tgindex
Concept Hub Ethiopia

Concept Hub Ethiopia

Статистика
@concepthubethанглийский

#Emerging Voices: A hub for thought leadership and professionalism

Последний пост
2 авг.
Последнее чтение
08:35
Постов за неделю
0
Всего постов
34
Тип
открытый
Язык
английский
В каталоге с
13 авг.
Подписчики
5 426
−15 за 3 дн.
Сутки
−7
−0,13%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
17,4 тыс
31 постов
Вовлечённость
320,1%
к подписчикам
Постов в день
0,0
всего 34
Упоминаний
1
каналов
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
2 638
1/48двое суток
3 023
1/72трое суток
3 260

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • 2 авг.2 08610

    видео или голосовое, без подписи

  • 24 июл.3 863910

    🗓️🗓️🗓️🎙️ የሩሲያ እና የአፍሪካን ባህላዊ የሙዚቃ ቅንብሮችና ዜማዎች በአንድ ላይ በማዋሃድ የሚቀርብበት «Melodies of Unity» የተሰኘው ልዩ የሙዚቃ ኮንሰርት በአዲስ አበባ ይካሄዳል። የዓለም ሕዝቦች አሴምብሊ (World Peoples' Assembly) ከ RUDN ዩኒቨርሲቲ ጋር በመተባበር ባዘጋጁት በዚህ መርሃ-ግብር ላይ ከ160 በላይ ከሚሆኑ ልዩ ልዩ ብሔረሰቦች የተጣጣሙ ሙዚቀኞች የሚያቀርቡት የሙዚቃ ድግስ እንዲሁም አዳዲስ የጋራ የሙዚቃ ሥራዎች ለመጀመሪያ ጊዜ ለታዳሚ ይቀርባሉ። የመርሐግብሩ ዝርዝር መረጃ ፦ 📅 ቀን ፦ ሐምሌ 23 ቀን 2018 ዓ.ም (July 30, 2026) ⏰️ ሰዓት፦ ምሽት 12:00 ሰዓት (6:00 PM) 📍 ቦታ፦ ዓድዋ ድል መታሰቢያ ሙዚየም፣ ፓን አፍሪካን አዳራሽ (Pan African Hall) 🎫 መግቢያ፦ በነጻ (ነገር ግን የቦታው መጠን የተወሰነ በመሆኑ አስቀድሞ መመዝገብ ያስፈልጋል) በዕለቱ ከሙዚቃ ትርኢቱ በተጨማሪ የ5ኛው ዓለም አቀፍ "Leader in Public Diplomacy" ውድድር አሸናፊዎች የሽልማት ሥነ-ሥርዓት ይከናወናል። ለበለጠ መረጃ እና አስቀድሞ በነጻ ለመመዝገብ የመመዝገቢያ 👉 ሊንክ በመጫን ቦታዎን ማስያዝ ይችላሉ። @TikvahethMagazine

  • 28 апр.6 9083224

    #ጥቆማ የመብቶች እና የዲሞክራሲ እድገት ማዕከል (CARD) በአዲስ አበባ፣ በባህር ዳር፣ በጅማ እና በመቀሌ ለሚገኙ ወጣቶች፣ ሴቶች፣ ጋዜጠኞች እና የሰብዓዊ መብት ተሟጋቾች የዲጂታል እውቀት (Digital Literacy) እና የኦላይን ላይ ደኅንነት (Online Safety) ስልጠና ማዘጋጀቱን አስታውቋል። ስልጠናው በዋነኝነት ተሳታፊዎች በበይነ መረብ ላይ ደህንነቱ የተጠበቀ እና ኃላፊነት የተሞላበት ተሳትፎ እንዲኖራቸው ተግባራዊ ክህሎት ማስጨበጥን ያለመ ነው። በተጨማሪም የተሳሳቱ መረጃዎችን (Misinformation and Disinformation) የመለየት አቅምን ማጎልበት፣ ስለ ዲጂታል ደህንነት ግንዛቤ መፍጠር እና በቴክኖሎጂ የታገዙ ጥቃቶችን መከላከል የሚቻልባቸውን መንገዶች ማስተማር የሥልጠናው ዋና ዋና ዓላማዎች ናቸው። በዲጂታል ቴክኖሎጂ የታገዘ የሲቪክ ተሳትፎን ማሳደግ የሚፈልጉ እና በዘርፉ ያላቸውን እውቀት ለማሳደግ የሚሹ አመልካቾች ከታች ባለው ሊንክ ተጠቅመው መመዝገብ ይችላሉ። ማዕከሉ በምዝገባው ወቅት ለሴቶች እና ውክልናቸው አነስተኛ ለሆኑ የኅብረተሰብ ክፍሎች ቅድሚያ እንደሚሰጥ ገልጿል። ለመመዝገብ https://forms.gle/4HLYdg3bQRdCSh7o6 👋 @TikvahethMagazine

  • 3 апр.9 9385034

    #Update የቪዲዮ ኦረንቴሽን ተዘጋጅቶላችኋል። ዝርዝሩን በዚህ ፖስት አስተያየት መስጫ ላይ ተቀምጧል። @Concepthubeth

  • 1 апр.9 9613921

    #Update የቪዲዮ ኦረንቴሽን ተዘጋጅቶላችኋል። ዝርዝሩን በዚህ ፖስት አስተያየት መስጫ ላይ ተቀምጧል። @Concepthubeth

  • 29 мар.10,5 тыс458

    видео или голосовое, без подписи

  • 28 мар.10,8 тыс164153

    видео или голосовое, без подписи

  • Live stream finished (55 minutes)

  • 28 мар.10,9 тыс2515

    #Join ውይይቱን ለመቀላቀል ከላይ Join የሚለውን ይጫኑ ውይይታችን ከተወሰኑ ደቂቃዎች በኋላ ይጀምራል

  • Live stream started

  • 28 мар.11,3 тыс7332

    #እናስተዋውቃችሁ እነማን ከኛ ጋር አሉ ? 1. አየናቸው አሰፋ የዚህ ስልጠና ዋነኛ አዘጋጆች ከሆኑት አንዱ በሆነው ፕላሲድ ሶሉሽንስ ኤንድ ኮንሰልቲንግ (Placid Solutions Consulting) ውስጥ ባልደረባ (partner) ሲሆን በመደበኛ ስራው ደግሞ በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ረዳት ፕሮፌሰር ነው። ከሌሎች የሥራ ባልደረቦቹ ጋር በመሆንም የዚህን ሥልጠና አጠቃላይ አስተዳደራዊ እና ሎጅስቲካዊ ሂደቶች ይከታተላል / ይመራል። 2. መቅደስ ሙሉጌታ በኮምፒውተር ሳይንስ ዘርፍ የመጀመሪያ እና ሁለተኛ ዲግሪ ያላት ባለሙያ ስትሆን፤ ትኩረቷም በሰው ሠራሽ አስተውሎት (Artificial Intelligence) እና በተፈጥሯዊ ቋንቋ ማቀነባበር (Natural Language Processing) ላይ ነው። በዚህም ላለፉት በርካታ አመታት ጥናትና ምርምር በማድረግ እና በማስተማር ላይ ትገኛለች 12:00 ሰዓት ላይ Live እንገናኝ! @Concepthubeth

  • 28 мар.7 9785620

    #ጠብቁን! ዛሬ ምሽት 12 ሰዓት ላይ በዘጋጀው የAi ሥልጠናችን ላይ ማብራሪያ የሚሰጥ ሲሆን ለቀረቡት ጥያቄዎችም ምላሽ ታገኛላችሁ። #Telegram #Live #Concepthub @concepthubeth

  • Live stream scheduled for Mar 28 at 15:00

  • 26 мар.10,2 тыс8789

    የAI ሥልጠና እድል ምን ምን ያካተተ ነው ? ​📚 የስልጠናው ዋና ዋና ይዘቶች ከላይ በተያያዘው ምስል ይመልከቱት። ስለ ሥልጠናው ቅዳሜ ምሽት 12:00 ሰዓት ላይ በቀጥታ በኮንሰብት ሀብ የቴሌግራም ቻናል አዘጋጆቹ ማብራሪያ የሚሰጡ ሲሆን ጥያቄዎቻችሁንም ይመልሳሉ። በዕለቱ እንዲነሳላችሁ የምትፈልጉትን ጥያቄ በአስተያየት መስጫው ላይ ያስቀምጡ @Concepthubeth

  • 25 мар.19,5 тыс70732

    #ጥቆማ: ነጻ የዲጂታል ክህሎት ሥልጠና እድል ሰላም ቴክኒክና ሙያ ኮሌጅ ከሥራና ክህሎት ሚኒስቴር እና ከኢትዮጵያ ስራ ፈጠራ ልማት ኢንስቲትዩት (EDI) ጋር በመተባበር የEASE - Skills for Jobs (ቅያስ) ፕሮጀክት ሥልጠና ምዝገባ ጀምሯል። ይህ ስልጠና በኮንሰብት ሀብ በኩል ለቲክቫህ ቤተሰቦች በነጻ ቀርቧል። ምን ምን ሥልጠናዎች ይሰጣሉ ? - IT Infrastructure and System Support - Graphics and Multimedia Design - AI-Integrated Digital Marketing - Digital Device Maintenance and System Support - Web and Enterprise Application Development ​ምን ያገኛሉ? ​✅ የ4 ወራት (3 ቀን በሳምንት) ሙሉ ነፃ ሥልጠና ​✅ የወር የትራንስፖርት አበል (Monthly Allowance) ​✅ ከምረቃ በኋላ የሥራ ምደባ ድጋፍ (Job Placement) ማንን ይመለከታል ? - ​ስራ በመፈለግ ላይ ያሉ ወጣቶች (ከ18-29 ዓመት) - ​የዩኒቨርሲቲ ወይም የቲቪቲ (TVET) ምሩቃንን - ​የአዲስ አበባ፣ የደሴ ወይም የሆሳዕና ነዋሪዎች ማመልከት ይችላሉ። ​ሴቶች፣ አካል ጉዳተኞች እና ተፈናቃዮች ይበረታታሉ! ​📅 የምዝገባ ጊዜ፦ እስከ መጋቢት 19/2018 (March 28, 2026) 🔗 በኦንላይን ለማመልከት፦ እዚህ ይጫኑ ለበለጠ መረጃ ስልጠናው በሚሰጥባቸው አቅራቢያዎ የሚገኝ ማዕከላት ያነጋግሩ፦ 📍 አዲስ አበባ፦ ሰላም ቴክኒክና ሙያ ኮሌጅ (0912048361)፣ ለሚ ኩራ ፖሊቴክኒክ ኮሌጅ (0933007834)፣ ተግበሪድ ፖሊቴክኒክ ኮሌጅ (0913350129)፣ ተፈሪ መኮንን ፖሊቴክኒክ ኮሌጅ (0913583750)፣ ምስራቅ ፖሊቴክኒክ ኮሌጅ (0921487726) 📍 ደሴ፦ ወ/ሮ ስህን ፖሊቴክኒክ (0914716942) 📍 ሆሳዕና፦ ሆሳዕና ፖሊቴክኒክ (0924673101) @Concepthubeth

  • 24 мар.14,6 тыс56470

    #ጥቆማ: 6 ሞጁሎችን ያካተተ ነፃ የ AI ስልጠና እድል ሰው ሰራሽ አስተውሎት (Artificial Intelligence) እንዴት ስራዎን እንደሚያቀልልዎት እና አዳዲስ እድሎችን እንደሚፈጥርልዎት መሰልጠን ይፈልጋሉ ? ለዚህ የሚሆን ስልጠና Placid Solutions and Consulting ከ Florida University Southeast- School of Professional Studies እና ከ Innolearn Systems ጋር በመተባበር በነጻ አቅርበውላችኋል።   ስልጠናው ምን ይዟል ? - የAI መሠረታዊ እውቀቶች እና ጥቅሞች - ​በስራዎ ላይ ምርታማነትን የሚጨምሩ የAI መተግበሪያዎች - ​የመረጃ ትንተና እና ችግር ፈቺ ቴክኖሎጂዎች ​ማን መሳተፍ ይችላል? ​ማንኛውም ፍላጎት ያለው ወጣት፣ ተማሪ፣ ስራ ፈላጊ ወይም በስራ ላይ ያለ ሙያተኛ ። ምንም አይነት የኮዲንግ እውቀት አይጠይቅም! የስልጠና ጊዜው እንዴት ነው ? - ስልጠናው ለ6 ሳምንታት የሚቆይ ሲሆን፣ 6 ቁልፍ ሞጁሎችን ያካትታል። - ስልጠናው ከመጋቢት 28 ጀምሮ እስከ ግንቦት 16 ይሰጣል። - ስልጠናው ሙሉ በሙሉ በኢንተርኔት (Online) የሚሰጥ በመሆኑ፣ የቦታ ርቀት ሳይገድባቸው ከየትኛውም የሀገሪቱ ክፍል መከታተል ይቻላል። - ስልጠናውን ላጠናቀቁ ሰርፊኬት የሚሰጣቸው ሲሆን የመጀመሪያውን ዙር ላጠናቀቁ ሰልጣኞች ሌላ ሁለተኛ ዙር ስልጠናም ተመቻችቷል። ለቲክቫህ ኢትዮጵያ ቤተሰቦች ብቻ የተዘጋጀ መመዝገቢያ አድራሻ https://forms.gle/qKrdCaJrchNVN89r7 ሥልጠናውን በሚመለከት በቅርቡ በ @concepthubeth ላይ ገለጻ ይደረጋል ይጠብቁን!

  • 10 февр.39,7 тыс93

    видео или голосовое, без подписи

  • 10 февр.45,5 тыс93

    видео или голосовое, без подписи

  • 10 февр.44,2 тыс93

    видео или голосовое, без подписи

  • 10 февр.39,7 тыс93

    видео или голосовое, без подписи

Concept Hub Ethiopia — tgindex