የተፈታው በርባን The released Barabbas
СтатистикаAnd now these three remain; FAITH, HOPE and LOVE. (1st Cor 13:13) For promotion Dm on @Elamado1233
- Последний пост
- 05:05
- Последнее чтение
- 00:47
- Постов за неделю
- 16
- Всего постов
- 28
- Тип
- открытый
- Язык
- английский
- В каталоге с
- 13 авг.
- 1/24сутки в ленте
- 506
- 1/48двое суток
- 579
- 1/72трое суток
- 625
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
ጌታ ቅርብ ነው። በነገር ሁሉ በጸሎትና በምልጃ ከምስጋና ጋር በእግዚአብሔር ዘንድ ልመናችሁን አስታውቁ እንጂ በአንዳች አትጨነቁ። — ወደ ፊልጵስዩስ ሰዎች 4:6-7 Amharic Bible Bot
ለድሀ ቸርነትን የሚያደርግ ለእግዚአብሔር ያበድራል፥ በጎነቱንም መልሶ ይከፍለዋል። — መጽሐፈ ምሳሌ 19:17 Amharic Bible Bot
📲በቀላሉ በስልካችን የተለያዩ መንፈሳዊ አገልግሎቶችን በማንኛውም ሰዓት የሚያደርሱን 💁🏻♀የቴሌግራም ቻናሎችን ልጦቁማቹ የምትፈልጉትን አገልግሎት መርጣቹ ተቀላቀሉ 👇👇👇👇👇👇👇👇👇
ሞናሊዛ ስለሷ ብዙ ተብሏል ፣ብዙ ተወርቷል፣ ውበቷ ተደንቋል፣ የውበት ልኬትም ተብላለች። ምን ስለ እሷ ያልተወራ አለ? ሰዎች ባዪዋት ቁጥር ይደነቃሉ ከዚህ ውበቷ የተነሳ ከነበረችበት ሙዝየም እስከ መሰረቅ ደርሳለች። በቀላሉ የማያውቃት የለም ማለቱ ይቀላል። ይህቺ ሴት ሞናሊዛ ትባላለች። የተወለደችው በጣሊያን ሲሆን ትክክለኛው ስሟ ሊሳ ዴል ጂዮኮንዶ በመባል ትታወቃለች። በጊዜው የነበረ የአንድ ታዋቂ ነጋዴ ሚስት ነበረች። በዚያን ግዜ ለነበረው ለአዲሱ ቤታቸው ምረቃ እና ለወንድ ልጃቸው ውልደት ደስታ መግለጫ ሲባል ነበር ለዳ ቪንጪ ሚስቱን እንዲስልለት ታዋቂው ነጋዴ ገንዘብ የከፈለው። ለሶስት አመት ከሳለ ቦሃላ ዳቪንቺ ሰጣቸው። ከዚያም ስዕሏን መልሰውለት ለ16 ዓመታት ማለትም እስከ ዕለተ ሞቱ ድረስ ተጠቦባታል። እስቲ አንድ ጥያቄ ልጠይቃቹ እውነት ሞናሊዛ ቆንጆ ሆና ነው? ማለትም ውበት አንፃራዊነት እንዳላት አውቃለው😁፣ ነገር ግን ለምን በአንድነት ውብ አልናት? ስንት ውብ እያለ? 😏 ነገር ግን ሞናሊዛን ውብ ያስባላት ነገር ቢኖር ተፈጥሯዊዉ ውበቷ አይደለም የፈሰሰባት ጥበብ ነው። ዳቪንቺ ለ16 ዓመታት እርሷ ላይ መጠበቡ ነው። ለእያንዳንዱ ነገር ትኩረት መሥጠቱ ነው። እንደሚባለው ከሆነ ሰው ሞናሊዛን በሶስት የተለያየ አቅጣጫ ካያት በሳስቱም በኩል የተለያየ Expression ነው ሚያገኘው። ሌላው ደግሞ ሰዎች ሲያዩአት የሚሰማቸው Emotional connection እንዳለ ይነገራል። ከሁሉ በላይ ግን ከንፈሯ ላይ ብቻ ወደ 11 ዓመታትን ለፍቶባታል። ይህቺ እንዲህ ያወራንባት ጉዳይ ተራ ስዕል ብቻ ናት። ወደ ጉዳያችን ስንገባ😃( ፈጠንኩ መሰል) ከሞናሊዛ ስዕል የጠለቀ ትርጉም ያለው ነገር አየው እርሱም የክርስቶስ ኢየሱስ መስቀል ነው። መስቀሉ ላይ የፈሰሰው ጥበብ የጠለቀው የመዳናችን ምስጢር ነው። ይህም ጥብበ የሚያስገርመው ሞናሊዛ ልክ በቀለም እንደ ተዋበች መስቀሉ በቀይ የደም ቀለማት የተፃፈ የምህረት ህግ መሆኑ ነው። አይገርምም ማን ሞቶ ሞትን ያሸንፋል? ማን እርግማን ሆኖ እርግማንን ከሌሎች ያራግፋል? ነገር ግን የእግዚአብሔር ሞኝነት ከሰው ጥበብ ይልቅ ይጠበባልና ይህ ጥበብ መስቀሉ ላይ ተገልጧልና ይህንን እርሱ ብቻውን አደረገው። ልክ እንደ ሞናሊዛ ሁሉ መስቀል በራሱ ምን ውበት አለው?🤔 የሚታየው ሁሉ በላዩ ላይ የተሰቀለ የተረገመ ነው የሚል ነው። ነገሩ አይደለም ሊቀመስ ሲታይ እራሱ ጣዕመ መራራ ነው። ነገር ግን ዳ ቪንቺ ሞናሊዛ ላይ ያፈሰሰው ጥበብ ሞናሊዛን ሞናሊዛ እንዳደረጋት ሁሉ እግዚአብሔር መሥቀሉ ላይ የገለጠው ጥበብ ያፈሰሰው ፀጋ መስቁሉ እንድንወደው አድርጎናል። ልክ እንደ ሞናሊዛ ሁሉ መስቀሉ ጠሊቅ እና ረቂቅ ነው። ሰው እንኳን ደረሶ አውቆ ሊጨርሰው ቀርቶ በመንገዱ ላይ ሳለ በግርምት ሰጥሞ ይቀርበታል። ከየሁሉም አቅጣጫም ተተርጉሞ አያልቅም። ሰው መስቀሉን አይቶ ክርስቶስ የሞተበትን ተረድቶ ኖርማል ሆኖ መኖር አይችልም። የፈሰሰለት የበጉ ደም ውስጥ መዳን እያለ፤ መስቀል ላይ የታየ ምህረት አያለ፤ በመገረፉ ቁስል ውስጥ ያለ ከሐጢያት የመዳን ሚስጥር እያለ፤ መስቀሉ ላይ የፈሰሰ ሁሉን የሚያስችል ፀጋ። ይህ ታላቅ ምስጢር ነው ለሰው ልጅ መዳን መስቀሉን ማዕከል ያደረገው። ስለዚህ ልል የፈልግኩት😄 መስቀሉን ያስወደደን ጉዳይ የእግዚአብሔር ልክ የሌለው ጥበብ በላዩ መገለጡ ነው። ታዲያ የውበት መለኪያችን ሞናሊዛ ወይስ የክርስቶስ መስቀል?🤔 እዩት ኢየሱስን መስቀሉ ማማሩ ለተመራመረው ብዙ ነው ሚስጥሩ የከበረ ስጋ የከበረ ደም በመስቀል ላይ ዋለ ኢየሩሳሌም🎶 እወዳቹሀለው ብሩካን ሁኑ😊🙏 Share and Join @berbantefeta
ያንም መገለጡን በራሱ ጊዜ ብፁዕና ብቻውን የሆነ ገዥ፥ የነገሥታት ንጉሥና የጌቶች ጌታ፥ ያሳያል። — 1ኛ ወደ ጢሞቴዎስ 6:15-16 Amharic Bible Bot
የምስጋና ፀሎት የድል በር እንጂ ፕሮግራም ማድመቂያ አይደለም። @berbantefeta
ይህን ዝማሬ ጋብዣቹሀለው ግዜው ሳይጨልም የፀሎት ሰው እንሁን🙏
ሰላም የጌታ ቤተሰቦች እንዴት ናችሁ? ሁሉም በጎ እንደሆነ ተስፋ አለን😊 ቀጣይ ዓመት ሲገባ ከመስከረም ጀምሮ በአንድ አመት ግዜ ውስጥ መፅሐፍ ቅዱስን አንብበን የመጨረስ Challenge ልንጀምር አስበን ነበር። ሌላው ሀሳብ ደግሞ በተመረጡ መፅሐፍት ላይ ተከታታይ የመፅሐፍ ቅዱስ ጥናት ለማድረግ አስበን ነበር። እናንተ ያላችሁን ሀሳብ ምንድነው? ምን ትላላችሁ? Comment us....😊
እናንተ ደካሞች ሸክማችሁ የከበደ ሁሉ፥ ወደ እኔ ኑ፥ እኔም አሳርፋችኋለሁ። — የማቴዎስ ወንጌል 11:28 Amharic Bible Bot
видео или голосовое, без подписи
የእርዳታ ጥሪ እንድረስላት 🙏 የምትመለከቱዋት ወጣት ታዳጊ ኤልሮኢ ቅዱስ ትባላለች በአጥንት ካንሰርን ህክምና ላይ ትገኛለች በሽታው ከታወቀ አንድ አመት ሆኗታል በበሽታው ምክንያትም የግራ እጇ ሙሉ በሙሉ እንዲወገድ ተደርጓል ሆኖም ግን ኤልሮይ ተስፋ ሳትቆርጥ ህክምናዋን እየተከታተለች ነው አሁን ግን በሽታው ወደ ሳንባዋ በመሠራጨቱ የመተንፈስ ችግር ስላጋጠማት በአሁን ሰአት በአዲስ አበባ Heal Venture Medical and Surgical Center በ ICU ትገኛለች ሆኖም ግን በአሁን ሰአት ላይ የሆስፒታሉ ወጪ በቀን ከ50.000ብር ነው ከቤተሰብ ከአቅም በላይ ስለሆነ እናትም አባትም አጠገቧ ስለሌሉ ጓደኞቿ እያሳከሟት ነው.. እኛ ከጎኗ እንሁን 🥹❤️ CBE - 1000487578828 TeleBirr - 0911179293 Awash Bank - 013471629151800 ሁሉም አካውንት ስም - Rahel Aregay እህታችን ትፈልገናለች እንድረስላት 🙏
የተፈታው በርባን The released Barabbas pinned «ሰላም የጌታ ቤተሰቦች እንዴት ናችሁ? ሁሉም በጎ እንደሆነ ተስፋ አለን😊 ቀጣይ ዓመት ሲገባ ከመስከረም ጀምሮ በአንድ አመት ግዜ ውስጥ መፅሐፍ ቅዱስን አንብበን የመጨረስ Challenge ልንጀምር አስበን ነበር። ሌላው ሀሳብ ደግሞ በተመረጡ መፅሐፍት ላይ ተከታታይ የመፅሐፍ ቅዱስ ጥናት ለማድረግ አስበን ነበር። እናንተ ያላችሁን ሀሳብ ምንድነው? ምን ትላላችሁ? Comment us....😊»
ሰላም የጌታ ቤተሰቦች እንዴት ናችሁ? ሁሉም በጎ እንደሆነ ተስፋ አለን😊 ቀጣይ ዓመት ሲገባ ከመስከረም ጀምሮ በአንድ አመት ግዜ ውስጥ መፅሐፍ ቅዱስን አንብበን የመጨረስ Challenge ልንጀምር አስበን ነበር። ሌላው ሀሳብ ደግሞ በተመረጡ መፅሐፍት ላይ ተከታታይ የመፅሐፍ ቅዱስ ጥናት ለማድረግ አስበን ነበር። እናንተ ያላችሁን ሀሳብ ምንድነው? ምን ትላላችሁ? Comment us....😊
ሰላም የጌታ ቤተሰቦች እንዴት ናችሁ? ሁሉም በጎ እንደሆነ ተስፋ አለን😊 ቀጣይ ዓመት ሲገባ ከመስከረም ጀምሮ በአንድ አመት ግዜ ውስጥ መፅሐፍ ቅዱስን አንብበን የመጨረስ Challenge ልንጀምር አስበን ነበር። ሌላው ሀሳብ ደግሞ በተመረጡ መፅሐፍት ላይ ተከታታይ የመፅሐፍ ቅዱስ ጥናት ለማድረግ አስበን ነበር። እናንተ ያላችሁን ሀሳብ ምንድነው? ምን ትላላችሁ? Comment us....😊
የክርስቶስ ስጦታነት ማለት ሰው ከወደቀበት ማግስት ገና በዘፍጥረት ቃል የተገባ ፍፃሜን ለማግኘት ሺህ ዓመታትን የጠበቀ የሰው ልጆች ሁሉ የመዳን ምስጢር እና መንገድ ነው። የእርሱ መሠጠት ከሰጪው ለጋስ ባህሪ ብቻ የመነጨ ሳይሆን ከተሰጪውም እራስን የመሥጠት ለጋስነት የመነጨ ነው። @berbantefeta
ጌታ ቅርብ ነው። በነገር ሁሉ በጸሎትና በምልጃ ከምስጋና ጋር በእግዚአብሔር ዘንድ ልመናችሁን አስታውቁ እንጂ በአንዳች አትጨነቁ። — ወደ ፊልጵስዩስ ሰዎች 4:6 @berbantefeta
ሰላም ቅዱሳን እንደምን አላቹ🤗 ነሀሴ 9 ማለትም ቀጣይ ቅዳሜ እግሮች ሁሉ ወደ ቦሌ አዳማ መሠረተ ክርስቶስ ቤተ ክርስቲያን ይፈጥናሉ🙌
ስጦታ በሰጪው ልብ ላይ የተደገፈ ነው እንጂ የተቀባዩ ፍላጎት ላይ አይመሰረትም። ስጦታ የሰጪውን ልብ ያስረዳናል። ልክ እንደዚሁ አብ አንድያ ልጁን ሰጥቶናል። አብ ለኛ ያለውን ልብ እና መውደዱን አንድያውን በመስጠት ገልጦታል። @Enopionchannel @Enopionchannel
ጣልቃ ማትገባበት ማትሳተፍበት የህይወቴ ክፍል የለም አንተን ማያካትት 🎶🔥 መንፈስ ቅዱስዬ❤️🔥 @Enopionchannel @Enopionchannel
@berbantefeta