tgindex
Brex habeshawi

Brex habeshawi

Статистика
@brexhabeshawi98000английский

Creator ማንኛውም አይነት promotion (ads)ከፈለጋቸው ማናገር ትችላላቸው ለማግኘት👉

Последний пост
29 июн.
Последнее чтение
15 авг.
Постов за неделю
0
Всего постов
21
Тип
открытый
Язык
английский
В каталоге с
15 авг.
Подписчики
1 598
−3 за 1 дн.
Сутки
−3
−0,19%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
843
21 постов
Вовлечённость
52,8%
к подписчикам
Постов в день
0,0
всего 21
Упоминаний
0
каналов
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
1/48двое суток
1/72трое суток

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • በሳውዲ አረቢያ የሞት ፍርድ የተፈረደባት ለይላ ኑርሰቦ ከ13 እስር በኋላ ኢትዮጵያ ገባች ​ በሳውዲ አረቢያ ለረጅም ዓመታት በእስር ላይ የቆየችው እና የሞት ፍርድ ተላልፎባት የነበረው ኢትዮጵያዊቷ ወ/ሪት ለይላ ኑርሰቦ ረዲ፣ በተደረገው ዲፕሎማሲያዊ ጥረት እና እርቅ ዛሬ ሰኔ 22 ቀን 2018 ዓ.ም ወደ ኢትዮጵያ ተመልሳለች። ​ወ/ሪት ለይላ ኑርሰቦ በሳውዲ አረቢያ ለ13 ዓመታት በእስር ላይ የቆየች ሲሆን፣ በወቅቱ በነበረው የህግ ሂደት የሞት ፍርድ ተፈርዶባት እንደነበር ይታወሳል። የኢትዮጵያ መንግስት እና በሳውዲ አረቢያ የሚገኘው የኢትዮጵያ ኤምባሲ ለጉዳዩ ከፍተኛ ትኩረት በመስጠት ሲሰሩ ቆይተዋል። ​ለዚህ ውጤት መሳካት በኢትዮጵያ ኤምባሲ የተደረገው ሰፊ ዲፕሎማሲያዊ ጥረት፣ የተደረገው የእርቅ ሂደት እና ለተጎጂ ቤተሰቦች የተከፈለው የካሳ ክፍያ ወሳኝ ሚና እንደነበራቸው ተገልጿል። ​የወ/ሪት ለይላ መፈታት እና ወደ አገሯ መመለስ በብዙዎች ዘንድ አዎንታዊ ምላሽን አግኝቷል። በጉዳዩ ላይ ቀጥተኛ አስተዋጽኦ ላበረከቱ የኮሚቴ አባላት፣ የአገር ሽማግሌዎች፣ የሃይማኖት መሪዎች እና ለሚዲያ ባለሙያዎች እንዲሁም ጉዳዩን በቅርበት ለተከታተሉ መላው ኢትዮጵያውያን ምስጋና ቀርቧል

  • видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • የሰማነውን ድንገተኛ መርዶ አምኖ ለመቀበልም ሆነ በቃላት ለመግለጽ እጅጉን ይከብዳል ። መላ አካላችንን የሚያደነዝዝ፣ ልባችንን ፍንችች አድርጎ የሚሰብር መርዶ 😭😭😭 እግዚኦ ለዚህ ነበር ይሄ ሁሉ መንከራተት 💔 💔💔 አይ አለ "መታደል 😭የመጨረሻ መድረሻህ ይሄ ሆነ🙇

  • ለመላው የእስልምና እምነት ተከታይ ወገኖቼ ፤ እንኳን ለዒድ አል-አድሃ በዓል በሰላም አደረሳችሁ። የጋራ መኖሪያችን በሆነችው ምድራችን ላይ የምናሳየው መተሳሰብ፣ አብሮነት እና አንዱ ለሌላው የሚከፍለው መልካም መስዋዕትነት የማህበረሰባችን ትልቁ ምሰሶ ነው። ይህ ቅዱስ በዓል የመስጠት እና የመጋራት እሴቱ በልባችን ሰፍኖ፣ በህይወታችሁ እና በቤተሰባችሁ ላይ የክብር፣ የጤና እና የብልጽግና ዘመንን እንዲያበስር እመኛለሁ። ዒድ ሙባረክ!"

  • የአሰቃቂው ግድያ ተጠርጣሪ በቁጥጥር ስር ዋለ ​በአዲስ አበባ፣ አየር ጤና አካባቢ ባለቤቷን በአሰቃቂ ሁኔታ ገድሎ፣ አስክሬኗን ቪዲዮ ቀርጾና ቤተሰቦቿን በማስፈራራት ሲያሰራጭ የነበረው ደሳለኝ ሽመልስ በቁጥጥር ስር መዋሉን ፖሊስ አስታወቀ። ​ተጠርጣሪው በጉራጌ ዞን፣ መለል አምባ ከተማ መያዙን ተከትሎ፣ የሟች አባት አቶ ሸጋው ደሳለው የፍትሕ ሥርዓቱ ተስፋ እንደሰጣቸው ገልጸው፣ ገዳዩ በህግ አጥብቆ እንዲቀጣ ጠይቀዋል። የሟች ቤተሰቦች የደረሰባቸውን ከፍተኛ የስነ-ልቦና ቀውስ እና የሟች የ3 ዓመት ህጻን ልጅ ያለውን ችግር በመግለጽ፣ ፍትሕ እንዲሰጥ በድጋሚ ጥሪ አቅርበዋል

  • Recho "Application' ተጠቅማችሁ እስካሁን ገንዘብ መስራት ካልጀመራችሁ በጣም ወደ ሁዋላ እየቀራችሁ ነዉ አዚ Application ላይ ($$) የምትሰሩበት መንገድ Task በመስራት Spin በማድረግ Live በመግባት ገንዘብ መስራት ትችላላችሁ የሰራችሁትንም ከ$1 ጀምሮ በተለያዩ ኤክስቼጆች መቀበል ትችላላችሁ። ከታች ባለዉ Link እንደገባችሁ $3 ይሰጣችዋል $6 አስገብታችሁ ማዉጣት ትችላላችሁ ጊዜ አታባክኑ ጀምሩ። 👉  https://h5.rechoshare.com/invite/rubyHunter-04/?ic=UZF27L6

  • видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • ከሳቅ በስተጀርባ፦ የዝምታ ስቃይ እና የፈውስ ተስፋ" ሰው ከውጭ ሲታይ ሙሉ ቢመስልም፣ በውስጡ ግን ሊነገር የማይችል ስቃይን ደብቆ ሊኖር ይችላል። እኔም ባለፉት 8 ወራት የዚሁ የዝምታ ስቃይ እስረኛ ነበርኩ። ከወገቤ ተነስቶ እስከ እግር ጫፌ ድረስ ልክ እንደ ኤሌክትሪክ የሚተኩሰኝና እንደ እሳት የሚለበልበኝ የነርቭ ህመም (Sciatica)፣ የቀን ውሎዬን ስቃይ የሌሊት እረፍቴን ደግሞ ሲኦል አድርጎት ቆይቷል ሁልጊዜም በፈገግታዬ ስር የደበቅሁት ይህ ህመም፣ በተለይ ለረጅም ሰዓት መኪና በምነዳበት ወቅት ከአቅሜ በላይ እየሆነ ቢመጣም፣ "ይሻለኛል " በሚል ተስፋ ዛሬ ነገ እያልኩ ቆይቻለሁ። በቅርቡ ባደረግኩት የደም ምርመራ፣ በሰውነቴ ውስጥ ያለው የቫይታሚን ዲ መጠን በሚያስደነግጥ ሁኔታ ወደ 5 ng/mL (ከመደበኛው እጅግ ዝቅተኛ) ወርዶ መገኘቱ፣ ለነርቭ ህመሜ መባባስ ትልቁን ድርሻ እንደወሰደ ተረድቻለሁ። ዛሬ ግን "ህመምን ለምዶ ከመኖር፣ ለፈውስ መትጋት ይሻላል" በሚል አንድ ወሳኝ እርምጃ ወስጃለሁ። በሻርጃ በሚገኘው Al Resalah Medical Center በመገኘት፣ የህክምና ጉዞዬን ጀምሬያለሁ። ዛሬ ያደረግኩት የኤሌክትሪክ ነርቭ ማነቃቂያ (Electrical Stimulation) ህክምና፣ ለወራት የናፈቀኝን እፎይታ ጭልጭታ አሳይቶኛል። ይህ የዛሬው ጅምር ለወራቶች የታፈነውን ነርቭ ነፃ ለማውጣትና የተቆጡ ጡንቻዎችን ለማረጋጋት የሚደረግ የፈውስ ሂደት የመጀመሪያ ምዕራፍ ነው። ከእንግዲህ ህመሜን በሳቅ መደበቅ ሳይሆን፣ በመድሃኒት እና በባለሙያ እገዛ ወደ ቀድሞ ጤንነቴ ለመመለስ በሙሉ ተስፋ ተነሥቻለሁ። ለጀመርኩት የፈውስ ጉዞ ፈጣሪ ጉልበት እንዲሆነኝ በጸሎታችሁ አስቡኝ። ጤና ከሁሉ በላይ ነውና ሁላችሁም ለራሳችሁ ጥንቃቄ አድርጉ። ፈጣሪ አምላክ ለሁላችንም ጤናን ይስጠን! 🙏 Brex Habeshawi

  • በጣም ያሳዝናል! 😥 ይህ ለጥንቃቄ የተለጠፈ መልእክት ነው‼ በተለይ በየሰፈሩ ጭር ያሉ ቦታዎች ላይ ብቻችሁን አትሂዱ። የግድ መሄድ ካለባችሁም ከፊት፣ ከኋላ፣ ከግራና ከቀኝ የሚከተላችሁን ሰው በንቃት ተመልከቱ። ለተራ ስልክና ለጥቂት ገንዘብ ሲባል በሰው ላይ እንዲህ ያለ ጭካኔ ሲፈጸም ማየት በእውነትም ጊዜው መክፋቱን ያሳያል። ቀኑንና ሁኔታውን ተመልከቱ፤ ለተራ ስልክ ብሎ እንዲህ ማድረግ ያሳዝናል። ድሮ በባዶ እጅ ነበር፤ አሁን ግን ዘዴያቸውን ቀይረዋል። Video Credit:- Wasu Mohamme

  • ከቴዲ አልበም ውስጥ " መሬማ " የተሰኘውን 🙇 https://youtu.be/jaBZ9xXM2gU?si=cJPKnbWDr8gkHVRq

  • JOIN US @Music_4_3_3

  • አሁን ያለንበት ሁኔታ 🥱

  • 29 мар.1 06062

    ሁላችሁም በቲክቶክ Profile አድርጉት ቤተሰብ

  • 29 мар.1 0462

    видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

Brex habeshawi — tgindex