tgindex
Islamic voice ☪☪🔉🔊🔊

Islamic voice ☪☪🔉🔊🔊

Статистика

🔊ከአራብኛ እና ከተለያዩ ቋንቋዎች የተተረጎሙ ምርጥ እስላማዊ ደዕዋዎችን በምርጥ አቀራረብ ማግኘት ከፈለጉ ትክክለኛው ቦታ ላይ ነዎት ።የማንን ይፈልጋሉ? 👉 ሼኽ ካሊድ አራሺድ 👉ሼኽ ማህሙድ ሀሰናት 👉ሼኽ ኸሚስ አልዘህራ 👉ሼኽ ሚሻሪ 👉ሼኽ ማህሙድ አራይፊ እና የተለየዩ ዳኢዎችን አስተማሪ ሙሃዳራ በየቀኑ እናደርሶታለን:: ይቀላቀሉን👉 @islamicvoice @islamicvoicebot

Последний пост
14 июл.
Последнее чтение
13 авг.
Постов за неделю
0
Всего постов
20
Тип
открытый
Язык
am
В каталоге с
13 авг.
Подписчики
296
0 Са 2 дн.
Сутки
0
0,00%
Неделя
—
 
Месяц
—
 
Просмотров на пост
506
20 постов
Вовлечённость
170,9%
к подписчикам
Постов в день
0,0
всогО 20
УпОПинаниК
0
канаНОв
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
—
1/48двое суток
—
1/72трое суток
—

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • በኢትዮጵያ የእስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት ፕሬዝዳንት ሼክ ሀጅ ኢብራሂም ቱፋ ​​የኳታርን ልዑል ሼክ ታሚም ቢን ሀማድ አል ታኒ በሼክ ሀማድ ቢን ከሊፋ አል ታኒ ልዑል ሞት ሀዘናቸውን ገልፀው መሰናበታቸው ለእስላማዊው ህዝብ ኪሳራ መሆኑን አረጋግጠዋል እና ያልተገኙበት ሶላት ተፈጽሞላቸዋል። #አልጀዚራ_ኢፍሪቅያ

  • ሸህ ያህያ ይማም በታጣቂዎች ተገደሉ‼ በአማራ ክልል የባቲ ወረዳ ባለውለታ፣ የሃይማኖት አባት እና ታዋቂ የሀገር ሽማግሌ የነበሩት ሸህ ያህያ ይማም በታጣቂዎች በግፍ መገደላቸው ተሰማ። ሸህ ያህያ ይማም ማህበረሰቡን በፍቅር፣ በእርቅና በመቻቻል በማገልገል፣ የተጣሉትን በማስታረቅ እና ወጣቶችን በመልካም ስነ-ምግባር በመምራት የሚታወቁ ትልቅ የሰላም አባት ነበሩ። ይህ በንጹህ የሀገር ባለውለታ ላይ የተፈጸመው አሰቃቂ ግድያ በሰብዓዊ ሕሊናም ሆነ በሕግ ፈጽሞ የማይቀበል ወንጀል በመሆኑ በፅኑ ተወግዟል።ለቤተሰቦቻቸው፣ መጽናናትን እመኛለሁ

  • "ንፁህ ደምህን ለመበቀል ቃል ገብተናል"፡ የኢራን ከፍተኛ መሪ አባት ከሞተ በኋላ ማስጠንቀቂያ ሰጠ የኢራን ጠቅላይ መሪ አያቶላ ሞጅታባ ካሜኔይ ለአባታቸው አያቶላ አሊ ካሜኔይ ግድያ ተጠያቂ የሆኑ ሰዎች ቅጣት እንደሚጠብቃቸው ገልጸው በቀልን እንደ ሀገራዊ ግዴታ እና መለኮታዊ ተልእኮ ገልጸዋል ። ሞጅታባ ካሜኒ ከሟቹ መሪ ቀብር እና የቀብር ስነስርዓት በኋላ ባስተላለፉት መልእክት በመላው ኢራን እና ኢራቅ የተካሄደውን ከፍተኛ የህዝብ ተሳትፎ አድንቀው የአባቱን ውርስ ለማስቀጠል ቃል ገብተዋል።

  • ሰበር ዜና፡ በታይባ 2 ታወር ላይ ከደረሰው ጥቃት ጋር ተያይዞ በምዕራብ ጋዛ ከተማ በሲቪሎች ቡድን ላይ እስራኤል በፈጸመችው የአየር ጥቃት ቢያንስ 10 ንፁሀን ዜጎች ተገድለዋል እና ሌሎች ቆስለዋል።

  • የ25 ዓመቷ ፍልስጤማዊት እናት ኔባል አል-ሂሲ ትንሿ ልጇን ሬታን ታቅፋ ሳለ በእስራኤል በደረሰባት ጥቃት እጆቿን አጣች። ጥቃቱ እጆቿ እንዲቆረጡ አድርጓቸዋል፣ እንዲሁም በጉበት ላይ ከፍተኛ ጉዳት አድርሶ በሰውነቷ ላይ ተቃጥሏል። ናባል አሁን ሴት ልጇን መንከባከብ፣ መመገብ ወይም ልብስዋን መቀየር አልቻለም። ሰራዊቷ የቤተሰቧን ቤት ካፈረሰች በኋላ መሰረታዊ መብቶቿን ተነፍጋለች እና ያለ መጠለያ ወድቃለች።

  • ሰበር፡ የኢንተርኔት አገልግሎት በምዕራብ ጋዛ ከተማ ሰፊ አካባቢዎች የተቋረጠ ሲሆን የእስራኤል ጥቃት የኢንተርኔት እና የሞባይል ኔትዎርኮችን የማስተላለፊያ መሳሪያዎችን የሚያስተናግዱ የመኖሪያ ማማዎችን ወድሟል።

  • «ኢራን መቼና የትኛውን ቤዛችንን እንደምትመታብን አላወቅንም!፣ ቀጣዮቹ 48 ሰዓታት አሳሳቢ ናቸው!Âť ብላለች አሜሪካ። «አይ! ይሄኛውን ጥርስሽን ነው በዚህ ሰዓት የማወልቅልሽ!Âť ትበልሽ¡ ለማንኛውም ቤዞቹ ካሉባቸው ሃገራት ሉዓላዊነት መዳፈር ጋር ግጭት እንዳይነሳ አስልታ እስከዛው እስራኤልን እየኮረኮመችና ለራሷም እየተኮረኮመች ቀጣዩ ጊዜ ይታያል። ሲቀጥል በቤዞቿ ላይ ጥቃት ከተፈጠረ አሜሪካ በእግረኛ ጦርም ጭምር በሙሉ ኃይል ልትቀላቀል ትችላለች። ያኔ ኢራን ቻሌንጅ እንዳትሆን አስልታ የምትወስን ትመስላለች። Breaking News | NBC, citing Pentagon and White House officials: The locations that could be targeted by Iranian retaliation are not yet clear.

  • 💙💚💔 #የልብ ድርቀት 💛💜💚 ✏✏... @Awiikedir ⏊#ሼኽ-ኸሚስ-አልዘህራኒ 👉 ልክ አካላችንን የሚያበላሹ በሽታዎች እንዳሉ ፈርተን እንደምንጠነቀቀቸው ሰበብ እንዳይሆኑብን #ለካንሰር ወይም ለሌላ መጥፎ በሽታ ። 💜ልክ እንደዚያው ለቀልብም በሽታ አለው፡ ምናልባት #ከኛ ውስጥ አንዱ ራሱን ያይ ይሆናል፤ ➱ #ቁርዓን-ይቀራል ➱ #ቀን-ይፆማል ➱ #ለሊት-ይቆማል ➱ #አይኑንም-ተላቅሳለች ግን ከዚያም ጋር አሁንም ከአላህ ጋር ልቡ እንዳልቆመ ያገኛል #እብኑልቀይም አንድ ምክር ይሰጠናል ለነዚህ በሽታዎች ምናልባት እንደዋዛ አይተን እያከናወነት ልባችንን ለበሽታ ዳርጋ የቁርአንና የፆም ጥፍጥና አጥፍታብናለች ለነዚህ ሁሉ የልብ በሽታዎች እብኑል ቀይም ጥሩ ምክር ይሰጡናል አድምጡት ለሁሉም ሙስሊም #ሟር አድርጉት 👉👉👉 ቻናላችንን #join👇👇👇 Join http://t.me/barnotais http://t.me/barnotais http://t.me/barnotais http://t.me/barnotais http://t.me/barnotais http://t.me/barnotais http://t.me/barnotais http://t.me/barnotais

  • As wr wb ውድ የ Islamic voice channel ተከታታዮች በአንድ አንድ የግል ምክንያት ቻናሉ ላይ ፖስት ሚደረጉ ትምህርቶች ለግዜው ተቋርጦ እንደነበር ይታወቃል አሁን ግን በአዲስ መልክ ዝግጅት አጠናቀናል ያላችሁን ሃሳብ አስተያየት ከስር በላው ሊንክ አስቀምጡልን ድጋፋችሁ አይለየን .....:: @barnotais ለሃሳብ እና አስተያየት @Awiikedirbot

  • 16 окт. 2024 Đł.438иС Darutewhide

    ተውሒድ እና ሽርክ   ክፍል ሰላሳ አንድ    27.የተዘነጋው አላማ        ልጅ ከሚወለድባቸው ዋና ምክንያቶች ውስጥ አንዱ ተውሒድን እንዲረከብ ነው።ነብዩላህ ዘከርያ (ዐለይሂ ሰላም) ልጅ ለመውለድ የተመኙት የተውሒድን መልክት የሚረከባቸው ልጅ በመፈለግ ሰበብ መሆኑን አላህ እንዲህ ሲል ይነግረናል፦ كٓهيعٓصٓ ከ.ሀ.የ.ዐ.ጸ (ካፍ ሃ ያ ዓይን ሷድ) ذِكْرُ رَحْمَتِ رَبِّكَ عَبْدَهُۥ زَكَرِيَّآ (ይህ) ጌታህ ባሪያውን ዘከሪያን በችሮታው ያወሳበት ነው፡፡ إِذْ نَادَىٰ رَبَّهُۥ نِدَآءً خَفِيًّۭا ጌታውን የምስጢርን ጥሪ በተጣራ ጊዜ (አስታውስ)፡፡ قَالَ رَبِّ إِنِّى وَهَنَ ٱلْعَظْمُ مِنِّى وَٱشْتَعَلَ ٱلرَّأْسُ شَيْبًۭا وَلَمْ أَكُنۢ بِدُعَآئِكَ رَبِّ شَقِيًّۭا አለ «ጌታዬ ሆይ! እኔ አጥንቴ ደከመ፤ ራሴም በሺበት ተንቀለቀለ፤ አንተም በመለመኔ ጌታዬ ሆይ! (ምንጊዜም) ዕድለ ቢስ አልሆንኩም፡፡ وَإِنِّى خِفْتُ ٱلْمَوَٰلِىَ مِن وَرَآءِى وَكَانَتِ ٱمْرَأَتِى عَاقِرًۭا فَهَبْ لِى مِن لَّدُنكَ وَلِيًّۭا «እኔም ከበኋላዬ ዘመዶቼን በእርግጥ ፈራሁ፡፡ ሚስቴም መካን ነበረች ስለዚህ ከአንተ ዘንድ ለኔ ልጅን ስጠኝ፡፡ يَرِثُنِى وَيَرِثُ مِنْ ءَالِ يَعْقُوبَ ۖ وَٱجْعَلْهُ رَبِّ رَضِيًّۭا «የሚወርሰኝ ከያዕቆብ ቤተሰቦችም የሚወርስ የሆነን (ልጅ)፡፡ ጌታዬ ሆይ! ተወዳጅም አድርገው፡፡» يَٰزَكَرِيَّآ إِنَّا نُبَشِّرُكَ بِغُلَٰمٍ ٱسْمُهُۥ يَحْيَىٰ لَمْ نَجْعَل لَّهُۥ مِن قَبْلُ سَمِيًّۭا «ዘከሪያ ሆይ! እኛ በወንድ ልጅ ስሙ የሕያ በኾነ ከዚህ በፊት ሞክሼን ባላደረግንለት እናበስርሃለን» (አለው)፡፡[መርየም :1-7 ] የባርያዎቹን ልመና የሚሰማውና የሚቀበለው አላህ ፣የዘከርያን ጥሪ ሰምቶ እንደጠየቀው የነ ያዕቆብን ቤተሰቦች የሚወርስ፣ በስሙ ከዚህ በፊት ሞክሼ የሌለው የሆነውን ፣ነብዩላህ የህያን (አለይሂ ሰላም) ሰጠው።     28.ነብዩ ዒሳ ፣ትዕዛዛቸው ክፉኛ የተጣሰው የተውሒድ አስተማሪ      በአለማችን ታላቁን የአላህ ነብይ ዒሳን (አለይሂ ሰላም)  ያለ አግባብ የሚያመልኩ ቢሊየኖች አሉ።አላህ ግን ስለ ዒሳና እናቱ መርየም እውነታ እንዲህ ሲል ይነግረናል። وَإِذْ قَالَ ٱللَّهُ يَٰعِيسَى ٱبْنَ مَرْيَمَ ءَأَنتَ قُلْتَ لِلنَّاسِ ٱتَّخِذُونِى وَأُمِّىَ إِلَٰهَيْنِ مِن دُونِ ٱللَّهِ ۖ قَالَ سُبْحَٰنَكَ مَا يَكُونُ لِىٓ أَنْ أَقُولَ مَا لَيْسَ لِى بِحَقٍّ ۚ إِن كُنتُ قُلْتُهُۥ فَقَدْ عَلِمْتَهُۥ ۚ تَعْلَمُ مَا فِى نَفْسِى وَلَآ أَعْلَمُ مَا فِى نَفْسِكَ ۚ إِنَّكَ أَنتَ عَلَّٰمُ ٱلْغُيُوبِ አላህም፡- «የመርየም ልጅ ዒሳ ሆይ! አንተ ለሰዎቹ፡- እኔንና እናቴን ከአላህ ሌላ ሁለት አምላኮች አድርጋችሁ ያዙ ብላሃልን» በሚለው ጊዜ (አስታውስ)፡፡ «ጥራት ይገባህ፤ ለእኔ ተገቢዬ ያልኾነን ነገር ማለት ለኔ አይገባኝም፡፡ ብዬው እንደ ኾነም በእርግጥ ዐውቀኸዋል፡፡ በነፍሴ ውስጥ ያለውን ሁሉ ታውቃለህ፡፡ ግን አንተ ዘንድ ያለውን አላውቅም፡፡ አንተ ሩቆችን ሁሉ በጣም ዐዋቂ አንተ ብቻ ነህና» ይላል፡፡ مَا قُلْتُ لَهُمْ إِلَّا مَآ أَمَرْتَنِى بِهِۦٓ أَنِ ٱعْبُدُوا۟ ٱللَّهَ رَبِّى وَرَبَّكُمْ ۚ وَكُنتُ عَلَيْهِمْ شَهِيدًۭا مَّا دُمْتُ فِيهِمْ ۖ فَلَمَّا تَوَفَّيْتَنِى كُنتَ أَنتَ ٱلرَّقِيبَ عَلَيْهِمْ ۚ وَأَنتَ عَلَىٰ كُلِّ شَىْءٍۢ شَهِيدٌ «በእርሱ ያዘዝከኝን ቃል ጌታዬንና ጌታችሁን አላህን ተገዙ ማለትን እንጂ ለነርሱ ሌላ አላልኩም፡፡ በውስጣቸውም እስካለሁ ድረስ በነርሱ ላይ ተጣባበቂ ነበርኩ፡፡ በተሞላኸኝም ጊዜ (ባነሳኸኝ ጊዜ) አንተ በነሱ ላይ ተጠባባቂ ነበርክ፡፡ አንተም በነገሩ ሁሉ ላይ ዐዋቂ ነህ፡፡»[አል-ማኢዳህ:116-117]        ✍ሙሐመድ ኢብኑ ፈድሉ    (ተውሒድ እና ሽርክ  ገፅ 62-64 )        “ኢንሻ አላህ ይቀጥላል” የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ👇 https://t.me/Darutewhide https://t.me/Darutewhide

  • 12 окт. 2024 Đł.330иС SileTidarEnmekaker

    «ጋብቻ የእብደት በሽታን ለማስወገድ ከሚጠቅሙ መድኃኒቶች አንዱ ነው። ላጤነት ደግሞ የእብደት በሽታን ከሚያስከትሉ ምክንያቶች አንዱ ነው።» 📚ኒሃየቱል‐መጥለብ፥ ኢማም አል‐ጁወይኒይ፥ ቅፅ 12፥ ገፅ 34 ...

  • በከተማም ይሁን ገጠር በየመሳጂዶች ኻጢብ የሆናችሁ ኡስታዞችና ወንድሞች የነገውን ጁምዐ ኹጥባችሁን ሾለ መውሊድና መውሊድን አስመልክቶ  የሚነዙ ማምታቻዎችን ከነመልሳቸው ለሰፊው ህዝባችን ቀለል ባለ አቀራረብ ብታቀርቡለት መልካም ነው። ለኹጥባ ጊዜውን የዋጀ ርእስ መምረጥ  የሸሪዓ አስተምሮ ከመሆኑም ባሻገር  ሰዎች ላይ መልካም ተፅእኖ ለማሳደርና  የተንሸዋረረ እይታቸውን ለማስተካከልም ይበልጥ የቀረበ ነው። አሏህ ይርዳችሁ ለህዝባችንም የማስተዋልን ልቦና ይስጥልን  !! ✍#Muhammed kheiyru t.me/Darutewhide

  • йоС пОдписи

  • https://t.me/Nanatsuit

  • «◾️መውሊድ ይቻላል ለሚልህ ይህንን አቅርብለት ➖➖➖➖➖ ↪️ ጥያቄ አንድ መውሊድ ማክበር አላህን መታዘዝ ነው ወይስ አላህን ማመፅ በለው? ①) መውሊድ አላህን ማመፅ ነው ካለ አላህን ለማመፅ መውሊድ ማክበር አይቻልም በማለት ፋይሉ መዝጋት ይቻላል። ነገር ግን በፍፁም ይህንን አይሉም። ②) አላህን መታዘዝ ነው ካለ (የሚሉትም ይህ ነው) ወደ ሁለተኛው ጥያቄ ትሸጋገራለህ ↪️ ጥያቄ ሁለት ይህንን አላህ መታዘዝ ነው ኢባዳ ነው የምትለው መውሊድ የአላህ መልእክተኛ ያውቁት ነበር ወይስ አያውቁትም ዘንግተውታል በለው። ①) መልእክተኛው አያውቁትም ዘንግተውታል ካለ ይህ ግልፅ የሆነ ኩፍር ነው። ነገር ግን ይህንን በፍፁም አይሉም። ②) የአላህ መልእክተኛ አውቀውታል ካለ (የሚሉትም ይህ ነው) ወደ ቀጣዩ ጥያቄ ትሻገራለህ። ↪️ ጥያቄ ሶስት መውሊድ የአላህ መልእክተኛ አውቀውት ከሆነ ለህዝባቸው አድርሰውታል ወይስ አላደረሱትም በላቸው። ①) ለህዝባቸው አላደረሱትም ካለ አላህ ታማኝነታቸውን የገለፀውን ነብይ በመጥፎ መጠርጠር ስለሆነ ግልፅ የሆነ ኩፍር ነው። ነገር ግን ይህንን አይሉም። ②) ነገር ግን ይህንን አይሉም። መረጃ አምጣ በለው? ነገሩ እዚህ ላይ ያበቃል። መረጃ ደሞ ከየትም ሊያመጣ አይችልም። ምክንያቱም መውሊድን በተመለከተ አንድም የቁርአን ወይም የሀዲስ መረጃ የለምና። ይህም ማረጋገጫው እነሱ ራሳቸው መውሊድ ቢድአ ሀሰና ነው ማለታቸው ነው። መረጃ ያለው ነገር ደሞ ቢድአ ሀሰና ሊሆን አይችልምና። ነገር ግን አላዋቂዎችን ለማታለል ከቁርአን ከሀዲስ መረጃ አለ ብለው ሊያጣቅሱ ይችላሉ። እውነታው ግን ለመውሊድ ብለው የሚያመጧቸው የቁርአንና የሀዲስ መረጃዎች በነሱ ላይ መረጃ የሚሆኑ እንጂ ለነሱ መረጃ የሚሆኑ አይደሉም።» #share

  • የሰላት ወቅቶች ግዴታ የሆኑ ሰላቶች በሀያ አራት ሰዐት ውስጥ አምስት ሲሆኑ ለእያንዳንዱ ሰላት የተወሰኑ ወቅቶች አሏቸው፡፡ አላህ እንዲህ ብሏል፡- ‹‹ሶላት በምእምናን ላይ በጊዜያት የተወሰነች ግዴታ ናትና፡፡›› (አል ኒሳእ:1ዐ3) በመሆኑም ወቅቱ ሳይደርስ የሚሰገድ ሰላት ተቀባየይነት የለውም፡፡ ሾለ ሰላት ወቅት ከሚጠቅሱ ሀዲሶች ዋናው ኢብኑ ዑመር ያስተላለፉት ሀዲስ ሲሆን ነብዩ ( )እንዲህ እንዳሉ አስተላልፈውልናል :- “የዙህር ወቅት ፀሐይ ወደ ምዕራብ ዘንበል ካለችበት ሰዓት ጀምሮ የአንድ ሰው ጥላ ከቁመቱ እኩል ሊሆን ትንሽ እስኪቀረው ድረስ ነው፡፡ የዓስር ወቅት ደግሞ የፀሐይ ጥላ ከአንድ ሰው ቁመት እኩል ከሚሆንበት ሰዓት ጀምሮ ፀሐይ ደብዘዝ እስክትል:: የመግሪብ ወቅት ፀሐይ ከጠለቀችበት ሰዓት ጀምሮ የሰማይ ደንገዝገዝ እስኪሰወር:: የዒሻ ወቅት ደግሞ እስከ እኩለ ለሊት ድረስ ሲሆን የሱብሂ ሰላት ወቅት ደግሞ ጐህ ከቀደደ ጀምሮ ፀሐይ ልትወጣ ትንሽ እስከሚቀራት ድረስ ነው፡፡” [ሙስሊም ዘግበውታል] የዙህር ወቅት የዙህር ወቅት ፀሐይ ከእኩለ ሰማይ ወደ ምዕራብ ዘንበል ስትል ጀምሮ የአንድ ነገር ጥላ ከርዝመቱ እኩል እስከሚሆን ድረስ ሲሆን በመጀመሪያው ወቅት ላይ መስገድ ግን የተወደደ ነው፡፡ ነገር ግን ጠራራ ፀሐይ ከሆነ ትንሽ በረድ እስከሚል ድረስ ማዘግየት የበለጠ ይወደዳል፡፡ ነብዩ () እንዲህ ብለዋል “ሙቀት ከፍተኛ ሲሆን ትንሽ በረድ አድርጋችሁ ዙህርን ስገዱ ከፍተኛ ሙቀት የጀሀነም እንፋሎት ነው፡፡” [ቡኻሪና ሙስሊም ዘግበውታል] የዐስር ሰላት ወቅት የዐስር ሰላት ወቅት የአንድ ነገር ጥላ ከቁመቱ እኩል ከሆነበት ማለትም ከዙህር ማብቂያ ወቅት ጀምሮ ፀሐይ ሊጠልቅ ትንሽ እስከሚቀረው ድረስ ሲሆን ዐስርንም በመጀመሪያው ወቅት መስገድ ሱና ነው፡፡ እንዲያውም መካከለኛይቱ ሰላት በማለት አላህ እንዲህ ሲል የገለፀው ነው፡- ‹‹በሶላቶች (በተለይ) በመካከለኛይቱም ሶላት ላይ ተጠባበቁ፡፡ ታዛዦች ኾናችሁም ለአላህ ቁሙ፡፡›› (አል በቀራህ 238) ነብዩም (  ) እንድንከባከበው እንዲህ በማለት አዘዋል “የዐስር ሰላት ያመለጠው ቤተሰቦቹንና ንብረቱን እንዳጣ ነው፡፡” [ቡኻሪና ሙስሊም ዘግበውታል] በሌላም ሀዲስ እንዲህ ብለዋል “የዐስር ሰላትን የተወ ሰው ስራው ይታበስበታል፡፡” [ቡኻሪ ዘግበውታል] የመግሪብ ሰላት ወቅት የመግሪብ ሰላት ወቅት ፀሐይ ከጠለቀበት ሰዓት ጀምሮ ደንገዝ እስከሚል (ፀሀይ መጥለቂያ ጋር የሚኖረው የሰማይ ቅላት እስከሚሰወር) ሲሆን መግሪብንም በመጀመሪያው ወቅት ላይ መስገድ ሱና ነው፡፡  ነብዩ () እንዲህ ብለዋል “ህዝቦቼ መግሪብን ከዋክብት እስኪጠላለፉ ድረስ ካላዘገዩ በመልካም ላይ ናቸው፡፡” [አህመድ አቡዳውድና ሃኪም ዘግበውታል] የሐጅ ተግባር ላይ ያለ ሰው ግን የሙዝደሊፋን ሌሊት መግሪብን ወደ ዒሻ አዘግይቶ ከዒሻ ጋር መስገዱ የተወደደ ተግባር ነው፡፡ የዒሻ ሰላት ወቅት የዒሻ ሰላት ወቅት ደግሞ እስከ እኩለ ለሊት የሚቆይ ሲሆን ዒሻን ግን አስቸጋሪ ካልሆነ አዘግይቶ በመጨረሻው ወቅት መስገድ ይበልጥ የተወደደ ነው፡፡ ከዒሻ በፊት መተኛትና ከዒሻ በኋላ ደግሞ ወሬ ማውራት የተጠላ ነው:: አቡ በርዛህ ባስተላለፉት ሀዲስ “ነብዩ () ከዒሻ በፊት መተኛትና ከዒሻ በኃላ ማውራት ይጠሉ ነበር::” [ቡኻሪና ሙስሊም ዘግበውታል] የሱብሂ ሰላት ወቅት የሱብሂ ሰላት ወቅት ደግሞ ጐህ ከቀደደ ጀምሮ ፀሐይ እስክትወጣ ድረስ ሲሆን የጐህ መቅደድ እንደተረጋገጠ ወዲያው መስገድ የተወደደ ነው፡፡ እነዚህ ለሰላት የተደነገጉ ወቅቶች በመሆናቸው ማንኛውም ሙስሊም የሰላት ወቅቶችን እየተጠባበቀ ሳያዘገይ በተወሰነላቸው ወቅቶች ሊሰግድ ይገባል፡፡ አላህ ሰላትን የሚያዘገዩን ሰዎች እንዲህ በማለት ዝቶባቸዋል፡- ‹‹ወዮላቸው ለሰጋጆች፡፡ ለእነዚያ እነርሱ ከስግደታቸው ዘንጊዎች ለኾኑት፤ (ሰጋጆች) ፡፡›› (አል ማዑን 4-5) በሌላ አንቀፅም እንዲህ ብሏል፦ ‹‹ከእነሱም በኋላ ሶላትን ያጓደሉ (የተዉ) ፍላጎቶችንም የተከተሉ መጥፎ ምትኮች ተተኩ! የገሀነምንም ሸለቆ በእርግጥ ያገኛሉ፡፡››  (መርየም 59) ሰላቶችን በወቅቶቻቸው መስገድ አላህ ዘንድ በጣም ከሚወደዱና ብልጫ ካላቸው ስራዎች የሚመደብ ነው፡፡ ነብዩ ( ) አላህ ዘንድ በጣም የሚወደድን ሾል ሲጠየቁ “ሰላቶችን በወቅቶቻቸው መስገድ” በማለት መልሰዋል::   [ቡኻሪና ሙስሊም ዘግበውታል] በ ቴሌግራም ቻናላችን በኩል ፊቅህን ለመረዳት ይቀላቀሉ:: @barnotais @Awiikedirbot Š ጣሃራና ሰላት አፕ

  • ▫️ተወዳቹ የዙል ሒጃህ አስር ቀናት❕ (ያለፈውን የረመዷን ወር ሳትጠቀምበት አልፎብሃል? በወንጀል ጨቅይተሃል?) ✍ ሾለ ተከበሩት ውድ የወርሃ ዙል ሒጃህ የመጀመሪያ አስርት ቀናት ትንሽ እንተዋወስ። "وليال ؚشع" ماذا بؚد هذا القسم يا صديقي؟ እነዚህን ወርቃማ ቀናቶች «በአስሩ ሌሊቶች» በማለት ታላቁ ጌታችን አላህ ምሎባቸዋል። ወንድሜ ሆይ! ከዚህ መሃላ በላይ ስለነዚህ ቀናት ታላቅነት ምን ማሳያ ይምጣ⁉️ إنها فعؾ؊ تصحيح المسار مع الرب الكريم مقبلة فلا تكن لها من المدبرين. እነዚህ ቀናቶች ለወንጀል መታበሻ ጥሩ አጋጣሚዎች ናቸውና ሳታባክን በአግባቡ ተጠቀምባቸው። العشر فعؾ؊ لعلاج الأمراض القلبية فعؾ؊ للتقرب والتحبب لله الواحد الأحد. እነዚህ ቀናቶች ለቀልብ በሽታ ሕክምና፣ ወደ አንዱ አምላካችን አላህ ለመቃረብ እንዲሁም እርሱ ዘንድ ለመወደድ መልካም አጋጣሚዎች ናቸው። في العشر من ذي الحجة ابكِ على خطيئتك ووجه قلبك لخالقك وتمنى على الله العفو والعافية. በነዚህ አስርት የዙል ሒጃህ ቀናት በወንጀልህ አልቅስ፣ ፊትህን ወደ ፈጣሪህ አቅጣጭ፣ አላህ ይቅር እንዲልህና ነፃ እንዲያወጣህ ተማጸን። تجتمع في هذه الأيَام أهمّ العبادات؛ حيث تجتمع فيها الصَلاة، والصِيام، والصَدقة، والحج. በነዚህ አስርት ቀናቶች ውስጥ አሳሳቢ የሆኑት ቁልፍ የዒባዳህ አይነቶች ይሰባሰባሉ። ሶላት፣ ጾም፣ ሰደቃና ሐጅ! في العشر طهر قلبك من كل دخيلة ونقيصة طهر قلبك من أسباب الذنوب هي فعؾتك أنت فلا توليها الأدبار በነዚህ ቀናቶች ወደ ቀልብህ የገባውን ወንጀል አስወጣ፣ ታዘህ ላላሟላኸው ይቅርታ ጠይቅ፣ ወደ ወንጀል ከሚያዳርሱ መንገዶች ራቅ፣ ይህን አጋጣሚ ተጠቀምበት እንጅ ፊትህን እንዳታዞር። أرهقتك الذنوب ،ضيعت رمضان ، ها هي ( ؚشع ذي الحجة ) منحة ربانية .. ወንጀልህ በዝቶ ተብትቦሃል፣ ረመዷንን በአግባቡ አልተጠቀምክበትም፣… لتبدأ ؾفح؊ جديده مع الله فعغ نفسك في هذه الأيام، وخفّف من الاشتغال بالدنيا، واجتهد؛ فإنها والله أيام معدودة، ما أسعؚ أن تنقضي، وتُطوى صحائفها. يبدأ صيام العشر الأوائل من ذي الحجة يوم الأحد ŮĄŮĄ يوليو ٢٠٢٥ .. وذكع وفقك الله የእስካሁኑን ህይዎትህን ተወውና ላለፈው ወንጀልህ አላህን መሃርታ ጠይቀህ ለወደፊቱ ከአላህ ጋር ያለህን አዲስ የህይዎት ምዕራፍ ጀምር። እነዚህ የተገደቡ አስርት ቀናቶች ብቻ ስለሆኑ ከዱንያ ጉዳዮች ቀነስ አድርግና በቁርኣን፣ በሶደቃ፣ በሶላት፣ በዚክር፣ በጾምና በመሳሰሉት መልካም ሥራዎች ላይ ተጠመድ። አላህ እኔንም እናንተንም ለሚወደው ተግባር ይግጠመን። -------------------------------------- 🔗 @barnotais -------------------------------------- 💬 @islamicvoicebot @Awiikedirbot --------------------------------------

  • 1♥️ አላህ - አምላክ 2♥️ አረህማን - በጣም አዛኝ 3♥️ አረሂም - በጣም ሩህሩህ 4♥️ አል መሊክ - ንጉስ 5♥️ አል ቅዱስ - ከጉድለት የጠራ 6♥️ አል አሰላሙ - የሰላም ባለቤት 7♥️ አል ሙእሚኑ - ፀጥታን ደህንነትን ሰጭ 8♥️ አል ሙሀይሚኑ - በስሮቹን ጠባቂ 9♥️ አል አዚዝ - አሸናፊ 10♥️ አል ጀባሩ ሀያል ጠጋኝ 11♥️ አል ሙተከቢሩ - ኩሩ 12 ♥️ አል ኻልቁ - ፈጣሪ 13♥️ አል ባሪኡ - ከምንም ያስገኘ ፈጣሪ 14♥️ አል ሙሶውሩ - ለሻው ነገር የሻውን ቅርፅ ሰጭ 15♥️ አል አወሉ - ፊት ያለ የመጀመሪያ 16♥️ አል አኺሩ - ኋላ ቀሪ የመጨረሻ 17♥️ አል ዟሂሩ - ግልፅ 18♥️ አል ባጢሉ - ስውር 19 ♥️ አል ስሚኡ - ሰሚ 20 ♥️ አል በሲሩ - ተመልካች 21♥️ አል መውላ - ወዳጂ ረዳት 22♥️ አል ነሲሩ - ድል ሰጭ 23 ♥️ አል አፍው - ይቅር ባይ 24♥️ አል ቀዱሩ - በነገሮች ቻይ 25♥️ አል ለጢፍ - ሩህሩህ 26♥️ አል ኸቢሩ - ውስጥ አዋቂ 27♥️ አል ዊትሩ - ብቸኛ 28♥️ አል ጀሚሉ - መልካሙ 29♥️ አል ሐዪዩ - አክባሪ ትሁት 30♥️ አል ሲትሩ - ሸፍኝ 31♥️ አል ከቢሩ - ትልቅ 32♥️ አል ሙተ - አሊ የላቀ 34♥️ አል ወሂዱ - አንዱ 35♥️ አል ቀሀሩ - አሸናፊ 36♥️ አል ሀቁ - እውነቱ 37♥️ አል ሙቢኑ - ሁሉም ግልፅ አለድራጊ 38♥️ አል ቀውዩ - ሀይለ ብርቱ 39♥️ አል መቲኑ - እጂግ ብርቱ 40♥️ አል ሀዩ - ህያው 41♥️ አል ቀዩሙ - ራሱን ቻይ 42♥️ አል አሊዩ - የሁሉ የበላይ 43♥️አል አዚሙ - ታላቅ 44♥️ አል ሸኩሩ - ውለታን መላሽ 45 ♥️ አል ሐሊሙ - ሲበዛ ታጋሽ 46♥️ አል ዋሲኡ - ችሮታው ስፊ 47♥️ አል አሊሙ - አዋቂ 48♥️ አል ተዋቡ - ንስሀን ተቀባይ 49♥️ አል ሀኪሙ - ጥበበኛ 50♥️ አል ገኒዩ - ሀብታሙ 51♥️ አል ከሪሙ - ቸሩ 52♥️ አል አህዱ -ብቸኛ 53♥️ አል ሶመዱ- ሁሉን አስጠጊ 54♥️ አል ቀሪቡ - ቅርብ 55♥️ አል ሙጂቡ - ልመናን ጥሪን መላሽ: ተቀባይ 56♥️ አል ገፍሩ - መሀሪ 57♥️ አል ወዱድ - ተወዳጂ : ወዳድ 58 ♥️ አል ወልዩ - ወዳጅ 59♥️ አል ሀሚዱ - ምስጉኑ 60♥️ አል ሐፊዙ - ተጠባባቂ 61 ♥️ አል መጂዱ - ለጋስ 62♥️ አል ፈታሁ - የሚከፍት: ድልን አጎናፆፊ 63♥️ አል ሸሂዱ - ተከታታይ 64♥️ አል ሙቀዲሙ- አስቀዳሚ: የሚያቀርብ 65 ♥️ አል ሙአኺሁ - አዘግይ: የሚያርቅ 66♥️ አል መሊኩ - ንጉስ 67♥️ አል ሙቅተድሩ ተችሎታ ባለቤት 68♥️ አል - ሙሰኢሩ -ውጋ ሰጭ 69♥️ አል ቃቢዱ - ሲሳይን ያዥ 70 ♥️ አል ባሲጡ - ሲሳይን የሚዘረጋ 71♥️ አል ራዚቂ- መጋቢ 72♥️ አል ቃሂሩ - አሸናፊ 73♥️ አል ደያኑ - አሸናፊ 74♥️ አል ሻኪሩ - አመስጋኝ 75♥️ አል መናኑ - ለጋስ፣ ችሮታው ሰፊ ሰጭ 76 ♥️ አል ቃዲሩ - ሁሉን ቻይ 77♥️ አል ኸላቁ - ፈጣሪ 78♥️ አል ማሊኩ- ንጉስ 79♥️ አል ረዛቁ - ሲበዛ ለጋስ 80 ♥️አል ወኪሉ - ተወካይ 81♥️ አል ረቂቡ -ተጠባባቂ 82♥️ አል ሙህሲኑ - በጎን ወይ 83 ♥️አል ሀሲቡ- ተሳሳቢ፣ ተቆጣጣሪ 84 ♥️አል ሻፊ - ፈዋሽ 85♥️ አል ረፊቁ - አዛኝ 86♥️ አል ሙዕጢ - ሰጭ 87♥️ አል ጀወሰዱ - ቸር 88 ♥️ አል ሱቡሁ - የጠራው 89 ♥️ አል ዋሪሱ - ወራሽ ብቻውን ቀሪ 90 ♥️ አል ረቡ - ጌታ ፣ ተከባካቢ 91♥️ አል አእላ - ከሁሉ በለይ 92 ♥️ አል ኢላሁ - አምላክ 93♥️ አል ራዚቁ - መጋቢ 94 ♥️አል ጦይቡ - ጥሩ 95♥️ አል ሰይዱ የበላይ 96♥️ አል ሐከሙ - ዳኛ 97♥️ አል በሩ - ደግ ሰሪ 98♥️ አል ረኡፍ -አዟኝ 99 ♥️ አል ዙል ጀላሊ ወል ኢክራም Join 👇👇👇 @barnotais

  • ክሎፕ፡ "ሙስሊሞች በተለዩ ሁኔታዎች ሰውነታቸውን በብዛት ይታጠባሉ።" ስለዚህ አሁንም ድረስ ማሟሟቃችንን 2 ደቂቃ ቀድመን እንጨርሰዋለን እንደ ማኔ እና ሳላህ ያሉ ሙስሊም ተጫዋቾቻችን እስልምና በጠየቀው መሰረት ከጨዋታው በፊት ራሳቸውን እንዲታጠቡ ጊዜ ለመስጠት። ለእነሱ በጣም አስፈላጊ የሆነ ነገር እንዲያደርጉ ጊዜ እንዲሰጣቸው እነዚያን 2 ደቂቃዎች ለእነሱ ለመስጠት ምንም ችግር የለብኝም! እንደዚህ አይነት "የመድብለ ባህላዊ" ቡድን እንዲኖረኝ እወዳለሁ! በቡድናችን ውስጥ እንደዚህ አይነት ጥሩ የሙስሊም አምባሳደሮች መኖራቸው በእውነት ትልቅ ነገር ነው እላለሁ!" አንተንም አለህ ቀጥተኛውን መንገድ ይምረህ "SHARE" @barnotais

  • Shareeee shareeee