tgindex
በሽሎ ሚድያ BESHILO MEDIA 🔔🔊

በሽሎ ሚድያ BESHILO MEDIA 🔔🔊

Статистика

በሽሎ ሚድያ በበሽሎና አካባቢው ያለውን የነፃነት ድል መረጃዎችን ማድረሻና ልዩልዩ መልዕክት ማስተላለፊያ መረብ ነው። @beshiloboot

Последний пост
2 авг.
Последнее чтение
13 авг.
Постов за неделю
0
Всего постов
33
Тип
открытый
Язык
ti
В каталоге с
13 авг.
Подписчики
280
+1 за 3 дн.
Сутки
+1
+0,36%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
437
33 постов
Вовлечённость
156,1%
к подписчикам
Постов в день
0,0
всего 33
Упоминаний
0
каналов
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
305
1/48двое суток
349
1/72трое суток
376

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • ሐምሌ 26 2018ዓ.ም ------------------------------ ይህ በሽሎ ሚዲያ ነው፣ በሽሎ ሚዲያ በተከታታይነት በበሽሎና አካባቢው ያሉ መረጃወችን ከአነፍናፊዋ   ለናንተው ያደርሳል።  #ድል_ለፋኖ #ድል_ለአማራ #fanno #Amhara #Amhara #fanno #ድል_ለአማራ #ድል_ለፋኖ #Amhara_fanno ለጥቆማና መረጃ፡  @beshiloboot ብለውይፃፉልን https://t.me/beshilomedia https://t.me/Beshilomedia1

  • ያልነቃ ሕዝብ ፍጻሚው መጥፋት ነው። »»»»»»»»» ስለዚህ በወሎ መስመር በየትኛውም አቅጣጫ ሰትንቀሳቀሱ ጥንቃቄ የተሞላበት እንዲሆን እናሳስባለም ሰኔ - 2018 ዓ.ም ========================== ይህ በሽሎ ሚዲያ ነው፣ በሽሎ ሚዲያ በተከታታይነት በበሽሎና አካባቢው ያሉ መረጃወችን ከአነፍናፊዋ ለናንተው ያደርሳል። #ድል_ለፋኖ #ድል_ለአማራ #fanno #Amhara #Amhara #fanno #ድል_ለአማራ #ድል_ለፋኖ #Amhara_fanno ለጥቆማና መረጃ፡ @beshiloboot ብለውይፃፉልን https://t.me/beshilomedia https://t.me/Beshilomedia1

  • የጥንቃቄ መልዕክት ለወሎና አካባቢዋ ============================ ሲዘገብ የነበረው የአክራሪ ውሃብያ  ጭፍጨፋዉን በባቲ ከተም ጀእምሯል ------------------------------------------------------------------ ከደሴ 60 ኪ.ሜ እርቀት በምትገኘው ባቲ ከተማ በሾኔ ስም በሚንቀሳቀሰው አክራሪ ውሃብያ ጨፍጫፊ ኃይል ዛሬ ለሌት ሰኔ 17 ለ18 ቄስ የባቲ ተክላሂማኖት ቤተ ክርስቲያን  አገልጋይ ቄስ መ/ር ኤፍሬም የሚባሉ የሦስት ልጆች አባት ፣ ነፍሰጡር ባለቤታቸው ፊት ፣ በመንደር መሀል በቤታቸቸው በር ላይ ተረሽነዋል። የአሩሲዉን ጭፍጨፋ በወሎ ምድር እንደታቀደለት በተደጋጋሚ መረጃዎችን እያደርስን እንገኛለን። ዛሬ ማለትም ሰኔ17/ለ18 በሩሃማ መስጂድ ዳዕዋ በሚል ሽፋን ወሃብያው ለረጅም ጊዜ ሲዘጋጁበት የነበረውን የጭፍጨፋ እቅድ ማለትም የትቦታ፣ ሰዓት፣ የሚፈጸምባቸው ሰወች  እህዲሁም የጭፍጨፋ ታርጋ ሲያወጡ ማደራቸው እና በዞኑ በተለያየ ቦታ ለዚህ መፈጸሚያ የሚደረግ ሰዉ አሰሳ እያደረጉ እንደሆን ተደርሶበታል፣ አክራሪ ውሃብያ ጭካኔ የሚገለጠው በመገደሉ ብቻ ሳይሆን ከገደለ በኋላ የጥላቻ መዋቅሩን በመጠቀም ሟቾችን ይወነጅላል። ሞቾችን ይከሳል። ለምሳሌ የተገደሉት ➦ #እንትን ስለሆኑ ነው ፣ ➦ የተገደሉት በግለሰብ ጠብ ነው ፣ ➦ የተገደሉት በቤተሰብ በቀል.... ወዘተ የሚል ትርክ በመንግስት መዋቅሩ በተሰገሰጉ አደረጃጀቱ ይናገራል.... ያረሳሳል..... ሽፋንነት ይሰጣል። በገለልተኛ አጣሪ እንዳይጣራ መረጃ ያዛባል። ይህ ሁሉ ገዳዩ ፣ አክራሪ ኃይል እና የከተማው አደረጃጀት የሚናበቡበት እኩይ ተግባር ነው። ይህንኑ ይዘው የፕሮፓጋንዳ ማሽኖቹ በሞቹቾ እዝነት ሳያሳዩ ያራግባሉ። የክርስቲያኖች ጭፍጨፋ እንዲህ እየተቀናበረ ከክርስቲያን የጸዱ ቀጠናዎች ይፈጠራሉ።

  • https://web.facebook.com/reel/3616778295129621

  • ሰኔ 5 - 2018 ዓ.ም ========================== 💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪 ይህ በሽሎ ሚዲያ ነው፣ በሽሎ ሚዲያ በተከታታይነት በበሽሎና አካባቢው ያሉ መረጃወችን ከአነፍናፊዋ ለናንተው ያደርሳል። #ድል_ለፋኖ #ድል_ለአማራ #fanno #Amhara #Amhara #fanno #ድል_ለአማራ #ድል_ለፋኖ #Amhara_fanno ለጥቆማና መረጃ፡ @beshiloboot ብለውይፃፉልን https://t.me/beshilomedia https://t.me/Beshilomedia1

  • የጥንቃቄ መልዕክት   ===================================== ወሃብያ በአማራ ምድር የያዘዉን የጭፍጨፋ እቅድ በያዝነው ሳምንት በኮምቦልቻ ሊፈጽም መሆኑ ተሰማ። --------------------------------------------------------------------- በ ወሎ ኮምቦልቻ ከተማ ሸዋበር ቀበሌ ሮሃማ መስጂ (870 ኦሮሞኛ ተናጋሪ ከ ጅሌጥሙጋ፣ ከአርጡማ፣ ክደዋ ጨፋ፣ ከኤላ፣ ከጅማ፣ ከአርሲ እንዲሁም ከወለጋ የመጡ ሲሆን 130 የኮምቦልቻ ተወላጆች ያሉበት መስጂድ ነው።) እና ሰልማን መስጂድ ከመደሃኒያለም ቀበሌ አለፍ ብሎ፣ በተጨማሪም ሀሰን አገረሸ/ከተማ በርበሬወንዝ በሁሉም ቦታ ያሉ መስጅ፣ ቦርከና ክ/ከተማ እልክብየ ባሉ ቦታዎች በመሰብሰብ ከ10 አመት በላይ ያለ ሁሉም ለጀሃድ እንዲዘጋጅ ትዛዝ ወርደዋል። ለዚህም የሚሆን በአቢሻገር ክ/ከተማ ሁርባ ቀበሌ ከሀውለት ቡና 100ሜ ዝቅ ብሎ የሚገኘው የሸሁሴን አህመድ ህንፃ(ግራውንድ መጋዘን ዉስጥ) ማክሰኞ ለሮብ ለሊት7 ሰዓት 1 አይሱዙ ገጀራ የተራግፏል። የሸሁሴን አህመድ የደጋን ተዎላጅ ሲሆን ህንጻዉን ተከራይተዉት የሚሰሩት የዛዉ የደጋን ሰዎች ናቸው። ተጨማሪ መኖሪያ 1ቤት ጁኔር ጀርባ መካነየሱስ፣ 2ኛ አል-ቀለም መስጅድ አጠገብ፣ 3ኛ ቀበሌ5 እና ባለሶስት(3) ሚስ 1ዷ ፎቁ ውስጥ ሌላኛዋ ጁኒየር ጀርባ ካለው 3ኛዋ ደግሞ አድስአበባ የሚያኖር ነው። በኮምቦልቻ ከተማ ዋና የዎሃብያ መነሃሪያ መቀመጫ ስትሆን በተከታታይ ባደረጉት ወረራ ሱፍያን ከአምልኮ ቦታቸዉ ላይ እንዳይደርሱ በመንግስት በመታገዝ ጉዳት ማድረሳቸው ይታዎቃል።  ለመረጃዎቻችን እያመሰገንን ማንኛዉም ሰዉ ሃይማኖት ካባ ለብሶ ከዚህ ድርጊት ከመሳተፍ እንዲትታቀቡ  እና እራሳችሁን እንዲትከላከሉ ስንል እናሳስባለን።

  • 🔥የአፋብን ወሎ ቤተ አማራ ሚኒልክ ዕዝ 104ኛ ኮር 23ኛ ክፍለ ጦር አምባሰል ላይ አንፀባራቂ ድል ተቀዳጀ‼️ መነሻዉን ከኩታበር ወደ ተለያዬንና ዚሃ እንዲሁም ከደላንታ በቴሬ አድርጎ ወደ ዚሃ  በምድር ሞርተር ፣ዙ23 እና መድፍ ሲጠቀም በሰማይ በሁለት ድሮን ታግዞ  ፋኖን አጠፋለሁ በሚል የተለምዶ ቅዠቱ የመጣ ቢሆንም ጀግኖቹ ምንም ነገር ሳይበግራቸዉ እንደቃሪያ ሲያራግፉት ዉለዋል። ዉጊያዉም  ከንጋቱ 11:00 እስከ 6:00 የተደረገ ሲሆን በዚህ እልህ አስጨራሽ ውጊያ የ104ኛ ኮር 23ኛ ክ/ጦር ተናዳፊወች  ዚሃ የገባውን ሃይል ሙሉ ለሙሉ የደመሰሱት ሲሆን በዚህ የተበሳጨዉ  አገዛዝ በዘፈቀደ ሶስት ጊዜ ድሮን በመጣል ከጦርነቱ ተሳታፊ ያልሆኑ ንፁሀንን የጥቃቱ ሰለባ አድርጓል። አሁን ላይ በድሮን ሽፋን በመስጠት ሬሳና ቁስለኛ እያነሳ ሲሆን ከግሸን በአባላ ለመቁረጥ ቢቀሳቀስም በንስሮቹ በደፈጣ ተመቶ ሙትና ቁስለኛውን ይዞ ወደ መጣበት ተመልሷል። መዳረሻው ድልና ነፃነት የሆነው የአማራ ህዝብ የህልውና ተጋድሎ ተጠናክሮ ይቀጥላል! ህልውናችን በተባበረ ክንዳችን! ©አፋብን ወሎ ቤተ አማራ ምኒልክ ዕዝ 104ኛ ኮር ህዝብ ግንኙነት መምሪያ! ሰኔ 04/2018ዓ.ም #ድል_ለአማራ_ፋኖ💪 #ድል_ለአማራ_ህዝብ💪 04/10/2018 ዓ.ም

  • ግንቦት 26 ቀን 2018 ዓ.ም በአርሲ ኦርቶዶክሳውያን ላይ የደረሰውን ጭፍጨፋ አስመልክቶ ከአማራ ፋኖ ብሔራዊ ንቅናቄ የተሰጠ መግለጫ የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ንቅናቄ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን ምስራቅ አርሲ ሀገረ ስብከት ስር በሚገኙ ወረዳወች ነዋሪ የሆኑ የቤተ ክህነቷ ታላላቅ አባቶች፣ ካህናት እና ምዕመናን ላይ በደረሰባቸው ጭፍጨፋ ከፍተኛ ሀዘን የተሰማው መሆኑን ይገልፃል። የምሥራቅ አርሲ ሀገረ ስብከት እንዳሳወቀው ከግንቦት 23 ቀን 2018 ዓ:ም ጀምሮ በአርሲ ሀገረ ስብከት በአሰኮ ወረዳ፣ በሺርካ ወረዳ እና ሆንቆሎ ዋቤ ወረዳ በርካታ ኦርቶዶክሳውያን ሲገደሉ የ101 ዓመት እድሜ ያለው የጠላታ ቅዱስ ገብርኤል ቤተ ክርስቲያን ሙሉ በሙሉ በእሳት ወድሟል። የካራ ኩፍተና መድኃኔ ዓለም ቤተ ክርስቲያን ላይም ዘረፋ የተካሄደ ሲሆን ምእመናን ጽላቱን ይዘው ተሰደዋል፤ መኖሪያ ቤታቸውም ተቃጥሏል። በተጨማሪ በአሰኮ ወረዳ ከ280 ሰው በላይ ተፈናቅለዋል። ኦርቶዶክሳውያኑ ተወልደው ካደጉበት፣ ወልደው ከሳሙበት ቀያቸው በሃይማኖታቸው ብቻ ቤታቸው እየተለየ ተቃጥሏል፤ ንብረታቸውና ከብቶቻቸው ተዘርፈዋል። ከጥቃቱ የተረፉት ነዋሪዎችም ይዘውት የሸሹት እምነታቸውንና ማንነታቸውን ብቻ በመሆኑ አሁን ላይ ሜዳ ላይ ወድቀው ይገኛሉ። አርሲን ጨምሮ የእምነት፣ የቋንቋ እና የማንነት ብዝሃነት ባለባቸው አካባቢወች ላይ ኢ-መደበኛ ኃይሎችን በማደራጀት በዜጎች ላይ ሽብር የሚፈፅመው የብልፅግና አገዛዝ መሰል የዘር ማጥፋት ወንጀልን በግልፅ እና በስውር ሲፈፅም ይህ የመጀመሪያዉ አይደለም። በዚህ ዓመት በምስራቅ አርሲ ዞን በብዙ መቶወች የሚቆጠሩ ኦርቶዶክሳውያን በተመሳሳይ መንገድ ተገድለዋል። በርካታ ምዕመናንም የደረሱበት አይታወቅም። በመሆኑም ይህ ጉዳይ ለህዝብ ጀሮ እንዲደርስ ያደረጉ የሚዲያ አካላትን እና የተፈፀመውን የሽብር ተግባር ያወገዙ የፖለቲካ ኃይሎችን እያመሰገንን፤ ጨፍጫፊውን የብልፅግና ስርዓት ለማስወገድ እየታገላችሁ ያላችሁ የኦሮሞ የፖለቲካ ኃይሎችና ተፅዕኖ ፈጣሪ ፖለቲከኞች መሬት የወረደ ትግል በማድረግ በኦሮሚያ ክልል የሚኖረው አማራ ህዝብ ህልውናው እንዲከበር የበኩላችሁን እንድታደርጉ ወገናዊ ጥሪያችንን እናቀርባለን። የሀገር ውስጥ እና ዓለም ዓቀፍ ሰብዓዊ መብት ማንነትን እና ሃይማኖትን መሰረት ያደረገውን መንግስት መር ጭፍጨፋ በዝምታ ማየታችሁ ከመተባበር ተለይቶ የማይታይ በመሆኑ የአሁኑን ጨምሮ ከዚህ በፊት የተፈፀሙት የሽብር ተግባራት ተጣርተው በአገዛዙ ላይ ዲፕሎማሲያዊ እርምጃ እንዲወሰድ ግፊት እንድታደርጉ እንጠይቃለን። በመጨረሻም ይህንን ብሔር እና ኃይማኖትን መሰረት ያደረገ መንግስታዊ ግድያ አዳዲስ ገዳይ ዩኒቶችን በማቋቋም የሚፈፅመው እና የሚያስፈፅመውን የብልፅግና አገዛዝ በማስወገድ ሀገራችንን ከቀውስ እና ከሽብር አገዛዝ እንድናላቅቅ ለመላው ኢትዮጵያዊያን ሁሉ ጥሪ እናቀርባለን! የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ንቅናቄ

  • ወዳጄ እያጨበጨብክ 👏👏👏👏👏👏. ግንቦት 2018 ዓ.ም ========================== 💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪 ይህ በሽሎ ሚዲያ ነው፣ በሽሎ ሚዲያ በተከታታይነት በበሽሎና አካባቢው ያሉ መረጃወችን ከአነፍናፊዋ   ለናንተው ያደርሳል።  #ድል_ለፋኖ #ድል_ለአማራ #fanno #Amhara #Amhara #fanno #ድል_ለአማራ #ድል_ለፋኖ #Amhara_fanno ለጥቆማና መረጃ፡  @beshiloboot ብለውይፃፉልን https://t.me/beshilomedia https://t.me/Beshilomedia1

  • видео или голосовое, без подписи

  • ክልከላን በሚተላለፉ ላይ እርምጃው የከፋ ነው ============================= የተጣለውን ክልከላ ደሴ ተቀላቅላለች ይሁንና ውስን ቁጥር መነሻቸውን ወደ - ኮ/ቻ ከሚሴ ባቲ ሸዋሮቢት ውስን ሚኒባሶች ተመዝግባችሗል እንድትቆጠቡ ግንቦት 2018 ዓ.ም ========================== 💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪 ይህ በሽሎ ሚዲያ ነው፣ በሽሎ ሚዲያ በተከታታይነት በበሽሎና አካባቢው ያሉ መረጃወችን ከአነፍናፊዋ   ለናንተው ያደርሳል።  #ድል_ለፋኖ #ድል_ለአማራ #fanno #Amhara #Amhara #fanno #ድል_ለአማራ #ድል_ለፋኖ #Amhara_fanno ለጥቆማና መረጃ፡  @beshiloboot ብለውይፃፉልን https://t.me/beshilomedia https://t.me/Beshilomedia1

  • 303ኛ ግዙፉ አሳምነው ኮር በሁለት የአውደ ውጊያ ግንባር ውሎዎች በጠላት ላይ  ታላቅ ድል ተቀዳጀ! የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ንቅናቄ (አፋብን) ወሎ ቤተ-አማራ ምኒልክ ዕዝ 303ኛ ግዙፉ አሳምነው ኮር በሁለት  የአውደ ውጊያ ግንባሮች ማለትም በግራራይ ግንባርና በፍራንክፈርት ዚዎሎጂካል ሶሳይቲ አቡነ ዮሴፍ ሎጅ ግንባር በመግባት እንጃፋት፣ ድልገንና አቡነ ዮሴፍ ሰፍሮ የነበረውን የብልፅግና ጦር እንደ በረዶ ባለበት ቀልጦ እንዲቀር አድርገውታል። ግንቦት 20 ቀን 2018 ዓ/ም ከንጋቱ 1:00 ሰዓት ጀምሮ ለሙሉ ቀን እስከ አመሻሽ 11:00 ሰዓት ድረስ የአገዛዙ ጦር በሜካናይዝድ ማለትም በመድፍ፣ 107፣ ዙ-23፣ ሞርተር 120 እና ሞርተር 82 የታገዘ  መከላከል ቢያደርግም የ303ኛ ግዙፉ አሳምነው ኮር አናብስቶች ስድስት ምሽጎችን በመደረማመስ የጠላትን ቅስም ሰባሪና መርዶ ነጋሪ አኩሪ ድል ተጎናፅፈዋል፤ በአውደ ውጊያውም 14ኛ፣ 16ኛ፣ 19ኛ፣ 21ኛ እና 30ኛ ክፍለ ጦሮች ፊትአውራሪዎች ናቸው። በዚህ አውደ ውጊያ የተገኙ ድሎች:-    👉 ድሽቃ= 02    👉 ብሬን= 03    👉 የብሬን ተተኳሽ= 3500    👉 ስናይፐር= 01    👉 ጥቁር ክላሽ= 118    👉 የክላሽ ተተኳሽ= 5400    👉 መገናኛ ሬድዮ= 03    👉 የድሽቃ ተተኳሽ= 160    👉 የእጅ ቦምብ= 26    👉 የደረትና የወገብ ትጥቅ= 74    👉 ምርኮኛ= 46    👉 የተደመሰሰ:- አመራር= 03    አባል= 236 ሲሆን እንጃፋት ከተማም ከጠላት ነፃ ሆናለች። መዳረሻው ድልና ነፃነት የሆነው የአማራ ህዝብ የህልዉና ተጋድሎ ተጠናክሮ ይቀጥላል ሲል የ303ኛ ግዙፉ አሳምነው ኮር ህዝብ ግንኙነት መምሪያ መረጃውን አድርሷል!

  • ከአማራ ፋኖ ብሔራዊ ንቅናቄ የተላለፈ የጥንቃቄ መመሪያ የብልፅግና አገዛዝ ምርጫ ለማድረግ የሚያስችል ነባራዊ ሁኔታ በሌለበት አውድ ውስጥ በተለይም በአማራ ክልል እና በሌሎች አካባቢወች የመከላከያ ጀነራል መኮንኖችን ጨምሮ የበርካቶችን ህይወት የሚቀጥፍ የተፋፋመ ጦርነት እያለ በመጭው ሰኞ ግንቦት 24 ቀን 2018 ዓ.ም የምርጫ ድግስ ማዘጋጀቱ ይታወቃል። አገዛዙ "ምርጫዉን" ህዝቡን ባሳተፈ መንገድ እንደማያከናውን እና የምርጫ ሂደትን ለማሳካት የሚያበቃ አንዳችም ቅድመ ሁኔታ ያልተሟላ መሆኑን ቢያውቅም ዓለም አቀፍ ማህበረሰቡን እና ሌላውን ኢትዮጵያዊ ጭምር ለማታለል በአንዳንድ ከተሞች ይዞታውን ለማስፋት አዳዲስ የውጊያ ግንባሮችን በመክፈት ላይ ይገኛል። ይህንን ተከትሎም ከአገዛዙ ሰራዊት ጋር የሚደረጉ ውጊያወች በበርካታ አካባቢወች ከሌላው ጊዜ በባሰ ሁኔታ ተጠናክረው ቀጥለዋል። የጠላት ኃይል ሲቪሊያንን መጨፍጨፍ እንደ ውጊያ ስልት ከመጠቀሙ ባሻገር ባገኘው አጋጣሚ ሁሉ  ጅምላ ጨራሽ መሳሪያወችን በዘፈቀደ በማስወንጨፍ የሚያደርሰው ጉዳት በመቀጠሉ የህዝብን ደህንነት ለመጠበቅ ሲባል ይህንን የጥንቃቄ መመሪያ ማስተላለፍ አስፈላጊ ሆኖ ተገኝቷል። በመሆኑም ከአርብ ግንቦት 21 ቀን 2018 ዓ.ም ጀምሮ ለተከታታይ አምስት ቀናት ከአንቡላንሶች በስተቀር ሁሉም መንገዶች ለተሽከርካሪ ዝግ መደረጋቸውን እያሳወቅን በእነኝህ ቀናት ውስጥ ህዝቡ መደበኛ እንቅስቃሴውን በመገደብም ጭምር ተገቢውን ጥንቃቄ እንዲያደርግ እናሳስባለን። የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ንቅናቄ! ግንቦት 19/ 2018 ዓ.ም

  • 2018 ዓ.ም ========================== 💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪 ይህ በሽሎ ሚዲያ ነው፣ በሽሎ ሚዲያ በተከታታይነት በበሽሎና አካባቢው ያሉ መረጃወችን ከአነፍናፊዋ   ለናንተው ያደርሳል።  #ድል_ለፋኖ #ድል_ለአማራ #fanno #Amhara #Amhara #fanno #ድል_ለአማራ #ድል_ለፋኖ #Amhara_fanno ለጥቆማና መረጃ፡  @beshiloboot ብለውይፃፉልን https://t.me/beshilomedia https://t.me/Beshilomedia1

  • ያዉ ምን ማለት ይቻላል ? ፋኖ ብዙ ነገር ማየት ይጠበቅበታል ? ካልያ መከራው እንዲሁ ሊቀጥል ይችላል

  • ✝️✝️✝️እንኳን ለጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ የትንሳኤ በዓል በሰላም አደርሳችሁ ❕❕❕ አደረሰን❕ 🙏🙏🙏 በአማራ ህዝብ የህልውና ትግል በሁሉም ቀጠና ያላችሁ የፋኖ አመራሮች፣ አባላት እና የአገዛዙ የግፍ ሰለባ የሆነው የአማራ ህዝብ እንዲሁም የፋኖ ትግል ደጋፊ የኢትዮጵያ ህዝብ በሙሉ እንኳን አደረሳችሁ። የትንሳኤ በዓልን ስታከብሩ የተሰው ጀግኖች ወንድሞቻችንን በማሰብ እና ጥብቅ ጥንቃቄ ማድረግ መሆን አለበት። የጌታችን የመድኃኒታችን እየሱስ ክርስቶስ የትንሳኤ በዓልን በምናከብርበት ሰዓት የአልኮል መጠጦችን በመቀነስ፣ መሰባሰብንና መዘናጋትን በማስወገድ የአገዛዙን የሰርጎ ገብ እና የድሮን ቅኝት/ጥቃት ጥንቃቄ በማድርግ መሆን ይኖርበታል። የምኒሊክ እዝ አመራሮች የድሮን ጥቃትን ለመከላከልና አባሎቻችንንም ግንዛቤ በመስጠት ረገድ ትልቅ ሃላፊነታችንን መወጣት ይኖርብናል። እንድሁም ሌሎች እዞችም ከፍተኛ ጥንቃቄ እንድታደርጉ አሳስባለሁ። በጀግኖች ደም እና አጥንት የተገነበው አይበገሬው የምኒሊክ ዕዝ አመራርና አባላት የአማራን ህዝብ ለማስከበር ከእውነት ጋር ቆመው ለአማራ ህዝብ ክብር ሲሉ መስዋት የሆኑ ጀግኖች አደራ አለብንና አደራ አክባሪዎች እንሁን። ክብር ለተሰው ጓዶች     አሌክስ ነኝ ከምኒልክ እዝ

  • ያው በዳሌ በኩል መተናል ብለዋል ፣ እነሊፕስቲክ ፍቅሩን መሳይ ካለ 🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • видео или голосовое, без подписи

  • የከንፈር ቀለም የሚቀባ ሴተኛ ወንደኛ ያለየለት "ሴት ደፍሮ የእስር ትዕዛዝ ሲወጣበት እጅ ሰጠ"! ♦️ እናትና ልጅ ደፍሮ ነው ማምለጫ ዛሬ እጅ የሰጠው አይግረማችሁ ጓዶች ==== 💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪 ይህ በሽሎ ሚዲያ ነው፣ በሽሎ ሚዲያ በተከታታይነት በበሽሎና አካባቢው ያሉ መረጃወችን ከአነፍናፊዋ   ለናንተው ያደርሳል። ለጥቆማና መረጃ፡ @beshiloboot  ብለውይፃፉልን https://t.me/beshilomedia https://t.me/Beshilomedia1 #ድል_ለፋኖ #ድል_ለአማራ #fanno #Amhara #Amhara #fanno #ድል_ለአማራ #ድል_ለፋኖ #Amhara_fanno @highlight

  • #ዜናመሠረት ኮሎኔል ፋንታሁን ሙሀቤን እና ካፒቴን ማስረሻ ሰጤን ተከትለው ለመንግሥት እጃቸውን የሰጡ ታጣቂዎች ከሰሞኑ ምን አጋጠማቸው? ኮምቦልቻ በሚገኝ የተሀድሶ ጣቢያ ውስጥ ከገቡት እነዚህ የቀድሞ ታጣቂዎች ውስጥ የተወሰኑት ከካምፕ ጠፍተው ወደ ትውልድ አካባቢያቸው እየተጓዙ በነበረበት ወቅት ሦስቱ በተተኮሰባቸው ጥይት ህይወታቸው ማለፉ ታውቋል፣

በሽሎ ሚድያ BESHILO MEDIA 🔔🔊 — tgindex