Burka Bori Primary and Middle School (New)
Статистика✍️We use this channel to broadcast educational content. ✍️ Chaanaalii kana dhimma barnootaa tamsaasuuf itti tajaajilamna. ✍️ይህን ቻናል የትምህርት ጉዳዮችን ለማስተላለፍ እንጠቀማለን
- Последний пост
- 13 авг.
- Последнее чтение
- 13 авг.
- Постов за неделю
- 2
- Всего постов
- 27
- Тип
- открытый
- Язык
- om
- В каталоге с
- 13 авг.
- 1/24сутки в ленте
- 211
- 1/48двое суток
- 241
- 1/72трое суток
- 260
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
Beeksisa! Biiroon Barnootaa Bulchiinsa Magaalaa Finfinnee Qulqullina Barnoota Bulchiinsa Magaalichaa Keessatti Kennamu Ol Guddisuuf Giddu-Gala Madaallii Saayinsii Moodeela Idil-Addunyaa Uumuudhaan Xiyyeeffannoodhaan Hojjachaa Jira. Haaluma Kanaan, Bara Barnootaa 2019tti Mana Barnoota Waliigalaa Sadarkaa Lammaffaa Misraq Goh Saayinsii Moodeela Idil-Addunyaa Keessatti Barattoota Kutaa 9ffaa Hanga 12ffaa Simatee Barsiisuuf Hojii Qophii Xumuree Jira. Salphaatti, Barattoonni Mana Barnootaa Kana Keessatti Barachuu Barbaaddan, Ulaagaalee Dorgommii Miidiyaalee Hawaasummaa Biiroo Barnootaa Irratti Ibsaman Bu'uura Godhachuun, Liinkii Ibsameen Hanga 8/12/2018 A.L.I.tti Galmaahuu Kan Dandeessan Ta'uu Isinii Beeksifna. Liinkii Galmee:- https://bs.ministry.et ለተጨማሪ የመረጃ አማራጮች ማሰፈንጠሪያውን ይጫኑ! https://linktr.ee/aacaebc
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
ማስታወቂያ! (ነሀሴ1/2018 ዓ.ም) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ በከተማ አስተዳደሩ የሚሰጠዉን ትምህርት ጥራት ለማላቅ ሞዴል አለም አቀፍ የሳይንስ ልህቀት ማዕከል በመፍጠር በትኩረት በመስራት ላይ የሚገኝ ሲሆን በ2019 የትምህርት ዘመን በምስራቅ ጎህ የሳይንስ ልህቀት ማዕከል ሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት ከ9ኛ እስክ 12ኛ ክፍል ተማሪዎችን ተቀብሎ ለማስተማር የቅድመ ዝግጅት ስራዉን ያጠናቀቀ በመሆኑ በትምህርት ቤቱ ለመማር የምትፈልጉ ተማሪዎች በትምህርት ቢሮ ማህበራዊ ሚዲያ አማራጮች ላይ በተገለጸው የመወዳደሪያ መስፈርት መሰረት በተጠቀሰው የመመዝገቢያ ሊንክ እስከ 8/12/2018 ዓ.ም ድረስ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን፡፡ መመዝገቢያ ሊንክ፡- https://bs.ministry.et
ማስታወቂያ! (ሀምሌ 27/2018 ዓ.ም) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ በ2019 የትምህርት ዘመን በእቴጌ መነን የልጅ አገረዶች እና በገላን የወንዶች መካከለኛና ሁለተኛ ደረጃ አዳሪ ትምህርት ቤቶች እንዲሁም በሚኒሊክ ሳይንስ ሼርድ ካንፓስ የ7ኛ እና የ9ኛ ክፍል ተማሪዎችን ተቀብሎ ለማስተማር ባወጣው ማስታወቂያ መሰረት በኦን ላይን/online/ ምዝገባ ያከናወናችሁና የመግቢያ ፈተና የወሰዳችሁ ተማሪዎች በሙሉ ;- ውጤታችሁን https://bs.ministry.et ላይ መመልከት የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡ Beeksisa! Biiroon Barnootaa Bulchiinsa Magaalaa Finfinnee bara barnootaa 2019tti Mana Barnootaa Bultii addaa Sadarkaa Giddu-galeessaa fi Waliigalaa Sadarkaa 2ffaa Shamarranii Itegee Manan, Mana Barnootaa Bultii addaa Dhiiraa Galaan fi Kaampaasii Saayinsii Sheerdiitti barattoota kutaa 7ffaa fi 9ffaa simatee barsiisuuf beeksisa baase irratti hundaa'uun: Barattoonni onlaayiniidhaan (online) galmooftanii fi qormaata seensaa fudhattan hundi;- Bu'aa keessan marsariitii https://bs.ministry.et irratti ilaaluu kan dandeessan ta'uu ni beeksifna. ለተጨማሪ የመረጃ አማራጮች ማሰፈንጠሪያውን ይጫኑ! https://linktr.ee/aacaebc
видео или голосовое, без подписи
ሰላም እንደት ዋላችሁ ። በጣም አስቸኳይ ፡ - በዲግሪ ተመርቀው ፒጂዲቲ የሌላቸው እና ዲግሪያቸው ያልተያዘላቸው መምህራን የፒጂዲቲ ትምህርት እንዲማሩ ስለታሰበ ከታች በተላከው ቅፅ መሰረት መረጃቸውን ሞልታችሁ በሀርድና ሶፍት ኮፒ ነገ 26/11/2018 እንዲትልኩ እያሳሰብን፡፡በርቀት/ዲስታንስ የተማሩትን ስለማይመለከት ዶክመንታቸውን በማጣራት መረጃቸውን አጣርታችሁ የሚመለከታቸውን ብቻ ላኩ።
በጣም አስቸኳይ መልእክት ለቡርቃ ቦሪ የመጀ/ደ/ት/ቤት መምህራን ድግሪያችሁን በግል በመንግስት ዪንቨርስቲ የተማራችሁ ፒ.ጂ.ዲ.ቲ መማር የምትፈልጉ ከታች በተያያዘው ቅፅ መሠረት ሞልታችሁ ነገ እሁድ በ26/11/2018ዓ.ም እስከ 6:00ስአት ድረስ ብቻ የትምህርት ማስረጃችሁን በሶፍት ኮፒ (በቴሌግራም) ለኔ ላኩልኝ። ሀርድ ኮፒውን ሰኞ ጠዋት ታመጡና ይላካል። እጅግ በጣም አስቸኳይ ስለሆነ ይታሰብበት። ደምስ ታፈሰ
видео или голосовое, без подписи
ሰላም እንደት ዋላችሁ ። በጣም አስቸኳይ ፡ - በዲግሪ ተመርቀው ፒጂዲቲ የሌላቸው እና ዲግሪያቸው ያልተያዘላቸው መምህራን የፒጂዲቲ ትምህርት እንዲማሩ ስለታሰበ ከታች በተላከው ቅፅ መሰረት መረጃቸውን ሞልታችሁ በሀርድና ሶፍት ኮፒ ነገ 26/11/2018 እንዲትልኩ እያሳሰብን፡፡በርቀት/ዲስታንስ የተማሩትን ስለማይመለከት ዶክመንታቸውን በማጣራት መረጃቸውን አጣርታችሁ የሚመለከታቸውን ብቻ ላኩ።
видео или голосовое, без подписи
የመምህርነት የስራ ቅጥር ማስታወቂያ! (ሀምሌ 24/2018 ዓ.ም) መመዝገቢያ ሊንክ፡- https://lyuhub.com/jobs ለተጨማሪ የመረጃ አማራጮች ማሰፈንጠሪያውን ይጫኑ! https://linktr.ee/aacaebc
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
ለቡርቃ የመጀ/ደ/ት/ቤት መምህራን ስማችሁ ከዚህ በታች የተዘረዘረው ፋይል ቆጠራና ምዝገባ ያላደረጋችሁ እስከ አርብ 25/11/2018ዓ.ም እስከ 6:00 ስአት ድረስ ብቻ መመዝገብ አለባችሁ በስአቱና በግዜው መጥቶ ያላስመዘገበ በእንቢተኝነት ለሚመለከተው አካል ሪፖርት የምናደርግ መሆኑን እናሳውቃለን።
ማስታወቂያ! (ሀምሌ 21/2018 ዓ.ም) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ በ2019 የትምህርት ዘመን በእቴጌ መነን የልጅ አገረዶች እና በገላን የወንዶች መካከለኛና ሁለተኛ ደረጃ አዳሪ ትምህርት ቤቶች እንዲሁም በሚኒሊክ ሳይንስ ሼርድ ካንፓስ የ7ኛ እና የ9ኛ ክፍል ተማሪዎችን ተቀብሎ ለማስተማር ባወጣው ማስታወቂያ መሰረት በኦን ላይን/online/ ምዝገባ ያከናወናችሁ ተማሪዎች በሙሉ ;- ስም ዝርዝራችሁንና የተመደባችሁበትን የመግቢያ ኦን ላይን/online/ ፈተና መስጫ ጣቢያን በዚህ ሊንክ በመግባት https://bs.ministry.et እና ሬጅስትሬሽን ቁጥራችሁን እንዲሁም ክፍላችሁን በመምረጥ ማእከል አረጋግጥ የሚለውን በመጫን መመልከት የምትችሉ መሆኑን እያሳወቅን · ለ9ኛ ክፍል ያመለከታችሁ የመግቢያ ኦን ላይን/online/ ፈተና የሚሰጠው እሮብ በ22/11/2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 3፡00 ጀምሮ · ለ7ኛ ክፍል ያመለከታችሁ የመግቢያ ኦን ላይን/online/ ፈተና የሚሰጠው ሀሙስ በ23/11/2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 3፡00 ጀምሮ በመሆኑ ተፈታኝ ተማሪዎች ስማችሁ በሚገኝበት የመግቢያ ኦን ላይን/online/ ፈተና መስጫ ጣቢያ ላይ ፈተናው መሰጠት ከሚጀምርበት ሰዓት አንድ ሰዓት ቀድማችሁ እንድትገኙ እናሳስባለን፡፡ ማሳሰቢያ! ተማሪዎች ለፈተና ስትመጡ የትምህርት ቤታችሁን መታወቂያ እና የ6 እና የ8ኛ ክፍል ሬጅስትሬሽን/ምዝገባ/ ቁጥር ይዛችሁ መምጣት የሚጠበቅባችሁ ሲሆን ስልክና መሰል የኤሌከትሮኒክስ ግብዓቶችን ይዞ መምጣት የተከለከለ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡