Bole Addis Geo 2018
СтатистикаGrade 12 Bole Addis Geography Learning Channel 2018E.C
- Последний пост
- 14 авг.
- Последнее чтение
- 13 авг.
- Постов за неделю
- 3
- Всего постов
- 28
- Тип
- открытый
- Язык
- am
- В каталоге с
- 13 авг.
- 1/24сутки в ленте
- 226
- 1/48двое суток
- 258
- 1/72трое суток
- 279
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
без подписи
====================== ከ9-12ኛ ክፍል ነባር ተማሪዎች የመጨረሻ ምዝገባ ነገ አርብ (8/12/18) ጠዋት ብቻ መሆኑን እየገለፅን ያልተመዘገቡ ተማሪዎች ቦታቸው ላይ አዲስ ተማሪዎች እንደሚመዘገቡበት እናሳስባለን! በዲሲፕሊን ችግር ምክንያት የማይመዘገቡ ተማሪዎችን አይመለከትም! ት/ቤቱ ======================
без подписи
Freshman Study Materials Package 📚 Anthropology 📚 C. English 1 📚 Civics 📚 Economics 📚 Emerging Technology 📚 Entrepreneurship 📚 Geography 📚 Global trend 📚 History 📚 Inclusiveness 📚 Economics 📚 Logic and Critical Thinking 📚 Mathematics for SS 📚 Mathematics for Ns 📚 Physics 📚 Psychology ለ Freshman Course ካሁኑ ዝግጅት ለምትጀምሩ፤ ከላይ ያሉትን ኮርስ Module እና የተመረጡ PowerPoints የያዘ! @Ethiopian_Digital_Library @Ethiopian_Digital_Library
без подписи
https://youtu.be/kBZE3Q-g1q0?si=TH5oxxKB6SNUm9AP
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
⭐️ማስታወቂያ! ➡️(ነሀሴ1/2018 ዓ.ም) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ በከተማ አስተዳደሩ የሚሰጠዉን ትምህርት ጥራት ለማላቅ ሞዴል አለም አቀፍ የሳይንስ ልህቀት ማዕከል በመፍጠር በትኩረት በመስራት ላይ ይገኛል ➡️ በ2019 የትምህርት ዘመን በምስራቅ ጎህ የሳይንስ ልህቀት ማዕከል ሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት ከ9ኛ እስክ 12ኛ ክፍል ተማሪዎችን ተቀብሎ ለማስተማር የቅድመ ዝግጅት ስራዉን አጠናቋል ➡️ በመሆኑ በትምህርት ቤቱ ለመማር የምትፈልጉ ተማሪዎች በትምህርት ቢሮ ማህበራዊ ሚዲያ አማራጮች ላይ በተገለጸው የመወዳደሪያ መስፈርት መሰረት በተጠቀሰው የመመዝገቢያ ሊንክ እስከ 8/12/2018 ዓ.ም ድረስ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን፡፡ ✔️መመዝገቢያ ሊንክ፡- ⬇️⬇️⬇️ https://bs.ministry.et 🔠🔠🔠🔠 🔠🔠🔠 Our Channel ⬇️⬇️⬇️ https://t.me/dam76
#ጥቆማ በ2019 የትምህርት ዘመን ወደ ሸገር ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት (SIT) ለመግባት ያመልክቱ! የማመልከቻ ጊዜው እስከ ነሐሴ 24/2018 ዓ.ም መራዘሙን ኢንስቲትዩቱ ገልጿል። የትምህርት መስኮች ● Electrical Engineering ● Biotechnology ● Space Science ● Mechanical Engineering ● AI ● Nuclear engineering ያመልክቱ 👇 https://sitedu.info/admission/application መስፈርቶች ● የ11ኛ እና 12ኛ ክፍል አማካኝ ውጤት 90% ● የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ውጤት 95 ፐርሰንታይል ● ከ500-700 ቃላት የግል መግለጫ መጻፍ ይኖርብዎታል ● የድጋፍ ደብዳቤ ከ2ኛ ደረጃ መምህርዎ/ሜንተርዎ ማጻፍ ● የማኅበረሰብ በጎ አገልግሎት የሰጡት ካለ ቢያይዙ ጥሩ ነው @tikvahuniversity
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи