ʙʟᴜᴇ 𝚜𝚘𝚞𝚕𝚜 thought
СтатистикаWelcome y'all to the blue souls thought ✨ Have fun with the music, thoughts and all kinda things we post☕ Discussion group 👥 - @blue_souls
- Последний пост
- 21:10
- Последнее чтение
- ещё не заходили
- Постов за неделю
- 22
- Всего постов
- 37
- Тип
- открытый
- Язык
- английский
- В каталоге с
- 13 авг.
- 1/24сутки в ленте
- 180
- 1/48двое суток
- 206
- 1/72трое суток
- 222
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
Anyone who listens to AI music is gay
без подписи
без подписи
የጠዋት ፀሐይ
без подписи
Feels heavy on my chest
https://c.org/KdhtxxFBMd
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
ብዙ ጊዜ ማዉራት ከማልወዳቸዉ debateኦች አንዱ ይሄ ፆታ እና መሰሎቹ ጋር ተያይዘዉ ከሚነሱ ጉዳዮች ጋር ነዉ more im the neutral one like supporterም ሆነ denouncer አልሆንም ምክንያቱም የኛ generation በዚህ ጉዳይ ብዙ ያዉቃል ስለዛ ለኔ የሴት መድሎ ይቁም ምናምን ብለዉ ቢነግሩኝ ጥቅም የለዉም already አብዛኞቻችን የአሁን ልጆች የምናዉቀዉ እና የምንስማማበት ነገር ነዉ ብዬ አስብ ነበር ግን sadly ዛሬም ድረስ ጭራሽ ተባብሶ ቀጥሏል so maybe they are right የሴት በደል ይቁም ምናምን እያሉ preach ማድረጋቸዉ ልክ ነበር ገና ብዙ መማር ያለበት ሰዉ ይቀራል እንደ ሀገርም በህግ ደረጃ መስራት ያሉብን ነገሮች አሉ and forget the idea of feminism and the one who is manifesting this ምናምን ግን በሴት ላይ የሚደርሰዉ አስገድዶ መድፈርም ሆነ ፆታዊ አድሎ ይቁም ብሎ መጠየቅ በጣም ግልፅ የሆነ እና ማንኛውም ጤነኛ ሰዉ የሚስማማበት ሀሳብ ነዉ። so my point is ሰሞኑን ኢንተርኔት ላይ የመጣ የሆነ challenge አለ መሰለኝ #ትሰማ የተለየ ተፅዕኖ ይፈጥራል አይፈጥርም የሚለዉን ጉዳይ እንተወዉና ግን ሀሳቡ ልክ ነዉ ወንዶችም ብንሆን ከቻልን መደገፍ ካልቻልን ግን ሌላ አቃቂር ለማዉጣት የምንሞክረዉን ነገር እንተወዉ እንደ ሀገር ይሄ ፆታዊ ጥቃቱ በጣም አሳሳቢ ሁኔታ ላይ ነዉ ያለዉ so let's stand together!!!
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
Back in primary and secondary school when the teacher asked a question and said, Anyone who answers this gets 3 bonus marks I'd overthink it. Even if I knew the exact answer in the first place I would overcomplicate it, and my first thought always turned out to be correct. After that i say like 'I thought this was too normal, and like, u could figure it out using common sense. Also, if it was this easy, the teacher shouldn't say I'm gonna give u 3 marks." I guess this tells u stg u should know about me and why lm the way I am .......coz there is a lot of thing that i think it's a common sense but it turned out to be stg we should work on and one of em is this በድህነት ላይ ልጅ መዉለድ ስህተት እንደሆነ ብዙ ሰዉ ያዉቃል ብዬ ነበር ማስበዉ lol but no it's really crazy bruh😂 how not someone know bringing a child to ur poor and miserable life is inappropriate ? ...እና what i realize is ብዙ ጊዜ እንደ common sense የምናያቸዉ ነገሮች ናቸዉ እንደዉም የጎዱን ምክንያቱም በደምብ ቢሰራባቸዉ ኑሮማ ከአመታት በፊት እንደ ችግር የምናያቸዉ ነገሮች ዛሬ ላይ በተቀረፉ ነበር
The urge to ask "እከካም ድሃ እንደሆንክ እያወቅክ ልጅ ለመዉለድ ምን አነሳሳህ" to that guy በ4000 ብር ደሞዝ 6 ልጅ ላለዉ ሰዉ