- Последний пост
- 28 мар.
- Последнее чтение
- 14 авг.
- Постов за неделю
- 0
- Всего постов
- 22
- Тип
- открытый
- Язык
- und
- В каталоге с
- 14 авг.
- 1/24сутки в ленте
- —
- 1/48двое суток
- —
- 1/72трое суток
- —
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
без подписи
🛑 የተለመዱ ቅፅሎች በአረብኛ እውነተኛ ۞ حَقِيقِي ۞ ሐቂቂይ ሐሰተኛ ۞ مُزَيَّف ۞ ሙዘየፍ ትክክል ۞ صَحِيح ۞ ሰሒሕ ስህተት ۞ خَاطِئ ۞ ኻጢእ እርግጥ ۞ مُؤَكَّد ۞ ሙአከድ አጠያያቂ ۞ مَشْكُوك ۞ መሽኩክ ግልጽ ۞ وَاضِح ۞ ዋዲሕ ምስጢራዊ ۞ غَامِض ۞ ጋሚድ የተረጋገጠ ۞ مُثْبَت ۞ ሙሥበት የማይታመን ۞ غَيْر مَوْثُوق ۞ ገይር መውሡቅ አስፈላጊ ۞ ضَرُورِي ۞ ደሩሪይ አላስፈላጊ ۞ غَيْر ضَرُورِي ۞ ገይር ደሩሪይ ይቀጥላል.... ⭐ጥያቄ ካላቹ ጠይቁ ፤ ( ግልፅ ከሆነ ደግሞ ሼር አድርጉ) ላባ አረብኛ ትምህርት : ✍️ አይመን
ተማረ ۞ تَعَلَّمَ ۞ ተዓለመ አስተማረ ۞ عَلَّمَ ۞ ዓለመ ገመተ ۞ خَمَّنَ ۞ ኸመነ ወሰነ ۞ قَرَّرَ ۞ ቀረረ ተጠራጠረ ۞ شَكَّ ۞ ሸከ አመነ ۞ صَدَّقَ ۞ ሰደቀ አገናዘበ ۞ حَلَّلَ ۞ ሐለለ አስረዳ ۞ شَرَحَ ۞ ሸረሐ ይቀጥላል.... ⭐ጥያቄ ካላቹ ጠይቁ ፤ ( ግልፅ ከሆነ ደግሞ ሼር አድርጉ) ላባ አረብኛ ትምህርት : ✍️ አይመን
без подписи
በ አረብኛ የግል ተውላጠ ስሞች እኔ ۞ أَنَا ۞ አና አንተ ۞ أَنْتَ ۞ አንተ አንቺ ۞ أَنْتِ ۞ አንቲ እሱ ۞ هُوَ ۞ ሁወ እሷ ۞ هِيَ ۞ ሂየ እኛ ۞ نَحْنُ ۞ ነሕኑ እናንተ (ወንድ/ድብልቅ) ۞ أَنْتُمْ ۞ አንቱም እነሱ (ወንድ/ድብልቅ) ۞ هُمْ ۞ ሁም እነሱ (ሴት) ۞ هُنَّ ۞ ሁነ አንቱነ (ሴት) ۞ أَنْتُنَّ ۞ እናንተ ይቀጥላል.... ⭐ጥያቄ ካላቹ ጠይቁ ፤ ( ግልፅ ከሆነ ደግሞ ሼር አድርጉ) ላባ አረብኛ ትምህርት : ✍️ አይመን
🧑🤝🧑 زَوْج ۞ ዘውጅ - ባል 👩🤝👩 زَوْجَة ۞ ዘውጃህ - ሚስት 👨 عَمّ ۞ ዓም - አጎት (የአባት ወንድም) 👩 عَمَّة ۞ ዓምማህ - አክስት (የአባት እህት) 👨 خَال ۞ ኻል - አጎት (የእናት ወንድም) 👩 خَالَة ۞ ኻለህ - አክስት (የእናት እህት) 👶 حَفِيد ۞ ሀፊድ - የልጅ ልጅ (ወንድ) 👶 حَفِيدَة ۞ ሀፊዳህ - የልጅ ልጅ (ሴት) 👨👨👦👦 عَائِلَة ۞ ዐኢላ - ቤተሰብ 🧑🤝🧑 قَرِيب ۞ ቀሪብ - ዘመድ 🧑🤝🧑 أَقَارِب ۞ ቀራባህ - ዘመዶች 👨🍼 طِفْل ۞ ጣፍል - ጨቅላ 👩🍼 طِفْلَة ۞ ጣፍላህ - ጨቅላ (ሴት) 🧍 شَخْص ۞ ሰው - ሰዉ 🧑🤝🧑 صَدِيق ۞ -ሰዲቅ - ጓደኛ .... ከቅድሙ የቀጠለ ⭐ጥያቄ ካላቹ ጠይቁ ፤ ( ግልፅ ከሆነ ደግሞ ላይክ) ላባ አረብኛ ትምህርት : ✍️ አይመን
👨 أَب ۞ አብ - አባት 👩 أُمّ ۞ ኡም - እናት 👦 أَخ ۞ አኽ - ወንድም 👧 أُخْت ۞ ኡኽት - እህት 👴 جَدّ ۞ ጀድ - አያት (ወንድ) 👵 جَدّة ۞ ጀዳህ - አያት (ሴት) 👶 اِبْن ۞ ኢብን - ልጅ (ወንድ) 👧 اِبْنَة ۞ ኢብናህ - ልጅ (ሴት) 🧑🤝🧑 زَوْج ۞ ዘውጅ - ባል ይቀጥላል .... ላባ አረብኛ ትምህርት : ✍️ አይመን
🌟 ይህ የዩትዩብ ቻናላችን ነው ሰብስክራይብ በማድረግና በመከታተል ተባበሩን 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 https://youtube.com/@aymenli55?si=XPyPsI3_yjseDI9T
አርሂብ/ቢ በ (500 ብር) ብቻ ለ ተከታታይ 3 ወር የሚቆይ የ አረብኛ ትምህርት እንሰጣለን ትምህርታችን ዘመናዊ ፣ ቀላል እና ግልፅ ሲሆን በየትኛውም ሰአት እና ቦታ መከታታል ይችላሉ ። ✅ 20 ዋና የመማሪያ ፓወርፖይንት መጽሃፍት (PPT እና PDF): አረብኛን በብቃት ለመናገር፣ ለመጻፍና ለማንበብ የሚያስችሉ ቁልፍ ትምህርቶች። ✅ ከ20 በላይ የድምጽ/ኦዲዮ ትምህርቶች፡ ✅ ደረጃ በደረጃ የሚመሩ አስደሳች ኦዲዮዎች። ✅ ተግባራዊ የቃለ ምልልስ ፓወርፖይንቶች (PPT እና PDF): የቃላትንና የሕጎችን አጠቃቀም በተግባር የሚያሳዩ። ✅ ከሺህ በላይ ቃላትን ያካተቱ የዲክሽነሪ መጽሃፍት፡ ከተለመዱ ቃላት በመጀመር የቃላት እውቀትዎን የሚያሰፉ መዝገበ ቃላት ። ✅ ይህ መርሃግብር በሳምንት አምስት ጊዜ እንዲሆን ተቀምሮ የተዘጋጀ ቢሆንም፣ ማንኛውም ተቀላቃይ 3 ወራት ያህል በማንኛውም ጊዜ ሁሉንም ትምህርቶች መጠቀም ይችላል። ✅ በ HTML ዌብፔጅ የሚሰጡ በርካታ ፈተናዎችና በ አጠቃላይ እንደየ ምርጫዎ ከ 90 በላይ ልዩ ልዩ መማሪያ ፋይሎች ተዘጋጅተዋል። የሚሰጠውም በቴሌ ግራም ነው ። ለመመዝገብ: 👉 @labameskot ቴሌግራም አካውንት ያናግሩን
🔴 ቀለሞች (الْأَلْوَانُ) በ አረብኛ (ከምስል ጋር)
🔴 ምናልባት የሚለውን በአረብኛ ለማመልከልት 👇👇👇👇👇👇 https://youtube.com/shorts/BNjapAHsLQQ?si=O9vRhkT0iJYLccUH
🔴 በ ነህው እና በ ሰርፍ መካከል ያለውን ልዩነት በ አጭሩ ንግረኝ👇👇👇 http://youtube.com/post/UgkxvcJ8X8C5-ZHoiVn5Xx8D_4DvyksFkZWD?si=gIWLjHQ9ccjyCgDi
без подписи
ምግብ እና መጠጦች በአረብኛ
የሰላት ሰዓት ደርሷል ። 🕌 حَانَ وَقْتُ الصَّلَاةِ 🕌 وَقْتْ الصَّلَاةْ جَا 🕌 አሁን ልሰግድ ነው። 🙏 سَأُصَلِّي الْآنَ 🙏 رَاحْ أَصَلِّيْ هَلَأْ 🙏 ሰግደሃል/ሰግደሻል? 🤲 هَلْ صَلَّيْتَ/صَلَّيْتِ? 🤲 صَلَّيْتْ? 🤲 ኢማሙ ስንተኛው ረክዐ ላይ ነው? فِي أَيِّ رَكْعَةٍ الْإِمَامُ? ❓ الْإِمَامْ فِي أَيِّ رَكْعَةْ? ❓ ቅርብ መስጂድ የቱ ጋር ነው? أَيْنَ أَقْرَبُ مَسْجِدٍ? 📍 وِينْ أَقْرَبْ مَسْجِدْ? 📍 ለውዱእ ውሃ አለ? هَلْ يُوجَدُ مَاءٌ لِلْوُضُوءِ? 🚰 فِيهْ مَيَّةْ لِلْوُضُوءْ? 🚰 ቁርአን ልቀራ ነው። سَأَقْرَأُ الْقُرْآنَ 📖 رَاحْ أَقْرَأْ قُرْآنْ 📖 አዛን አደረጉ? هَلْ أَذَّنُوا? 🗣️ أَذَّنُوا? 🗣️ ☝️ወስጂድ አካባቢ የምንጠቀማቸው አ.ነገሮች በአረብኛ ☝️ ✍️ አይመን አብዱረህማን ፡ ላባ አረብኛ ትምህርት
ቅጽሎች (الصِّفَاتُ) በአረብኛ አዲስ جَدِيدٌ ✨ አሮጌ قَدِيمٌ 🕰️ ሙሉ كَامِلٌ ✅ ያልተሟላ نَاقِصٌ ❌ ንፁህ نَظِيفٌ 🧼 ቆሻሻ مُتَّسِخٌ 💩 ረዥም طَوِيلٌ 📏 አጭር قَصِيرٌ 🤏 ላባ አረብኛ ትምህርት ✍️ አይመን አ.ረህማን ለበለጠ ትምህርት ቻናላችንን ይቀላቀሉ
🧡አሪፍ ቪዲዮ ነው ተመልከቱት 🧡 https://youtu.be/MhCxRuUqqf8?si=rx6lXQ9zWTMnHNv_
🧡ይህም ፎቶ ይጠቅማችሓል
http://youtube.com/post/Ugkxt31uDLKTpQNe1F2DuXy7MCQRS_rDg09R?si=1qofpJnvJxWKxXoM
без подписи