tgindex
በስንቱ ሲትኮም ድራማ

በስንቱ ሲትኮም ድራማ

Статистика

👉 በስንቱ አዲስ እና አስቂኝ ተከታታይ ሲትኮም ድራማ besntu drama ምዕራፍ 1 ምዕራፍ 2 በዚህ የቴሌግራም ቻናል በጥራት ማግኘት ይችላሉ። 👉 ለአስተያየት @Besntu12bot ሼር በማድረግ ያግዙን 🙏 @besntu12 @besntu12

Последний пост
14 июн.
Последнее чтение
14 авг.
Постов за неделю
0
Всего постов
20
Тип
открытый
Язык
am
В каталоге с
14 авг.
Подписчики
4 077
+13 за 1 дн.
Сутки
0
0,00%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
4 753
20 постов
Вовлечённость
116,6%
к подписчикам
Постов в день
0,0
всего 20
Упоминаний
0
каналов
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
1/48двое суток
1/72трое суток

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • 14 июн.2 7813318

    🌟 በስንቱ በአዲስ ምዕራፍ 🌟 📺 በቻናል 1 🎞 ክፍል 4 — “ቢሆንስ” ድምፅ አልሰራ ላላችሁ። 💎 ቻናሉን ይቀላቀሉ @besntu12 👍 Like📤 Share❤️ Support Us 🙏

  • 13 июн.2 8092011

    🌟 በስንቱ በአዲስ ምዕራፍ 🌟 📺 በቻናል 1 🎞 ክፍል 4 — “ቢሆንስ” 💎 ቻናሉን ይቀላቀሉ @besntu12 👍 Like📤 Share❤️ Support Us 🙏

  • 10 июн.3 1452016

    🔴አስቸኳይ ማስጠንቀቂያ! 🔴 ✅​ሰሞኑን በቴሌግራም ላይ እጅግ አደገኛ የሆነ የአካውንት ጠለፋ እና የማጭበርበር ድርጊት እየተፈጸመ ይገኛል።​በጣም ፀያፍ የሆኑ ምስሎችን እና ቪዲዮዎችን እንደ ሽፋን በመጠቀም፣ ከስራቸው ሊንክ (Link) ያያይዛሉ።ሊንኩ የሚላክላችሁ ከማታውቁት ሰው ብቻ ሳይሆን፣ አካውንታቸው በተጠለፈ የቅርብ ጓደኞቻችሁ ወይም ዘመዶቻችሁ ስም ሊሆን ይችላል። ⏳​ከዚያ ሊንኩን ልክ እንደነካችሁት የእናንተም የቴሌግራም አካውንት ወዲያውኑ በሰከንዶች ውስጥ ይጠቃል፣ ከቁጥጥራችሁ ውጪ ይሆናል። ከዚያም በእናንተ ስም ለሌሎች ሰዎች ተመሳሳይ ቫይረስ ይልካል። ​⚡️ስለዚህ ከማንኛውም ሰው (የምታውቁትም ይሁን የማታውቁት) የሚላክላችሁን ማናቸውንም አይነት ሊንክ በፍጹም አትንኩ! አትክፈቱ! ​እባካችሁ ይህንን መረጃ ለምትወዷቸው ሰዎች ሁሉ በማጋራት ከጠላፊዎች ይታደጓቸው።❤️ @besntu12 @besntu12

  • 2 июн.3 2831615

    🌟 በስንቱ አዲስ ምዕራፍ 🌟 📺 በቻናል 1 🎞 ክፍል 3 — “ውለታ” 💎 ቻናሉን ይቀላቀሉ @besntu12 👍 Like📤 Share❤️ Support Us 🙏

  • 27 мая3 65910

    ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለ1447ኛው የዒድ-አድሃ (የዓረፋ) በዓል በሰላም አደረሳችሁ! ☪ መልካም በዓል ☪ 🙏🙏 @besntu12 @besntu12

  • 25 мая3 4071611

    🌟 በስንቱ አዲስ ምዕራፍ 🌟 📺 በቻናል 1 🎞 ክፍል 2 — “ህልም እልም” 💎 ቻናሉን ይቀላቀሉ @besntu12 👍 Like📤 Share❤️ Support Us 🙏

  • 21 мая3 7122820

    🌟 በስንቱ በአዲስ ምዕራፍ 🌟 📺 በቻናል 1 🎞 ክፍል 1 — “ከቤት እወጣለው” 💎 ቻናሉን ይቀላቀሉ @besntu12 👍 Like📤 Share❤️ Support Us 🙏

  • 21 мая3 60154

    በስንቱ አዲሱን ምዕራፍ ዛሬ ማታ ማስተላለፍ እንጀምራለን። 👉👉እስኪ ዝግጁ ከሆናችሁ 100 ላይክ👍👍👍 @besntu12 @besntu12

  • 12 апр.5 35514

    ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለትንሳኤ መታሰቢያ በዓል በሰላም አደረሳችሁ። መልካም በዓል። @besntu12 @besntu12

  • 8 апр.5 29299

    🍿 በስንቱ ሲትኮም 📺 በስንቱ "የቅጥር ህይወት በኔ ይብቃ" 💎 CHANNEL https://t.me/besntu12 https://t.me/besntu12 https://t.me/besntu12 https://t.me/besntu12 Please like and share🙏🙏🙏🙏

  • 25 мар.5 387168

    በስንቱ "አትፍራ" 💎 CHANNEL https://t.me/besntu12 https://t.me/besntu12 https://t.me/besntu12 https://t.me/besntu12 Please like and share🙏🙏🙏🙏

  • 24 февр.6 047209

    በስንቱ "የቁንጅና ውድድር" 💎 CHANNEL https://t.me/besntu12 https://t.me/besntu12 https://t.me/besntu12 https://t.me/besntu12 Please like and share🙏🙏🙏🙏

  • 16 февр.6 030712

    በስንቱ "አልተበሳጨውም" 💎 CHANNEL https://t.me/besntu12 https://t.me/besntu12 https://t.me/besntu12 https://t.me/besntu12 Please like and share🙏🙏🙏🙏

  • 11 февр.5 602123

    የኢቤኤስ ቴሌቭዥን ዋና ስራ አስፈጻሚ እና  መስራች የነበሩት አቶ አማን ፍስሃጽዮን ባደረባቸው ህመም በህክምና ሲረዱ ቆይተው  ዛሬ የካቲት 4 2018 ቀን ከዚህ ዓለም በሞት ተለይተዋል  ለኢትዮጵያ ሚዲያ ዕድገትና ለጣቢያችን ኢቢኤስ ስኬት የማይተካ ሚና የተጫወቱት ፣ የታላቅ ራዕይ ባለቤት የሆኑት ብርቱ ሰው ዛሬ እንደ ቤተሰብም እንደ ጣቢያ ብናጣም የአቶ አማን ፍስሃጽዮን ራዕይ ይቀጥላል ። የኢቢኤስ ቴሌቭዥን  ማኔጅመንት እንዲሁም ሰራተኞች በአቶ አማን ፍስሃጽዮን ህልፈት የተሰማንን መሪር ሃዘን እንገልጻለን ‎ @besntu12 @besntu12

  • 19 янв.5 80351

    እንኳን አደረሳችሁ ! መልካም የጥምቀት በዓል ! @besntu12 @besntu12

  • 16 янв.5 5643

    без подписи

  • 16 янв.6 6503

    без подписи

  • 16 янв.6 1333

    без подписи

  • 16 янв.5 560224

    አሳዛኝ ዜና🕯🕯 ተወዳጁ አርቲስት ነፃነት ወርቅነህ ከዚህ አለም በሞት ተለየ። ነፃነት በአጋጠመው ድንገተኛ ህመም ነው ዛሬ ረፋድ ላይ ከዚህ አለም የተለየው። በቴሌቪዥን ፕሮግራም አቅራቢነት፣ በተዋናይነትና በሌሎች የጥበብ ስራዎች ውስጥ ስመጥር እና ተወዳጅ ከሆኑ የጥበብ ሰዎች አንዱ የሆነው ነጻነት ወርቅነህ ባደረበት ህመም በድንገት ከዚህ ዓለም ተለይቷል፡፡ ለበርካታ ዓመታት በኢቢኤስ ቴሌቪዥን የሚተላለፈው የቤተሰብ ጨዋታ ፕሮግራም አዘጋጅና አቅራቢ የሆነው ነጻነት ወርቅነህ ባለትዳርና የ3 ልጆች አባት ነበር፡፡ የኢቢኤስ ቴሌቪዥን ማኔጅመንትና ሰራተኞች ለቤተሰቦቹ፣ ለሙያ ባልደረቦቹ እንዲሁም አድናቂዎቹ መፅናናትን ይመኛል በማለት መግለጫ አውጥቷል። ለወዳጅ፣ ዘመዶቹና ለአድናቂወቹ መፅናናትን እንመኛለን @besntu12 @besntu12

  • 7 янв.5 24511

    ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለጌታችን ለመድኃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል በሰላም አደረሳችሁ። በዓሉ የሰላም፣ የፍቅር እና የበረከት እንዲሆንላችሁ ከልብ እንመኛለን። 📥 Channel: @besntu12 @besntu12