- Последний пост
- 14 авг.
- Последнее чтение
- 12:47
- Постов за неделю
- 1
- Всего постов
- 25
- Тип
- открытый
- Язык
- английский
- В каталоге с
- 13 авг.
- 1/24сутки в ленте
- 26
- 1/48двое суток
- 29
- 1/72трое суток
- 32
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
የሐዋሪያው ጳውሎስ መፅሐፍ ያልሆነው የቱ ነው? wave ለመግባት @pluzinf0
ምን ማግኘት ይፈልጋሉ? wave ለመግባት @pluzinf0
ከአራቱ የወንጌል መፅሐፍት መሀል ያልሆነው የቱ ነው? wave ለመግባት @pluzinf0
видео или голосовое, без подписи
🎊30GB internet package በ 400ብር for 3 month🎁🎁 📍10GB per month ለተከታታይ ሶስት ወራት 🎉በተጨማሪም 5GB bonus ለ3ወር ሚከፋፈል🎉 መግዛት ከፈለጋቹ Dm👉 @pluzinf0
Enjoy my Bereka & excited to see it in your best creative projects🤗 ቡና ሊገዛልኝ ለሚወድ🙏 CBE: 1000100627217 [Abel] Telebirr: 0939064013 [Abel]
https://open.spotify.com/track/5JQJC6M58ZUZMcRM6O67QF?si=NmAepeqKRoe2KqTFyH9Wvw
видео или голосовое, без подписи
እንኳን አደረሳችሁ! @bisrat_graphics @busrat_graphics
🖼DAY 6(ቅዳሜ)🖼 ርዕስ:- ጌታችን ለአለም መዳን የሚሆነውን ሥራ ከፈፀመ በዃላ በመቃብር አርፎ ለሙታን ነጻነትን የሰበከበትና የሲኦልን ደጅ የሰበረበት ቀን። ማቴ. 27:60 "በመቃብርም አዲስ በሆነው በራሱ መቃብር አኖረው።" 🌟እናም ሁላችሁም Challengeኡን በመቀላቀል ክርስቶስን ለሚያውቁትም ሆነ ለማያውቁት እናሳውቅ... Share for your friends! @kal_pictures1 @kal_pictures1
🖼DAY 4(ሐሙስ)🖼 ርዕስ:- የምስጢረ ቁርባን መጀመሪያ የሆነው የፋሲካ እራት ቀን እና ኢየሱስ የደቀ መዛሙርቱን እግር ያጠበበት ቀን። ማቴዎስ 26 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ²⁶ ሲበሉም ኢየሱስ እንጀራን አንሥቶ ባረከ ቈርሶም ለደቀ መዛሙርቱ ሰጠና፦ እንካችሁ፥ ብሉ ይህ ሥጋዬ ነው አለ። ²⁷ ጽዋንም አንሥቶ አመስግኖም ሰጣቸው እንዲህም አለ፦ ሁላችሁ ከእርሱ ጠጡ፤ ²⁸ ስለ ብዙዎች ለኃጢአት ይቅርታ የሚፈስ የአዲስ ኪዳን ደሜ ይህ ነው። 🌟እናም ሁላችሁም Challengeኡን በመቀላቀል ክርስቶስን ለሚያውቁትም ሆነ ለማያውቁት እናሳውቅ... Share for your friends! @kal_pictures1 @kal_pictures1
🖼DAY 3(ረቡዕ)🖼 ርዕስ:- የካህናት አለቆችና ጸሐፍት ኢየሱስን ለመያዝ የመከሩበት፣ ይሁዳም አሳልፎ ለመስጠት የተስማማበት ቀን። ማቴዎስ 26 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ¹⁴ በዚያን ጊዜ የአስቆሮቱ ይሁዳ የሚባለው ከአሥራ ሁለቱ አንዱ ወደ ካህናት አለቆች ሄዶ። ¹⁵ ምን ልትሰጡኝ ትወዳላችሁ እኔም አሳልፌ እሰጣችኋለሁ? እነርሱም ሠላሳ ብር መዘኑለት። ¹⁶ ከዚያችም ሰዓት ጀምሮ አሳልፎ ሊሰጠው ምቹ ጊዜ ይሻ ነበር። 🌟እናም ሁላችሁም Challengeኡን በመቀላቀል ክርስቶስን ለሚያውቁትም ሆነ ለማያውቁት እናሳውቅ... Share for your friends! @kal_pictures1 @kal_pictures1
📢የሚሸጥ ዩቱብ ቻናል ለምትፈልጉ 👤3.7k Subscribers ✅monetized የነበረ 📕 Educational content 📍መግዛት የሚፈልግ @pluzinf0 Dm ያርግልኝ
🫥በክርስቲና ሕይወታችሁ በጣም የምትወዱት ነገር ምንድነው 🫥 wave ለመግባት👉 Abu_nd8
☠እስከ አሁን ከሚታቋቸው አገልጋዮች ለእናንተ 🤌ምርጡ ማን ነው☠
ሠላም 👋 ዛሬም የመንፈሳዊ ቻናል ግብዣ እንደቀጠለ ነው:: 🎉ተጋበዙልኝ 🥳 ➕Add your channel➡️ @yonaaa125
ምን ማግኘት ይፈልጋሉ? wave ለመግባት @pluzinf0
የመንገዴ መብራት Full album ሳሙኤል አበበ | samuel abebe ብቻ ለብቻ በ track ለምትፈልጉ👇👇 https://t.me/christianalbum1/4
This album🥰🔥🔥 መስማት ማቆም አልቻልኩም😭🎧 ለሳሚም እንፀልይለት🙌
#bibleverse መድኃኒቴና ክብሬ በእግዚአብሔር ነው፤ የረድኤቴ አምላክ ተስፋዬም እግዚአብሔር ነው። መዝሙረ ዳዊት 62:7 In God is my salvation and my glory: the rock of my strength, and my refuge, is in God. Psalms 62:7 @todayswordofgod