Bilal gallery
Статистикаመቼም ሰው ነኝና ስህተት አይታጣብኝም ስህተት ካያችሁ በዚህ @Amir8979 አድርሱኝ ከስህተቴ ሁሌም ተመላሽ ነኝ! "ጥፋቴን በነገረኝ ሙስሊም ሁሉ የአላህ እዝነት ይውረድ"
- Последний пост
- 14 авг.
- Последнее чтение
- 13 авг.
- Постов за неделю
- 11
- Всего постов
- 28
- Тип
- открытый
- Язык
- und
- В каталоге с
- 13 авг.
- 1/24сутки в ленте
- 125
- 1/48двое суток
- 143
- 1/72трое суток
- 154
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
🎁ስጦታ እውቀትን ለምትወዱ ሰዎች ከታች ያለችውን OPEN የምትሉዋን ነገር በመጫን የሰለፊዮችን ቻናል ይቀላቀሉ
🔷ሙስሊም ወንድምህን በንቀት አትመልከት ሸይኽ አብዱረዛቅ አልበድር - ሀፊዞሁሏህ - እንዲህ አሉ :- "ሙስሊም ፣ ሙስሊም ወንድሙን ከመናቅ ይጠንቀቅ። ግለሰቡ ከአሏህ ዘንድ ከአንተ የሚበልጥ ሆኖ እያልለ በስብእናው ልትንቀው ፣ (ክብሩን) ልታጎድለው ትችላለህ። አሏህ በተከበረው ቁርአን እንዲህ ብሏል :- إِنَّ أَكْرَمَكُمْ عِندَ اللَّهِ أَتْقَاكُمْ ۚ "አላህ ዘንድ በላጫችሁ በጣም አላህን ፈሪያችሁ ነው፡፡" (ሁጁራት :13) እርሱ ከአሏህ ዘንድ ከፍተኛ ደረጃ ያለው ፣ ከአንተ በላጭና የተሻለ ሆኖ እያለ ትንቀዋለህ። እርሱን አላህ ለምሳሌ በገንዘብ በለየበት ነገር አትሸወድ። ለምሳሌ በጤንነት ፣ በልቅና በደረጃ አላህ በእርሱ ላይ በለየበት ነገር አትታለል - ይህ የምትንቀው አካል አንተን ከመሰሉ መቶዎች ወይም ሽዎች ሊበልጥ ይችላልና።" https://t.me/alateriqilhaq كن على بصيرة
✅ ለሸይጧን በሰው ልጅ ላይ ድህነትን እንደመፍራት አይነት መሳሪያ የለውም ! قال سفيان الثوري – رحمه الله تعالى – " ليس للشيطان سلاح للإنسان مثل خوف الفقر، فإذا وقع في قلب الإنسان – أي خوف الفقر – منع الحق وتكلم بالهوى وظن بربه ظن السوء ". المغني عن حمل الأسفار (4/32) ሱፍያን አስሰውርይ የተባለ ታላቅ ሊቅ እንዲህ ይላል : – " ለሸይጧን በሰው ልጅ ላይ ድህነትን የመፍራት አይነት መሳሪያ የለውም ! ( ድህነትን መፍራት) በሰው ልጅ ቀልብ ላይ ከወደቀ ሐቅን ይከለክላል , በስሜት ይናገራል, በአላህ ላይ መጥፎ ጥርጣሬን ይጠረጥራል " ። http://t.me/bahruteka
እስልምና ማለት ምን ማለት ነው? « الإِسْلَامُ هُوَ الِاسْتِسْلَامُ لِلَّهِ بِالتَّوْحِيدِ وَالِانْقِيَادُ لَهُ بِالطَّاعَةِ وَالْبَرَاءَةُ مِنَ الشِّرْكِ وَأَهْلِهِ » «እስልምና ማለት፦ ለአላህ በብቸኝነቱ እጅ እግር መስጠት፤ ለትዕዛዙ መጎተት እና በሱ ላይ ከማጋራትና ከሚያጋሩ ሰዎች መጥራት ማለት ነው።» ━︎━︎━︎━︎━︎━︎━︎━︎━︎━︎━︎━︎━︎━︎━︎ ▪️ አላህ ብቻውን ፈጥሮን፣ ብቻውን እየመገበን፣ ብቻውን እየተንከባከበን፣ ብቻውን እንደሚገለንና ብቻውን እንደሚያስነሳን ሁሉ እሱን ብቻ እንድናመልክና እንድንገዛው ያዘናል። ▪️ በአጠቃላይ የሰው ልጅም ይሁን አጋንንት የፈጠረበት ዓላማ ለዚሁ እንደሆነ ይገልፃል። 📖 አላህ (ሱብሓነሁ ወተዓላ) በተከበረው ንግግሩ እንዲህ ይላል፦ { وَمَا خَلَقْتُ الْجِنَّ وَالْإِنسَ إِلَّا لِيَعْبُدُونِ } «አጋንንቶችም ይሁን የሰው ልጆች አልፈጠርኳቸውም እኔን (በብቸኝነት) እንዲገዙኝ ቢሆን እንጂ።» ▫️ (አል-ዛሪያት፦ 56) ━︎━︎━︎━︎━︎━︎━︎━︎━︎━︎━︎━︎━︎━︎━︎ ▫️ ይህ ትዕዛዙ የኖረውና የሚቀበለው እስልምና ሃይማኖት ይዞ የኖረና የሞተ ብቻ ነው። ከእስልምና ውጪ ሌላ ሃይማኖት የያዘ ሰው ለክስረት የተገባ ሰው ይሆናል። 📖 ስለዚሁ ሲነግረን በተከበረው ንግግሩ እንዲህ ይላል፦ { إِنَّ الدِّينَ عِندَ اللَّهِ الْإِسْلٰمُ } «አላህ ዘንድ (ተቀባይነት ያለው) ሃይማኖት እስልምና (ብቻ) ነው።» ▫️ (አል-ዒምራን፦ 19) 📖 በሌላም አንቀጽ እንዲህ ይላል፦ { وَمَن يَبْتَغِ غَيْرَ الْإِسْلٰمِ دِينًا فَلَن يُقْبَلَ مِنْهُ وَهُوَ فِى الْءَاخِرَةِ مِنَ الْخٰسِرِينَ } «ከእስልምና ሌላ ሃይማኖት የሚፈልግ ሰው ከእሱ ምንም ተቀባይነት የለውም። እሱም በመጨረሻይቱ ሕይወት ከከሳሪዎች ይሆናል።» ▫️ (አል-ዒምራን፦ 85) ━︎━︎━︎━︎━︎━︎━︎━︎━︎━︎━︎━︎━︎━︎━︎ 🔗 https://t.me/darulekra
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
━━❁🌿❁━━ **📖 በሱና ላይ በርታ! ✅** ✍️ ከፊሉ ለከርሱ ሲጀምር ሸቀላ፣ ትኩረቱና አቋሙ በእጅጉ ሲላላ፣ ከፊት የነበረው ሲቀር ወደ ኋላ… 🍃 ታዲያ በዚህ ጊዜ "በሱና ላይ በርታ!" 🤝 ከሀቀኞች ጋር ሁን፤ ❌ ፈጽሞ አትምታታ። 🌙 መገኛህ ያምር ዘንድ፣ የማታ የማታ… ━━━❁🌿❁━━━ አዎ! በሱና ላይ በርታ። 🛡 አንተ የሱናው ጀግና፤ በ«ነበር» እንዳትቀር፣ እንደ ትላትና… ትላንትማ ብዙዎች ከጎንህ ነበሩ፤ ዛሬ ግን በሚያሳዝን መልኩ ቢራርቁህ… ☝️ ከአሏህ ጋር ነህና፣ አልቀረህም ወድቀህ። ስለዚህ ወንድሜ… 🤲 ከጌታህ ጋር ሁን፤ ከዓለሙ ጌታ ጋር ተጣበቅ። 🌅 ዛሬም… 🌄 ነገም… ☀️ ቀንም… 🌙 ሌትም… ✅ በሱና ላይ በርታ! ✍️ አቡ ሙቅቢል ✅ ━━❁🌿❁━━ 📲 t.me/Abu_Muqbil_Poetry
💧💧💧⤴️⤵️ https://t.me/Multeqa_Ahlissuneh?videochat
видео или голосовое, без подписи
ከየትኛውም ደረጃ የሆነ ሠው ሐቅን ቢያመጣልን እንቀበላለን! قال إبراهيم بن الأشعث رحمه الله: سألت الفضيل عن التواضع، قال: التواضع أن تخضع للحق وتنقاد له، ولو سمعته من صبي قبلته منه، ولو سمعته من أجهل الناس قبلته منه؛ 📚التواضع؛ لابن أبي الدنيا، صـ117، رقم: 88). ሁለታቸውንም አላህ ይዘንላቸው ኢብራሂም ኢብኑ አሽሀስ #ፉዶይል_ኢብኑ_ዒያድን ስለ መተናነስ ጠየኩት፣ «መተናነስ፦ ለሐቅ (ለእውነት) ዝቅ ልትልና ልትጎተት ነው። ምንም እንኳ ከህጻን ልጅ ብታገኘው ልትቀበል ነው። ከሰዎችም ሁሉ መሃይም የሆነ ሰው ዘንድም ብታገኘው ልትቀበል ነው።» (አለኝ ይላል) 📚አተዋዱዑ ሊብኒ አቢ ዱንያ) ┈ ለሐቅ መተናነስ ሰዎችን አሳንሶ አለማየት ምክርን መቀበል፦ • ሸይኽ ረቢዕ አል -መድኸሊ (ረሒመሁላህ) እንዲህ ይላሉ፦ « ለአላህ ብላችሁ በመተናነስ አደራ። ዲን ማለት መመካከር ነው። ወንድምህ ወይም አባትህ ወይም ሌላ ሰው ካንተ የሚበልጥ ወይም ከአንተ በብዙ ደረጃ የሚያንስ ከመከረህ ሀቅን ተቀበል። ሀቅን እንዳትመልስ። ኩራት ማለት ሀቅ አለመቀበልና ሰውን አሳንሶ ማየት ነው። ሰውን አታሳንስ ሀቅን አትመልስ።ይሄን ከሰራህ የአላህ መልእክተኛ ﷺ ያሉትን እፈራልሃለሁ። ኩራተኛ ጀነት አይገባም። ብለዋል። በልቡ ውስጥ የብናኝ ክብደት ታህል ኩራት ያለበት ሰው! አደራችሁን ልቦቻችሁን ከዚህ መጥፎ በሽታ አፅዱ። በውስጥም በውጭም ለአላህ እጅ ስጡ። የኩራት አደገኝነት ! አላህ ይዘንላቸው ታላቁ የቀደምት ሊቅ ሱፍያን ኢብኑ ዑየይነህ አንዲህ ይላሉ፦ አላህን ማመጹ በሸህዋ (ስሜት ገፋፍቶት) የሆነ ሰው (ይቶብታል ብለህ) ተስፋ አድርግለት፣ አላህን ማመጹ በኩራት የሆነ ሰው (አይቶብትም ብለህ) ፍራ። (አባታችን) አደም (ዐለይሂሰላም) ስሜት ገፋፍቷቸው ተሳስተው አላህን አመጹ (ቶበቱ) አላህ ማራቸው። ኢብሊስ (ሰይጣን) በኩራት አላህን አመጸ (መቶበት አልቻለም) ተረገመ። (ሲየር አዕላሙ ኑነበላእ፦ 461/8) አላህ ይዘንላቸው ሌላው የቀደምት ሊቅ አቡ ኡስማን አነይሳቡሪይ እንዲህ ይላሉ፦ አንድም ሰው ከሱና አንድንም ነገር የተወ የለም በውስጡ ላለ ኩራት ቢሆን እንጂ"! ( ኢቅቲዳኡ ሲሯጦል ሙስተቂም ሊብኒ ተይምየህ 2/125 ) •┈┈┈••✦┈✿┈✦••┈┈┈• 👉 t.me/Abdurhman_oumer/9935