school project
СтатистикаAny activities in our school will be announced in this channel inshaallah
- Последний пост
- 9 мар.
- Последнее чтение
- 14 авг.
- Постов за неделю
- 0
- Всего постов
- 25
- Тип
- открытый
- Язык
- английский
- В каталоге с
- 14 авг.
- 1/24сутки в ленте
- —
- 1/48двое суток
- —
- 1/72трое суток
- —
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
https://vt.tiktok.com/ZSujU1FcM/
Ahbabi, Selamu Aleykum 🤍 Alhamdulillah, we won the hackathon in the Engineering category! At first, we thought the competition was general, but it was actually category-based — and Alhamdulillah, from our category, we won the competition. Shukran to every single one of you who supported us — by voting, making videos for us, sharing on Instagram and other social media platforms. Your support truly made a difference. Alhamdulillah, this gave us strong motivation to work on even bigger projects, to keep learning as a team, and to grow individually as well. For me personally, this was my first hackathon and it was truly an amazing experience. More to come, inshaAllah 🚀 to see our progress and projects :- @salimsirajofficial
አሰላሙ አለይኩም አሰቸኳይ ጥሪ 👉 በፍለጋ ሁለገብ የመድረክ ፕሮግራም አመራር ውስጥ መግባት የምትፈልጉ እስከ ኢሻ ድረስ ባለው ጊዜ በፍጥነት በውስጥ አናግሩን @The_kara_kurt @yahya_bushra አጭር ገለፃ ፍለጋ የምንለው ሁለገብ የሆነ የመድረክ ፕሮግራም ሲሆን በውስጡ የተለያዩ ንዑስ ርዕሶችን የያዙ ቁም ነገር እና ቀልድ አዘል ዝግጅቶች ይቀርቡበታ ፍለጋ 1 የሙስሊም ተማሪዎች ጥምረት ለድርብ ሃላፊነት በሚል ርዕስ የተዘጋጀ ሲሆን https://t.me/muslimstudentsconsultation/30546 https://t.me/furi_muslimstudents_group/3 ፍለጋ 2 የ12ኛ ክፍል ተማሪዎች ሽኝት የተዘጋጀ ሲሆን https://t.me/furi_muslimstudents_group/41 https://t.me/furi_muslimstudents_group/47 ፍለጋ 3 ደሞ በፍለጋ አመራር በዚሂኛው ረመዳን በልዩ መልኩ ይዘጋጃል
الهم صلي علي محمد عدد ماذكره الذاكرون ،وغفل عن ذكره الغافلون ❣️
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱ ላሂ ወበረካቱሁ ወድ የሰባት ቤተሰቦች ከብዙ መጠፋፋት በኋላ በልዩ ፕሮግራም መተናል ... Sirat Al- Musteqim The high-Schoool path በሚል ርዕስ ያዘጋጀነው ፕሮግራም ተማሪዎች በት/ት ጉዟቸው ላይ የሚያጋጥማቸውን መሰናክሎች የሚረቱበት እንዲሁም እራስን የተሻለ ቦታ ማግኛ መንገድም ነው:: ስለዚህ በዚህ ጉዞ ላይ ጠንካራ መሆን ከፈለጉ ታች ባለው ሊንክ ይመዝገቡ ። https://forms.gle/JwSkMNjdLkA4PYqw8 ፈጥነው ይመዝገቡ
الهم صل وسلم على نبينا محمد 🍃 ❤️🩹
الهم صل وسلم على نبينا محمد 🍃 ❤️🩹
الهم صل وسلم على نبينا محمد 🍃 ❤️🩹
🎊عيدكم مبارك! 🎊 تقبل ﷲ منا ومنكم صالح الأعمال! 🎊ኢዳችሁ የተባረከ ይሁን! 🎊 አላህ ከኛም ከናንተም መልካም ስራችንን ይቀበለን!
🗓 ምክረ ዙል ሂጃህ 7🗓 ዱዓ የምታደርግባቸውን ጉዳዮች አንድ በአንድ መዝግበህ ያዛቸው፣ልብህም ስብር ባለ መንፈስ ዱዓ ታደርግ ዘንድ አደብ አስተምራት፣አደራህን ዱዓ አድርግልኝ ያሉህንም ሰዎች እንዳትረሳቸው ከዱዓ መዝገብህ አስፍራቸው። ለነሱ ዱዓ ባደረግከው ቁጥር ለ አንተም በአምሳየው እንደሚባልልህ አትዘንጋ ብልጥ ሁን እድሎችን ተጠቀም!
🗓 ምክረ ዙል ሂጃህ 4🗓 🤲الدعاء ادع لنفسك بكل خير في الدنيا والدين. استعن بما ورد في السنة - فيها النور. اذكر إخوانك في غزة، وكل مكلوم في الأرض 🤲ዱዓ አድርግ ለነፍስህ በ ዲን ዱንያ ጉዳይዋ በሙሉ ኸይር ይገጥማት ዘንድ ዱዓ አድርግላት! ይህን ስታደርግ ደግሞ ከሱናህ(ከሀዲስ) በመጡ ዱዓዎች ላይ ይሁን-ብርሃናማ ናቸውና! በ ዱዓህ ከወደ ጋዛ 🇵🇸 ያሉ ወንድሞችህንም አውሳቸው ብሎም በአጠቃላይ በምድር ያለውን ስቃይ እና ሰቆቃም እንዲሁ!
don't forget those days along with the exam
🎁 10ሩ የዙል ሂጃ ቀናቶች❗️ ከዱንያ ቀናቶች ሁሉ በላጭ የተባሉ የ ዙል-ሂጃ አስርቱ ቀናቶች ሊገቡ ትንሽ ቀናት ብቻ ይቀሩናል። የአላህ መልዕክተኛ በሀዲሳቸው እንዲህ ይላሉ أَفْضَلُ أَيَّامِ الْدُّنْيَا أَيَّامُ الْعَشْرِ، يَعْنِي عَشْرُ ذِي الحْجَّة ከዱንያ ቀናቶች ሁሉ በላጭ ቀናቶች አስርቱ የዙል ሂጃ ቀናቶች ናቸው። በሌላም ሀዲስ እንዲህ በማለት በነዚህ ቀናቶች የሚሰራ ስራ ያለው ደረጃ ያስቀምጣሉ ما من أيام العمل الصالح فيهن أحب إلى الله من هذه الأيام العشر،* قالوا ولا الجهاد في سبيل الله؟ قال ولا الجهاد في سبيل الله، إلاّ رجلا خرج بنفسه وماله فلم يرجع من ذلك بشيء ከነዚህ ከአስር ቀናቶች የበለጠ መልካም ስራ ወደ አላህ ሚወደድበት ቀን የለም አሉ ሶሀቦችም በአላህ መንገድ ላይ መታገል{መጋደል}ቢሆንም? ብለው ሲጠይቋቸው "አዎ በአላህ መንገድ መታገል ቢሆንም ግን አንድ ሰው ሲቀር'' አሉ እሱም "በአላህ መንገድ ለመታገል ነፍሱንም ንብረቱንም ይዞ ወጥቶ እስከ ንብረቱ እዛው የቀረው" አሉ አላሁ አክበር! በመሆኑም እነዚህን አስርት ውድ ቀናቶች ተጠባብቀን በኢባዳ ልናሳልፋቸው ይገባል። አላህ በሰላም አድርሶን ተጠቅመንባቸው የምናልፍ ያርገን የአላህ መልክተኛ(ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም)“ወደ መልካም ያመላከተ እራሱ እንደሰራው ነው” ብለዋል፡፡ ስለዚህ ሼር በማድረግ ላልሰው ሙስሊሞች እናሰማ። : @STRONG_IMAN || LECTURER PAGE
የአላህ መልዕክተኛ ﷺ እንዲህ ብለዋል፦ «በጁምዓ ሌሊትና በጁምዓ ቀን በእኔ ላይ ሰለዋት ማውረድ አብዙ፣ በእኔ ላይ አንድ ሰለዋት ያወረደ አላህ በእርሱ ላይ አስር ሰለዋት ያወርድለታል።» ኢማሙ አልባኒ ሐዲሡን ፦ " ሐሰን " ብለውታል። اللَّهُمَّ صَلِّ وَسَلَّمْ عَلَى نَبِيِّنَا مُحَمَّدٍ
" የ12ኛ ክፍል ፈተና ከአንድ ወር / ከአንድ ወር ተኩል በኃላ ለመስጠት ዝግጅት እየተደረገ ነው " - ብርሃኑ ነጋ (ፕሮፌሰር) የትምህርት ሚኒስትሩ ብርሃኑ ነጋ (ፕሮፌሰር) የዘንድሮው የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ከአንድ ወር / ከአንድ ወር ተኩል በኃላ እንደሚሰጥ ጠቁመዋል። ሚኒስትሩ ፥ " ይሄ አራተኛው ነው በአዲሱ የፈተና አሰጣጥ ፈተና የሚሰጥበት " ብለዋል። ትምህርት ሚኒስቴር ባለፉት ዓመታት የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ከትምህርት ቤቶች ወጥቶ ተማሪዎችን ዩኒቨርሲቲዎች ውስጥ አስገብቶ ፈተና እንዲሰጥ እያደረገ መሆኑ ይታወቃል። የትምህርት ሚኒስትሩ ስለዘንድሮው የ2017 ዓ/ም ፈተና በተናገሩበት ወቅት 150 ሺህ ተማሪዎች ፈተናቸውን በኦንላይ እንዲወስዱ ዝግጅት እየተደረገ መሆኑን ገልጸዋል። ብርሃኑ (ፕሮፌሰር) ፥ " እንደ ከዚህ ቀደሙ አድካሚ በሆነ ከቦታ ቦታ ልጆችን እያዘዋወሩ ከመሄድ ባለፈው ዓመት 29 ሺህ ተማሪ ነበር ኦንላይን ፈተና የሰጠነው ዘንድሮ ደግሞ 150 ሺህ ተማሪ ኦንላይን ፈተና ለመስጠት እየተዘጋጀን ነው " ብለዋል። ሚኒስትሩ የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና የሚሰጥበትን ቀን ቆርጠው ባይናገሩም ፈተናው ከአንድ ወር / ከአንድ ወር ተኩል በኃላ እንዲሰጥ ዝግጅት እየተደረገ መሆኑን ጠቁመዋል። ቲክቫህ ኢትዮጵያ #TikvahEthiopiaFamilyAA @tikvahethiopia
" የ12ኛ ክፍል ፈተና ከአንድ ወር / ከአንድ ወር ተኩል በኃላ ለመስጠት ዝግጅት እየተደረገ ነው " - ብርሃኑ ነጋ (ፕሮፌሰር) የትምህርት ሚኒስትሩ ብርሃኑ ነጋ (ፕሮፌሰር) የዘንድሮው የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ከአንድ ወር / ከአንድ ወር ተኩል በኃላ እንደሚሰጥ ጠቁመዋል። ሚኒስትሩ ፥ " ይሄ አራተኛው ነው በአዲሱ የፈተና አሰጣጥ ፈተና የሚሰጥበት " ብለዋል። ትምህርት ሚኒስቴር ባለፉት ዓመታት የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ከትምህርት ቤቶች ወጥቶ ተማሪዎችን ዩኒቨርሲቲዎች ውስጥ አስገብቶ ፈተና እንዲሰጥ እያደረገ መሆኑ ይታወቃል። የትምህርት ሚኒስትሩ ስለዘንድሮው የ2017 ዓ/ም ፈተና በተናገሩበት ወቅት 150 ሺህ ተማሪዎች ፈተናቸውን በኦንላይ እንዲወስዱ ዝግጅት እየተደረገ መሆኑን ገልጸዋል። ብርሃኑ (ፕሮፌሰር) ፥ " እንደ ከዚህ ቀደሙ አድካሚ በሆነ ከቦታ ቦታ ልጆችን እያዘዋወሩ ከመሄድ ባለፈው ዓመት 29 ሺህ ተማሪ ነበር ኦንላይን ፈተና የሰጠነው ዘንድሮ ደግሞ 150 ሺህ ተማሪ ኦንላይን ፈተና ለመስጠት እየተዘጋጀን ነው " ብለዋል። ሚኒስትሩ የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና የሚሰጥበትን ቀን ቆርጠው ባይናገሩም ፈተናው ከአንድ ወር / ከአንድ ወር ተኩል በኃላ እንዲሰጥ ዝግጅት እየተደረገ መሆኑን ጠቁመዋል። ቲክቫህ ኢትዮጵያ #TikvahEthiopiaFamilyAA @tikvahethiopia
Today advice for myself and to you guys 💫💫💫 @mohseid_vlog
Sending ṣalāh upon the Prophet ﷺ on Friday is better than on the rest of the days, and its night (Thursday night) is the best of nights. He ﷺ said, “Among the best of your days is Friday, so frequently send ṣalāh upon me therein.” الصلاة على النبي ﷺ يوم الجمعة أفضل من بقيّة الأيام، وليلتها أفضل الليالي، قال ﷺ: (إن من أفضل أيامكم يوم الجمعة فأكثروا عليّ من الصلاة فيه) Sheikh Abdel Aziz AlTarefe (may Allah free him) @dailydawah (telegram)
الهم صل وسلم على نبينا محمد 🍃 ❤️🩹
Ya allah 💔