CBE NOOR ሲቢኢ ኑር
СтатистикаCBE NOOR is the brand name given to the Interest Free Banking Services of Commercial Bank of Ethiopia. CBE offers full-fledged CBE NOOR Interest Free Banking Services in more than 1,918 branches at window level and in 155 dedicated branches.
- Последний пост
- 15:37
- Последнее чтение
- 02:20
- Постов за неделю
- 95
- Всего постов
- 1 959
- Тип
- открытый
- Язык
- английский
- В каталоге с
- 13 авг.
- 1/24сутки в ленте
- 396
- 1/48двое суток
- 444
- 1/72трое суток
- 478
Медиана по постам, которые мы застали свежими и померили через сутки.
Посты
ሀገርዎ ላይ መሥራት አቅደዋል? ** በውጭ ሀገራት የምትኖሩ ኢትዮጵያውያን እና ትውልደ ኢትዮጵያውያን ሀገርዎ ላይ ንብረት እንዲያፈሩ እኛ እናግዝዎታለን!! እርስዎ ከ10 እስከ 70 በመቶ ሲቆጥቡ፣ እኛ በሲቢኢ ኑር ከወለድ ነፃ አገልግሎታችን ቀሪውን • ለቤት መግዣ/ መሥሪያ • ለአውቶሞቢል መግዣ • ለግል ጉዳይ • ለኢንቨስትመንት በረዥም ጊዜ እናበድርዎታለን! የዳያስፖራ የቤት መግዣ/መሥሪያ ብድር ቁጠባ ሂሳብ በ unite.et መተግበሪያ፣ ባሉበት ሀገር በሚገኝ የኢትዮጵያ ኢምባሲ በኩል፣ አሊያም ሀገር ቤት ባለ ህጋዊ ወኪልዎ አማካኝነት መክፈት ይችላሉ! ለበለጠ መረጃ: https://combanketh.et/cbe-for-you/cbenoor-diaspora-accounts **** የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሁሌም የሚተማመኑበት ባንክ! #cbe #mortgagefinancing #EthiopianDiaspora #banking
National Competitive #Bid ******** Commercial Bank of Ethiopia invites eligible and qualified bidders to participate in the supply of the under listed services: 1. TV and Radio Commercials 2. Social Media Videos 3. Graphics Design with Cast 4. Graphics Design without Cast 5. Motion Graphics for Screen Interested bidders may obtain detailed information and bidding requirements by using the links provided below: 👇https://combanketh.et/uploads/Graphics_Design_and_Motion_Graphics_9e089f101d.pdf 👇https://combanketh.et/uploads/TV_and_Radio_Commercials_Social_Media_Videos_6ef0c51553.pdf **** Commercial Bank of Ethiopia The Bank You Can Always Rely On!
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
ዲጂታል የብድር እና ቁጠባ አገልግሎትን ተደራሽ ለማድረግ................ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ከኦሮሚያ ክልል የሴክተር መስሪያ ቤቶች ጋር ውይይት አድርጓል። ************ የባንካችን የዲጂታል ባንኪንግ ም/ፕሬዝዳንት አቶ ሚደቅሳ ቶሎሳ በውይይት መድረኩ ላይ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የብድር ተደራሽነቱን ለማስፋት በሚያደርገው ጥረት ለሠራተኞች የሲቢኢ በእጄ ዲጂታል የብድር እና ቁጠባ አገልግሎት ማቀረቡን ተናግረዋል። አቶ ሚደቅሳ ደምወዛቸውን በሲቢኢ ብር የሚቀበሉ ሠራተኞች የሲቢኢ በእጄን አገልግሎት በቀላሉ በእጅ ስልካቸው ማግኘት እንደሚችሉ ገልፀዋል። የኦሮሚያ ፋይናንስ ቢሮ ኃላፊ ተወካይ አቶ ሳሙኤል ተስፋዬ ከባንካችን ጋር ጠንካራ የሥራ ግንኙነት እንዳላቸው ገልፀው፣ የክልሉ የፋይናንስ አገልግሎት ቀልጣፋ እንዲሆን ለማስቻል በሲቢኢ የኢንተርኔት ባንኪንግ አገልግሎት እየተጠቀሙ መሆኑን ገልፀዋል። ለሰራተኞች በቀረበው የሲቢኢ በእጄ የብድር አማራጭ እንዲሁም፣ ፍላጎት ላላቸው የመኪናና የቤት ብድር ባንኩ በማቅረቡ አቶ ሳሙኤል ደስታቸውን ገልጸዋል። የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የሲቢኢ በእጄን አገልግሎት መስጠተ ከጀመረ ጊዜ አንስቶ 13 ቢሊዮን ብር ብድር ሰጥቷል።
ጉርሻ እና ፍጥነት በኢትዮዳይሬክት! #EthioDirect *** በኢትዮዳይሬክት • በሞባይል ስልክዎ • የቪዛ እና ማስተር ካርድዎን በመጠቀም • ያለምንም ክፍያ • ከውጭ ሀገራት • ቀጥታ ወደተቀባዩ ሂሳብ • ገንዘብ ሲልኩ በእለታዊ የውጭ ምንዛሬ የመሸጫ ተመን ላይ ዳጎስ ያለ ተጨማሪ ጉርሻ ያገኛሉ! **** የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሁሌም የሚተማመኑበት ባንክ! #CBE #EthioDirect #visa #mastercard #ethiopia ***** የEthioDirect መተግበሪያን ከPlay Store ወይም ከApp Store በማውረድ የአገልግሎቱ ተጠቃሚ ይሁኑ! • ለአንድሮይድ ስልኮች፡- https://play.google.com/store/apps/details?id=com.combanketh.ethiodirect • ለአይፎን ስልኮች፡- https://apps.apple.com/us/app/ethiodirect/id1602064491
ወደኪስዎ ሳይገቡ ክፍያዎን ይፈፅሙ! ስካን ማድረግ ብቻ! *** በግብይት ስፍራዎች የተቀመጡ የሲቢኢ QR ኮዶችን በሞባይል ባንኪንግ ወይም በሲቢኢ ብር መተግበሪያዎች፣ እንዲሁም በማንኛውም የክፍያ አማራጭ ስካን በማድረግ ክፍያዎን በቀላሉ መፈፀም ይችላሉ! ✅ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክን የሞባይል ባንኪንግ መተግበሪያ ሲከፍቱ የሚያገኙትን ‘Scan QR’ የሚለውን ይጫኑትና በግብይት ስፍራዎች የተቀመጠውን የሲቢኢ QR ኮድ ስካን በማድረግ ክፍያዎን መፈፀም ይችላሉ። ✅ የሲቢኢ ብር ፕላስ መተግበሪያን ሲከፍቱ የሚያገኙትን ‘ኪዋር መለያ’/‘QR code’ የሚለውን ሲጫኑ የሚመጣልዎትን ‘ስካን ኪውአር ኮድ’ ‘Scan QR Code’ የሚል አማራጭ በመጫን እና በግብይት ስፍራዎች የተቀመጠውን የሲቢኢ QR ኮድ ስካን በማድረግ ክፍያዎን መፈፀም ይችላሉ። ✅ በተጨማሪም የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ባልሆኑ እና የQR ኮድ ክፍያን በሚያስተናግዱ የክፍያ አማራጮች በግብይት ስፍራዎች የተቀመጠውን የሲቢኢ QR ኮድ ስካን በማድረግ ክፍያዎን መፈፀም ይችላሉ። ** የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሁሌም የሚተማመኑበት ባንክ! #CBE #mobilebanking #cbebirr #apps #digitalbanking
በሲቢኢ ሞባይል ባንኪንግ የመንገድ ክፍያዎን በቶሎ (TOLO) በቀላሉ ይፈፅሙ! *************** በሲቢኢ ሞባይል ባንኪንግ መተግበሪያ የመንገድ ክፍያዎን በቀላሉ መፈፀም በሚያስችለው TOLO የተሰኘ ኤሌክትሮኒክ ክፍያ መፈፀሚያ ለመጠቀም ይህን ያድርጉ፡ 1. ተሽከርካሪዎን ያስመዝግቡ ወደ ኢትዮጵያ የክፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ የሽያጭ ቢሮዎች ወይም ክፍያ ጣቢያዎች ተሽከርካሪዎን እና አስፈላጊ ሰነዶችን (ሊብሬ፣ የታደሰ መታወቂያ ወይም መንጃ ፈቃድ እንዲሁም ፋይዳ) በአካል ይዘው በመቅረብ ምዝገባ ያካሂዱና የተሽከርካሪ መለያ ታግ (ባር ኮድ) እና የኤሌክትሮኒክ ክፍያ መፈፀሚያ ሂሳብ ቁጥር (ETC Account Number) ይቀበሉ፤ 2. የተሽከርካሪ መለያ ታግ (ባር ኮድ) ያስለጥፉ ምዝገባውን ካጠናቀቁ በኋላ የሚሰጠውን የተሽከርካሪ መለያ ታግ በቦታው በሚገኙ የኢትዮጵያ የክፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ ባለሙያዎች አስለጥፉ፤ 3. ተሽከርካሪዎን ከሞባይል ባንኪንግ መተግበሪያ ጋር ያገናኙ ✅ የሲቢኢ ሞባይል ባንኪንግ መተግበሪያ ላይ ወደ ሚገኘው Travel የሚለው አማራጭ ገብተው TOLO Payment የሚለውን ሲከፍቱ ከሚያገኙዋቸው ሁለት አማራጮች አንደኛውን በመጠቀም ያገናኙ፤ 👉 ‘Scan QR Code’ በሚለው አማራጭ ተጠቅመው ተሽከርካርዎ ላይ የተለጠፈውን ባር ኮድ ስካን በማድረግ፣ ወይም 👉 ‘Add New Vehicle’ የሚለውን አማራጭ በመጠቀም የኤሌክትሮኒክ ክፍያ መፈፀሚያ ሂሳብ ቁጥርዎን (ETC Account Number) ወይም የተሽከርካሪ ታርጋ ቁጥር ወይም የተሽከርካሪ መለያ ታግ ቁጥር አስገብተው ያረጋግጡና ያገናኙ። 4. የ TOLO ሂሳብዎን ይሙሉ የሲቢኢ ሞባይል ባንኪንግን በመጠቀም ወደ TOLO ሂሳብዎ ገንዘብ ያስተላልፉ (ሂሳብ ይሙሉ)፤ 5. ይንዱ፤ ክፍያው በራሱ ይፈጸማል! እየነዱ ወደ መንገድ ክፍያ ጣቢያ ሲደርሱ ክፍያዎ በራሱ ከ TOLO ሂሳብዎ ይቀነሳል። ጥሬ ገንዘብ መያዝም ሆነ ለመክፈል መቆም አያስፈልግም። *** የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሁሌም የሚተማመኑበት ባንክ! #cbe #etre
በሲቢኢ ሞባይል ባንኪንግ የመንገድ ክፍያዎን በቶሎ (TOLO) በቀላሉ ይፈፅሙ!
ተጨማሪ ጉርሻ ያግኙ! **** ውድ ደንበኞቻችን፡ ከውጭ ሀገራት በ #EthioDirect ፣ #CashGo ፣ #Botim ፣ #WegenSend ፣ #LakiRemit ፣ #EthioPay ፣ #ArifPay ፣ #DestaPay እና #MojoMoney ዲጂታል የገንዘብ መላኪያ መተግበሪያዎች ገንዘብ ሲላክልዎ በእለታዊ የውጭ ምንዛሬ የመሸጫ ተመን ላይ ተጨማሪ 6.7848 በመቶ ጉርሻ፤ እንዲሁም ከባንካችን ጋር በሚሠሩ ዓለም አቀፍ የሐዋላ አስተላላፊዎች በኩል ገንዘብ ሲላክልዎ በእለታዊ የውጭ ምንዛሬ የመሸጫ ተመን ላይ ተጨማሪ 6.4306 በመቶ ጉርሻ የምናበረክትልዎ መሆኑን በደስታ እንገልፃለን! *** የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሁሌም የሚተማመኑበት ባንክ! For more currency exchange rates: https://combanketh.et/exchange-rates?srcPage=home #exchangerate #CBE #commercialbankofethiopia #Birr #rate #currency #Ethiopia combanketh.et
በነፃ፣ በፍጥነት፣ በከፍተኛ ምንዛሬ ገንዘብ ይላኩ! CBE Connect *** ከዓለም አቀፍ ካርዳችሁ ዶላር ወደ ሲቢኢ ኮኔክት ዋሌት በማስተላለፍ ገንዘብ ወደ ኢትዮጵያ ቀጥታ ወደ ባንክ ሂሳብ ወይም ዋሌት በነፃ፣ በፍጥነት እና በከፍተኛ ምንዛሬ መላክ ትችላላችሁ! *** አሁኑኑ መተግበሪያውን ስልክዎ ላይ በመጫን የዚህ ዘመናዊ ዲጂታል አገልግሎት ተጠቃሚ ይሁኑ! • ለአንድሮይድ - https://play.google.com/store/apps/details?id=com.eaglelionsystems.connectethiopia&hl=en • ለአይፎን- https://apps.apple.com/us/app/cbe-connect/id6753888802 ******* የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሁሌም የሚተማመኑበት ባንክ! #CBE #CBEconnect #DigitalWallet #EthiopiaDiaspora
National Competitive #Bid ******** Commercial Bank of Ethiopia invites eligible and qualified bidders to participate in the supply of the under listed items: 1. Air Conditioner PDF for Redundancy 2. GPS Interested bidders may obtain detailed information and bidding requirements by using the link provided below: https://combanketh.et/uploads/INV_GPS_addcea329c.pdf **** Commercial Bank of Ethiopia The Bank You Can Always Rely On!
በሲቢኢ ቪዛ ሼባማይልስ ካርድ በነፃ ይብረሩ! ****** በውጭ ሀገራት ቆይታዎ በሲቢኢ ቪዛ ሼባማይልስ ዓለም አቀፍ የቅድመ ክፍያ ካርድ የሚፈፅሙት ክፍያ ተጨማሪ ማይሎችን የሚያስገኝልዎ ሲሆን፣ በሰበሰቡት የማይል መጠን ነፃ በረራን ጨምሮ ሌሎች ጥቅሞችን ማግኘት ይችላሉ! በአቅራቢያዎ በሚገኝ የባንካችን ቅርንጫፍ በመገኘት የሲቢኢ ቪዛ ሼባማይልስ ካርድዎን ይዘዙ! ***** የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሁሌም የሚተማመኑበት ባንክ! #CBE #EthiopianAirlines #Visa #ShebaMiles