tgindex
✨ ብዕሬ 🪶

✨ ብዕሬ 🪶

Статистика

ስነ -ፅሁፍ💛

Последний пост
14 авг.
Последнее чтение
15 авг.
Постов за неделю
2
Всего постов
28
Тип
открытый
Язык
und
В каталоге с
13 авг.
Подписчики
2 094
−7 за 2 дн.
Сутки
0
0,00%
Неделя
—
 
Месяц
—
 
Просмотров на пост
192
28 постов
Вовлечённость
9,2%
к подписчикам
Постов в день
0,3
всогО 28
УпОПинаниК
0
канаНОв
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
36
1/48двое суток
41
1/72трое суток
44

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • በረዥም ተንፍሼ የምፅፈው ግጥም ከስምህ አይረዝምም፣ ከመኖር አይጥምም ባለሁበት ሁሉ ጊዜ እያጠረኝ ሀሳቤ ሲረዝመኝ፣ መንገድ ሲረዝምብኝ ፍቅርህ እየጠና ፣ናፍቆት ስላስባሰኝ ክረምት ዓይኔ ዳር ነው ገደል ልቤ ላይ ነው መሬት ዞራ ዞራ ጉንጮቼን አከለች ዶፍ እየወረደ ደለል ተከማችቶ ዓይንና ጉንጬን፣ መግለፅ ስላልቻለች አቅሌ ደክማለች ነፍሴ ማቅ ለብሳለች እያልኩ ቀባጠርኩ፣ የማይሆን የሚሆን እግር ሳለ ረጋጭ ፣ደለል መሃል ሰማጭ ምንጥቅም መራመድ፣አፍቅሮ መባዘን ብዬ አስብና ልረሳህ እሮጥኩኝ ከሩጫዬ ወዲያ የደረስኩበት ሀቅ አንተጋ መድረስ ነው አሳቢ ያረገኝ ብቻ ሰው ለመርሳት እግር ክንፍ ያበቅላል ልብ ቤሳ ሰርቶ ተስፋን ይበጥሳል የማይሄድ የማይቆርጥ ዋላይ ሆኖ ቀርቶ ልብ ሲስቅ ያድራል ትዝታውን አቅፎ ይህ ነው የመዳን ሀቅ ፣የሚነበብ ተንሰራፍቶ አለህ የለሁ በየጠርዙ መባከን ነው የመታመም ጌጥ ሰበዙ ✍️ዳጊ አሰፍ

  • What a fool I am, praying in a hurry. As though God could somehow run out of time. As though the answer needed to arrive before I could learn to wait. As though the One who holds tomorrow in His hands could be late. I measure my life in deadlines, seasons, ages, and opportunities. He measures it in faithfulness. So I will pray again—not hurriedly, not anxiously, not as though I must remind God of the hour. I will pray slowly. Because the God who created time does not need me to rush Him. He is never late. I am simply learning to trust His timing. —Ruth.

  • I know things have changed, and I have to accept that it will never be the same again. ​ሁሉ ነገር effortless ወደነበረበት፣ ያለ ምንም distance በነፃነት እንስቅ ወደነበረበት እና without hesitation እንዋደድ ወደነበረበት ጊዜ I wish I could go back, ነገር ግን አንዳንድ chapters ድጋሚ ሊኖሩ እንደማይችሉ አውቃለሁ። ​Time has a way of changing people, circumstances, and relationships, እና ምንም ያህል ብንመኝም የነበረውን ነገር ይመልሰው አይችልም። Acceptance doesn't mean it doesn't hurt. ይልቁንም አንዳንድ ነገሮች our future ከመሆን ይልቅ memories ሆነው ለመቅረት የተፃፉ መሆናቸውን አምኖ የመቀበል and making peace with reality ነው። ​I'll always cherish what we shared እና አብረን በነበርንበት ጊዜ the person I was, ነገር ግን ነገሮች ወደ ድሮው ይመለሳሉ በሚል hope ከእንግዲህ መያዝ አልችልም። Sometimes healing begins when we stop fighting the changes, እና የሁሉም ነገር endings ማንነታችንን በመቅረጽ በኩል የራሱ የሆነ purpose እንዳለው trusting ማድረግ ስንጀምር ነው ©ያስሚን

  • Nobody who ever built something that mattered started with permission. They started with a gap they couldn’t stop noticing. Most people move through the world cataloging what’s missing without registering it as information. The book that doesn’t exist yet, the tool nobody’s built, the kind of space or relationship or business that should be out there and isn’t. That noticing is usually dismissed as idle wishing. It’s actually closer to a signal, pointing at exactly where your attention and effort are needed, if you’re willing to treat the gap as an instruction instead of a complaint. This is different from copying what already works. Chasing what already exists means competing inside someone else’s vision. Creating what you wish existed means you’re the only person qualified to build it, because you’re the one who felt the absence most clearly. Nobody else is going to feel your specific gap the way you do. That’s not a disadvantage. It’s the entire advantage. The fear that usually stops this isn’t really about failure. It’s about legitimacy, the quiet belief that someone else, someone more qualified, should be the one making this instead of you. But nothing gets built by the theoretical, more-qualified person waiting in reserve. It gets built by whoever actually starts, imperfectly, with what they have. The thing you keep wishing existed is waiting on you, specifically, to stop wishing and start building it. -

  • •••ዝምታን የሚያክል ሁሉ የሚያዳምጠው ቋንቋ የለም።ዝም ያለን፣የቆዘመን ሰው፡ ሁሉ ይሰማዋል።ሁሉ ይገምተዋል።ከስሮ ነው?ከፍቶት ነው?ፍቅር ይዞት ነው?እቃው አልቆምለት ብሎ ነው?ሚስቱን ተቀምቶ ነው?የማያባራ ግምት!!••• •••እኔ እንደዛ አይነት ሰው ነኝ።ለመገመት የተመቻቸሁ፣ አንደበቴ የተዘጋ አይነት ዝጋ ታም ነኝ።በቦንዳ የታሰረ ጫት ስቅም እውልና አይኔ ሲፈጥ መርቅኜ ስዘጋ ወደ አንዱ የእብዶች መናኸሪያ ጎራ ብየ ከጃንቦየ ጋር አወራለሁ።ከእኔ ትይዩ የቀላች፣የረዘመች፣ከንፈሯን ያዥጎረጎረች የኔ ቢጤ ድብርታም ቆንጆ ሴት ሲጋራዋን በፍቅር እየመጠጠች ተቀምጣ የብርጭቆዋን ከንፈር በጣቶቿ እያከበበች እየዳበሰች ከብርጭቆው ጋራ ትነጋገራለች••• •••tenesse whiskey የሚለው ሙዚቃ ድንገት ከድምፅ ማጉያው መፍሰስ ሲጀምር ተነስታ ከሙዚቃው ጋር መፍሰስ ትጀምራለች።እንደ እንጆሬ ወይን ጣፋጭ ነሽ እያለ ይቀጥላል ሙዚቃው።ሙዚቃው ሲያልቅ ተመልሳ ለመገመት ትሰየማለች።አየኋት።አየችኝ።ሁለቱን ቅንድቦቼን ከፍ ዝቅ አድርጌ ምልክት ሰጠኋት።ተመሳሳይ መልስ ሰጠችኝ••• •••ከሰአታት በኋላ ወሸ ላየ ውስጧ ገብቶ በመርጠብና በላብ ጨቅይተን ስናበቃ በዝምታ ያወራንበት መንገድ ለልሴ ድንቅ ይለኛል••• "ከኔ የባሰ ሴጣን ያለ አይመስለኝም ነበር።ዲያብሎስ ልሹ የሰረረኝ ነው የመሰለኝ" "ዲያቢሎስ ቁ* አለው እንዴ?" "እኔም እንደዛ ነበር የማስበው።ግን እንዳለው ዛሬ አረጋገጥኩ" "ነግቷል ወደ ሾል መሄድ አለብኝ።ወድጄዋለሁ አዳራችንን" "ትንሽ አትቆይም?አንዴ አንደግምም?" "ከዚህ በኋላ ከደገምኩ እዛው እግሮችሽ መካከል የምሞት ይመስለኛል" "ሂድ በቃ!!ጥሩ ትዝታ አቀብለህኛል" ከአንድ ሰአት በኋላ ------------------- •••ሌሊቱን ሳጠነጥን ቆይቼ እንደገና መነቃቃት ስጀምር እደውልላታለሁ••• "ተነሳሽ?እንትንሽን ታጠብሽ?" "አይ" "ምነው?" "ናና ራስህ እጠበኝ" "መሀል መንገድ ደርሼ ነበር።ግን ከስራ ባንቺ እቅፍ መቆየቱን መርጫለሁ።እየተመለስኩ ነው" "ምን ልታደርግ ?" "አንዴ ልደግም" "እግሮቼ መሀል ክልትው ትላለሃ!! ሃሃሃሃሃሃ" ©የጉለሌው ሰካራም

  • ሰውን በረከት አታሳጡ!!!🙂

  • አልበም ነው እንዴ በና😍

  • ምራኝ እንደገና 📸ሚኪያስ

  • 1 авг.2094иС bethuluu

    ዛሬ የተፈጠረው ነገር በ ስመ አብ..... ማለት ምን ብዬ ላስረዳችሁ በእኩለ ሌሊት ሰፈራችን በድንገተኛ የልቅሶ ድምፅ ታመሰ። ምን እንደተፈጠረ ለማወቅ በድንጋጤ ወጣን፤ የሰማነው ወሬ ግን የሁላችንንም አንጀት የሚበላ ነበር። ​አንድ ወጣት ባልታወቀ ምክንያት ራሱን ለማጥፋት መድኃኒት ይወስዳል። በሁኔታው የተደናገጡት ቤተሰቦቹ ሕይወቱን ለማዳን በፍጥነት በአቅራቢያው ወደሚገኝ ክሊኒክ ቢወስዱትም፣ ወዲያው ወደ ትልቅ ሆስፒታል ይላካሉ። ​እናቱ፣ እህቱ እና ዘመዶቹ — የልጃቸውን ነፍስ ከሞት መንጋጋ ለማስጣል በከፍተኛ ጭንቀትና ሩጫ ጉዟቸውን ይቀጥላሉ። ከሱ ጋር ስምንት ሆነው ታክሲ ተሳፈሩ። ​ነገር ግን... ያ ስጋትና ሩጫ ባልሰበሰቡት አደጋ ተቋረጠ። የጫናቸው ታክሲ ተገለበጠ! ​የወንድሟን ሕይወት ለማዳን ስትጠበብ የነበረችው፣ አባቷ ለስንት የሚጠብቋትና የቤታቸው ዓይን የነበረችው ያች የዋህ እህት... በዚሁ አሰቃቂ ሁኔታ ወዲያው ወደ አልታየው ዓለም ተሸጋገረች። ​አባቷ የ ዛሬ ዓመት ሴት ልጃቸውን አጥተው በሐዘን ላይ ነበሩ... ዛሬ ደግሞ ድጋሚ የቤታቸውን ብርሃን በድንገት ተነጠቁ። "ኧረ ይበቃሃል! ምነው... ምነው?" እያሉ የሚያስለቅሱትን የምሬት ድምፅ መስማት የድንጋይ ልብ ያለው ሰው እንኳ የሚያስቀቅስ ነበር። ​እናታቸው በጽኑ ተጎድታ ሆስፒታል አልጋ ላይ ወደቀች፤ ሌሎቹ ዘመዶችም እንዲሁ ለከባድ ጉዳት ተዳረጉ። ​ ግን የሚገርምው ... ራሱን ለማጥፋት ወስኖ የነበረው ወጣት በተአምር ተረፈ! ​ የአንዱን ነፍስ ለማዳን ሲታገሉ የሌላዋ ስትቀጠፍ ማየት እንዴት ያለ አሰቃቂ ህመም ነው! ​ልጁስ ምን ተሰምቶት ይሆን 😢 ማርያምን ከ እንደዚህ ያለ ፈተና እግዚአብሔር ይጠብቀን 🙏😢

  • 30 июл.201иС 👸

    йоС пОдписи

  • 30 июл.245иС 👸

    йоС пОдписи

  • 30 июл.226иС 👸

    йоС пОдписи

  • DM to order products @lol_koket

  • йоС пОдписи

  • йоС пОдписи

  • йоС пОдписи

  • йоС пОдписи

  • “የሚወደኝ ሁሉ በጨለማዬ ውስጥ ሰምጬም ቢሆን ይወደኛል ብዬ አስብ ነበር። በነፍስ ቁስል ተሞልቼም ቢሆን፣ ራሴን መውደድ በተሳነኝ ጊዜም ቢሆን ይወደኛል ብዬ አስብ ነበር። ነገር ግን አይደለም። ማንም የዋሻ ጉድጓድ ውስጥ እጁን አያስገባም። አያስብምም። ሁሉም በደስተኛው መልካችን ላይ ብቻ ነው የሚፈልገን። ጨለማው የኛ የግላችን ነው ! ”

  • ትላንት መምህሬ ምናለ መሰላቹ...ፍቅር ሰውየው እያለም ሳይኖርም ያለው ማንነት ነው! ፍቅር ተለዋዋጭ አይደለም በዛ ሰው መኖርና አለመኖር አይለካም!

  • "አህያና ውሻ ወደ ሩቅ አገር ሲጓዙ መንገድ ላይ የተጠቀለለ ደብዳቤ ያገኛሉ። አህያው ደብዳቤውን ገልጦ ማንበብ ጀመረ። ... ይዘቱም ሾለ ጭድ፣ ሾለ ገብስና ሾለ ተለያዩ የእንስሳት መኖዎች የሚያወራ ነበር። ውሻው በጉጉት ወደ አህያው ቀረብ ብሎ፣ "እስኪ በደንብ እየው! ሾለ ሥጋና ሾለ አጥንት የሚያወራ ክፍል የለውም?" አለው። ... አህያውም በጥንቃቄ ፈለገ፣ ግን ምንም አላገኘም። ውሻውም ጅራቱን እያወዛወዘ፣ "እንዲህ ከሆነማ አይረባም፣ ምንም ዋጋ የሌለው ደብዳቤ ነው።ወዲያ ጣለው!" ብሎት ጉዟቸውን ቀጠሉ። .. ሰው ሁልጊዜ የሚፈልገውና የሚስበው የራሱን ፍላጎት የሚያሟላውን ነገር ብቻ ነው። ካላሆነ እርባና የለሽ ይመስለዋል፤ ጣል ብሎ ያስጥልሃል።" ማዕደ ጥበብ