tgindex
Axum
@axum_techанглийский

Daily updates on hacking techniques, malware analysis, cyber threats, ethical hacking, tools, and digital safety tips. Stay secure. Stay smart.

Последний пост
12:03
Последнее чтение
09:35
Постов за неделю
4
Всего постов
21
Тип
открытый
Язык
английский
В каталоге с
14 авг.
Подписчики
168
−1 за 1 дн.
Сутки
−1
−0,59%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
177
18 постов
Вовлечённость
105,4%
к подписчикам
Постов в день
0,6
всего 21
Упоминаний
0
каналов
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
21
1/48двое суток
24
1/72трое суток
25

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • 15 авг.6удалён 11:48

    видео или голосовое, без подписи

  • ስድስትና ከዚያ በላይ በሚሆኑ የአሜሪካ ግዛቶች የሚገኙ የውሃ ማጣሪያ ጣቢያዎች በሃከሮች ተጠቁ! በበርካታ የአሜሪካ ግዛቶች (በተለይም በMinnesota፣ Georgia እና ሌሎች አጎራባች አካባቢዎች) የሚገኙ የህዝብ የውሃና የፍሳሽ አገልግሎት ጣቢያዎች በኢራን የሃከር ቡድኖች ከባድ የሳይበር ጥቃት እንደደረሰባቸው ተገለጸ። CISA፣ FBIና EPA ባወጡት የጋራ መግለጫ አብዛኞቹ አነስተኛ የከተማ ውሃ ጣቢያዎች የውሃ ፍሰቱንና ግፊቱን ለመቆጣጠር እንደ PLCs (Programmable Logic Controllers) እና HMIs (Human Machine Interfaces) የመሳሰሉ ኦፕሬሽናል ቴክኖሎጂዎችን ተጠቅመው ጥቃቱን እንዳደረሱ ገልፀዋል። እነዚህ መሳሪያዎች በቀጥታ ከኢንተርኔት ጋር የተገናኙ ስለሆኑና ደካማ የይልፍ ቃል የሚጠቀሙ በመሆናቸው ሃከሮቹ በቀላሉ እንዲገቡ አድርጓቸዋል። ሃከሮቹ ሲስተሙ ውስጥ ከገቡ በኋላ የትዕዛዝ መቆጣጠሪያ ፓስወርዶችን በመቀየር የውሃ ግፊት መቆጣጠሪያዎችንና ሴንሰሮችን በማበላሸት አጠቃላይ ሂደቱን አስተጓጉለውታል። ጥቃቱ በደረሰባቸው አካባቢዎች የውሃ ግፊት ቀንሶ ታይቷል። በርካታ የውሃ ጣቢያዎች የኢንተርኔት ሲስተማቸውን አጥፍተው ወደ ድሮው በእጅ የመቆጣጠር (Manual Mode) አሰራር እንዲመለሱ ተገደዋል። የአሜሪካ የደህንነት ተቋማት የጥቃቱን አፈጻጸምና የሃከሮቹን አሰራር (Signature) በማየት ከኢራን መንግስት ጋር ግንኙነት ያላቸው እንደ Handalaና IRGC የተሰኙ ቡድኖች እንደሆኑ ገምተዋል። ኢራን ቀደም ሲል በ2023 በPennsylvania የውሃ ጣቢያዎች ላይ ተመሳሳይ ጥቃት ፈጽማ እንደነበር ይታወሳል። ይህ አጋጣሚ ለዓለም አቀፍ የመሰረተ ልማት (Critical Infrastructure) ዘርፍ ትልቅ ትምህርት የሰጠ ሲሆን በተለይም የኢንዱስትሪ መቆጣጠሪያ መሳሪያዎች ከኢንተርኔት ጋር ሲገናኙ ጥብቅ Multi-Factor Authenticationና አስተማማኝ የCybersecurity ጥበቃ ሊኖራቸው እንደሚገባ የሳይበር ደህንነት ባለሙያዎች አሳስበዋል።

  • 15 авг.4удалён 09:07

    видео или голосовое, без подписи

  • 14 авг.7удалён 21:35

    видео или голосовое, без подписи

  • 14 авг.5удалён 21:35

    видео или голосовое, без подписи

  • 14 авг.6удалён 21:35

    видео или голосовое, без подписи

  • ⚠️ Kali365 turns Microsoft's real device login page into a phishing trap. Victims enter an attacker-controlled code, which may give attackers continued access to Microsoft 365 email and files. AnyRun records 80+ public sessions a week, with the US the main target. Read the article: https://thehackernews.com/2026/08/kali365-weaponizes-microsoft.html

  • 📢 ነጻ የCyber Security ስልጠና! 💻 በዚህ ሳምንት ከአርብ ሃምሌ 3 ጀምሮ ለሶስት ተከታታይ ቀናት ነጻ የEthical Hacking ስልጠና አዘጋጅተናል! 📍ቦታ: Online🌐 🗓ቀን፡ ከአርብ ሃምሌ 3 ፟፟- እሁድ ሃምሌ 5 ⏱ሰአት፡ ማታ ከ 1 ሰአት እስከ 3 ሰአት ለመመዝገብ https://course.geezsecurity.com/event ✈️ Telegram: @geezsecsupport 📱 Phone: +251953537820 📩Email: support@geezsecurity.com #freetraining #cybersecurity #redteaming #blueteaming #thisfriday @geezsecurity

  • 🔥 Anthropic is putting #Claude Fable 5 back online worldwide. The U.S. lifted June 12 export controls tied to an Amazon-reported jailbreak that surfaced vulnerability-finding and exploit-code behavior. Fable 5 returns July 1 across Claude platforms. #Anthropic says its new classifier blocks the method in 99%+ of tries. Read: https://thehackernews.com/2026/07/anthropic-restores-claude-fable-5-after.html

  • https://t.me/lmk_chanel

  • View it channal

  • https://t.me/lmk_chanel

  • Elon Musk የአለማችን የመጀመርያው Trillionaire ሆነ። የTesla ኤሌክትሪክ መኪኖች እንዲሁም የSpaceX ባለብዙ ድርሻ ባለቤት የሆነው Elon Musk ባለ 13 አሃዝ የገንዘብ ባለቤት መሆን ችሏል። አለማችን የመጀመርያውን ቢሊዮነር ( John D. Rockefeller) ካየች ከ110 አመታት በኋላ የመጀመርያውን ትሪሊየነር አግኝታለች። @bighabesha_softwares

  • ☺️🥳🥳

  • Congratulations 🎊 Our subscribers are getting more

  • 🤑 Earn from your Telegram channel with Inside Ad! Simple monetization and fast growth. Highly recommended! 👍 https://t.me/InsideAds_bot/openRU?startapp=r_6611489405

  • Check out my project: AWASSAX

Axum — tgindex