰመረ ፣መተሳሰብ፣መቻቻል የሞላበት እንዲሁም ሷሊህ የሆኑ የተውሂድ እና የሱና ጀግኖች የምታፈሩበት ያድርግላችሁ ። 💍💍 🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺 بارك الله لكم وبارك عليكما وجمع بينكما في خير اللهم بارك عليهما وثبتهما على صراط المستقيم وعلى المنهج القويم ﺍﻟﻠﻬﻢ ﺃﻟﻒ ﺑﻴﻦ ﻗﻠﻮبهما ، ﻭ ﺃﺳﻌﺪ ﺣﻴﺎتهما ، ﻭ ﺍﺟﻌﻞ بينهما ﻣﻮﺩﺓ ﻭ ﺭﺣﻤﺔ .
Masha alah
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته ✨ASSOSA UNIVERSITY ✨ 💍💍💍💍💍💍💍💍💍 ባረከሏሁ ለኩማ ወባረከ አለይኩማ ወጀመአ በይነኩማ ፊኸይር 💐💐💐💐💐💐💐💐💐 ጀመአችንን በማገልገል የምናውቃት ፣ የምንወዳት እህታችን NARM GC 2013 EC ዘሀራ ኢሳ እና የ ወንድማችን እንድሪስ ፀጋየ 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹 የኒካህ ስነስርአት ዛሬ በሚያምር ሁኔታ ተከናውኗል። ሰኔ 28/2018 💍💍 ትዳራችሁ ያማረ ፣የሰመረ ፣መተሳሰብ፣መቻቻል የሞላበት እንዲሁም ሷሊህ የሆኑ የተውሂድ እና የሱና ጀግኖች የምታፈሩበት ያድርግላችሁ ። 💍💍 🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺 بارك الله لكم وبارك عليكما وجمع بينكما في خير اللهم بارك عليهما وثبتهما على صراط المستقيم وعلى المنهج القويم ﺍﻟﻠﻬﻢ ﺃﻟﻒ ﺑﻴﻦ ﻗﻠﻮبهما ، ﻭ ﺃﺳﻌﺪ ﺣﻴﺎتهما ، ﻭ ﺍﺟﻌﻞ بينهما ﻣﻮﺩﺓ ﻭ ﺭﺣﻤﺔ .
«አህሉል አሠር» የሞባይል አፕልኬሽን ይህ መተግበሪያ የተለያዩ ኢስላማዊ ደርሶችን በደረጃና በስርዓት ለመማር እጅግ አመቺ ተደርጎ የተዘጋጀ ሲሆን፣ የሚከተሉትን ጠቃሚ ይዘቶች በአንድ ላይ አካቶ ይዟል፦ ዘርፈ-ብዙ የኪታብ ደርሶች፦ የዐቂዳ፣ የመንሀጅ፣ የሲራ፣ የአደብ፣ የሐዲሥ፣ የፊቅህ፣ የነሕው እና የሶርፍ ትምህርቶች። እያንዳንዱ የድምፅ ቅጂ (ኦዲዮ) ከኪታቡ ሶፍት ኮፒ (PDF) ጋር አብሮ የተያያዘ ነው። አፑን ለአጠቃቀም ልዩ እና ምቹ የሚያደርጉት ባህሪያት፦ • ደርሶችን ከጀማሪ ጀምሮ ደረጃ በደረጃ በቅደም-ተከተል የሚያስተምር። • ትምህርቱን ሲጨርሱ ራሶን የሚፈሹበት ፈተናዎች ያሉት። • በትምህርቱ መሃል አስፈላጊ ነጥቦችን በቀላሉ መፃፍ የሚያስችል ጥሩ ማስታወሻ መያዣ ያለው። • የደርሶች ማውጫ በየዘርፉ በጥራት የተከፋፈለበት። • የፈለጉትን ደርስ በቀላሉ መልሰው ለማግኘት ምልክት ማድረግ የሚያስችል። • ከቅጅዎቹ መካከል የመረጡትን ለሌሎች ማጋራት (Share) የሚያስችል አማራጭ። • አፑን ለአጠቃቀም አመቺ የሚያደርጉት ማስተካከያዎች ያሉት። • ደርሱን አቋርጠው በሌላ ጊዜ ማዳመጥ ቢፈልጉ በትክክል ካቆሙበት ሰከንድ የሚጀምር። የአፕሊኬሽን አዘጋጅ፦ HUDASOFT https://t.me/hudasoft ይህ ስራችን የላቀው አላህን ፊት ብቻ ተፈልጎበት የተሰራ (የጠራ) ይሆን ዘንድ፤ በዚህ ስራ ላይ ለተባበሩትም ሆነ ይህንን ስራ ለሚያሰራጩት በሙሉ አላህ መልካም ስራችንን እንዲቀበለን እንማፀነዋለን። አፑን አሁኑኑ አውርደው ይጠቀሙበት፦ 🔗 የማውረጃ ሊንክ (Google Play Store)፦ https://play.google.com/store/apps/details?id=com.ahlulaser.hs.app
አወን ትክክል ነው ኒቃብ ፊትን እንጂ አእምሮን አይሸፍንም፣ ሁሌም ጥቅምን እንጂ ጉዳት አያመጣም። ከየትም ከማንም ችግር እንዳመጣ ሰምተንም አናቅም፣ ውሸት እንዳልሆነ ይሄው የህታችን አለን ምስክርም። አረምንሷብቻ አሉ በዩኒቨርስቲው ውጤት የሰቀሉ፣ ድንቅ ማሳያ ነው አትለብሱም እያሉ ለሚከለክሉ። ለታሪክ ይቀመጥ ይቀመጥ ለታሪክ ይሄው ውጤታቸው፣ እንድታወቅልን ምንም እንዳልሆነ ከጥላቻ በቀር ይሄ ክልከላቸው። በአክሱም በሸገር አውሉቁ በማለት ስንቱን ላሰቃዩ፣ እስቲ ይወቁልን በደምብ መኖሩን በየዩኒቨርስቲው በጀግንነታቸው እጅግ የተለዩ፣ ሁሌም ይኑሩልን በየዩኒቨርስቲው እንድህ የሚያሳዩ። አሚን በሉኝማ ሁሌም ይኑሩልን በየጊቢ ሁሉ እንድህ የሚያኮሩ፣ ድንንም በመማር ውጤትም በማምጣት ስምን የሚያስጠሩ። ልመልስ ሀሳቤን በዘንድሮው አመት ታሪክ ለሰራችው፣ ከእዚህ ከግቢአችን ከፍተኛ ውጤት ላስመዘገበችው። ውዷ እህታችን ማሻአሏህ ብለናል እንኳን ደስአለሽ፣ ወደሀላ ሳተይ በድኑንም በአካዳሚውም ሁሌ እየተጋሽ። ማአሻአላህ ያስብላል ለከፍተኛ ውጤት አንደዚህ መብቃትሽ፣ በጣም አስደሰተን በኒቃብ ተውበሽ ደሞ መሸለምሽ። አልበምዱሊላህ ገና ለሚማሩት አርአያ ላደረጋት፣ መሆንን ተመኘሁ እንደሷ ሚያመጣ ቢሆን አመት ባመት። እንደው ከዚህ በላይ ምንንም አንላት ጀነተል ፊርዶስን አላህ ይወፍቃት፣ እስቲ ደግሞ ልምጣ ወደ ወንድማችን፣ እሱም ስሙን አስጠርቷል ልክ እንደ ህታችን። እንድህ ነው ወንድነት እድህ ነው ጀግንነት፣ ጥለህ በመሄድህ ለቀጣዩ ትውልድ እንድሆን መሰረት። ቀጠልኩኝ ማለትን እንኳን ደስአላችውህ፣ በኤግዚት ፈተና ጀግኖቹን ጨምሮ እስቲ ላለፋችውህ። ጌታቹሁን አመስግኑት ይሄንን ውለታ ስለዋላቹህ፣ ደግሞ ቀጣይ ዘመን ያሰባችሁትን እንድወፍቃቹህ። እስቲ ደግሞ ቀጥልኩ ለፍተው ግረው ጥረው ለኸይርነው ላሉት፣ ምንም በይሳካም የአላህ ውሳኔ ነው ብለው ለሶበሩት። አብሽሩ አትሰቡ እህት ወንድሞቼ የኤግዚት ፈተና ቀረብኝ ላላችውህ፣ ከዚህ የተሻለን ኸይርን ይተካቹህ። ስማኝ የኔ ወንድም ለምን አላለፍኩም እያልክ ነፍስህን አትጉዳት፣ ሊያደርግህ ይሆናል በብር የታጨቀ የካዝና ባልተቤት። ነገር ግን ሁሉንም ያድርገው የካዝና በልተቤት፣ በዱኒያም ባኺራም ምንጠቀምበት:: እሺ ብሎ መቀበል ነው ሁሉን ውሳኔውን፣ አላህ ነው ሚያውቀው ለናንተ ሚጠቅመውን። በስተመጨረሻም ይሄው በሰላምታ ሀሳቤን ቋጨሁኝ፣ ሁሉም ባጠቃላይ ለድኑ እንድጠቅም እየተመኘሁኝ። በሉ ደህና ሁኑ አላህ ከናንተ ጋር ይሁን ባላችሁበት፣ በሁሉም ላይ ይስፈን ሰላም ጤንነት። 🌹🌹🎓🎀🎓🌹🌹 Conguratulation እንኳን ደስ አላችሁ!!!!!!!!! 🌹🌹🎓🌹🌹🎓🌹🌷🌷🌷🎓🎀🌹🌹 ማሻአላህ!!! አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱሏ ወበረካቱሁ!!! በ. ኢብኑ የህያ
ታላቁ የቲክቶክ መድረክ ደረሰ _ ስለሙስሊም ተማሪዎች የመብት ጥያቄ ! ! ! ስለኒቃብ መጠየቅ በምርቃት ቀን እስከ ማሳሰር ከመድረሱ በፊት ጀምሮ ስላለው የሙስሊም ተማሪዎች የመብት ጥሰት ታሪካዊ ዳራ በሰፊው ይዳሰሳል። ሕገ- መንግስቱን ጥሰው ስለሚጥሱት መብት ሕጋዊ ቦታ በሰፊው ይተነተናል። ከእኛ ስለሚጠበቀው ነገርም በደንቡን ውይይት ይደረጋል። ሙባረክ አደም፦ በድምፃችን ይሰማ የመብት ትግል እንቅስቃሴ ፈርቀዳጅ ታጋይ፤ አክቲቪስት፤ ቲክቶከር፤ ተፅዕኖ ፈጣሪ ስብዕና፤ የሂባ ፋውንዴሽን መስራች ነው። ፕሮግራማችንን በመድረክ መሪነት የሚያስተናብርልን ይሆናል። ሙስጠፋ ሺፋ፦በድምፃችን ይሰማ የመብት ትግል እንቅስቃሴ ወቅት ለታሰሩት ጠበቃ ሆኖ አገልግሏል፤ አሁንም በጥብቃና ሙያው አንቱታን ካተረፉ ባለሙያዎች መካከል ነው። ስለሙስሊም ተማሪዎች የመብት ጥያቄ ሕጋዊ መሠረት ያብራራልናል። የሕያ ኢብኑ ኑሕ፦የንፅፅር ትምህርት መምህር፤ የሒዳያ ኢስላማዊ ማህበር መስራች እንዲሁም ተፅዕኖ ፈጣሪ ስብዕና ነው። ስለሙስሊም ተማሪዎች የመብት ጥሰት ታሪካዊ ዳራ ያብራራልናል። ሁሴን ዩሱፍ፦የኢትዮጵያ ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ሙስሊም ተማሪዎች ሕብረት ፀሐፊ ሲሆን ከማን ምን ይጠበቃል የሚለውን በዝርዝር ያስቀምጣል። መቅረት አይታሰብም። ጀመዓዎች በቻናሎቻችሁ ላይ አሰራጩት። ሁሉም ለሁሉም ያድርስ። በአንድነት በአንድ መድረክ ተሰባስበን ስለመብቶቻችን እውቀትን እንጨብጥ። 🗓 ቀን፡ ሰኞ፣ ሰኔ 22 (Monday, 29 June) ⏰ ሰዓት፡ ከምሽቱ 03፡00 ሰዓት እውቀትን መፈለግ መብት ነው፤ እምነትንም በክብር መተግበር እንዲሁ! የቲክቶክ ገፃችንን Follow በማድረግ ዝግጅቱን ይጠብቁ፦ https://www.tiktok.com/@aaumsu ጥያቄ አለን _ ፍትሐዊ መልስ እስኪመጣ ! ! ! @aaumsu
ከ school of law ሜዳለያ የተሸለመው ወንድማችንን 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉 ኡመር ኢብራሂም ከፍተኛ ውጤት በማስመዝገብ የሜዳሊያ ተሸላሚ ሆኗል እንኳን ደስ አለህ ወንድማችን ኮርተንብሀል አሏህ ያክብርህ Assosa University 🎁🎁🎁🎁🎁🎁🎁🎁🎁🎁🎁🎁
የአሶሳ ዩኒቨርሲቲ ኒቃቢስቷ ጀግና ኢማን ዲልሰባ ከ Health college ከሴቶች ከፍተኛ ውጤት በማምጣት የሜዳሊያ ተሸላሚ ሁናለች!! እንኳን ደስ አለሽ እህቴ አኩርተሽናል ኒቃብ ፊትን አንጅ አእምሮን አይሸፍንም!!
የአሶሳ ዩኒቨርሲቲ ኒቃቢስቷ ጀግና ኢማን ዲልሰባ ከ Health college ከሴቶች ከፍተኛ ውጤት በማምጣት የሜዳሊያ ተሸላሚ ሁናለች!! እንኳን ደስ አለሽ እህቴ አኩርተሽናል ኒቃብ ፊትን አንጅ አእምሮን አይሸፍንም!!
የአሶሳ ዩኒቨርሲቲ ኒቃቢስቷ ጀግና ኢማን ዲልሰባ ከ Health college ከሴቶች ከፍተኛ ውጤት በማምጣት የሜዳሊያ ተሸላሚ ሁናለች!! እንኳን ደስ አለሽ እህቴ አኩርተሽናል ኒቃብ ፊትን አንጅ አእምሮን አይሸፍንም!! https://t.me/Sekina_Felagi https://t.me/Sekina_Felagi
የአሶሳ ዩኒቨርሲቲ ኒቃቢስቷ ጀግና ኢማን ዲልሰባ ከ Health college ከሴቶች ከፍተኛ ውጤት በማምጣት የሜዳሊያ ተሸላሚ ሁናለች!! እንኳን ደስ አለሽ እህቴ አኩርተሽናል ኒቃብ ፊትን አንጅ አእምሮን አይሸፍንም!! https://t.me/Sekina_Felagi https://t.me/Sekina_Felagi