- Последний пост
- 18 дек. 2024 г.
- Последнее чтение
- 13 авг.
- Постов за неделю
- 0
- Всего постов
- 20
- Тип
- открытый
- Язык
- und
- В каталоге с
- 13 авг.
- 1/24сутки в ленте
- —
- 1/48двое суток
- —
- 1/72трое суток
- —
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
The correct answer to today's riddle: Raven
ኢትዮጵያ ክሪፕቶከረንሲን ለመገበያያነት ለመጠቀም የሚያስችል መመሪያ ልታወጣ እንደምትችል የብሔራዊ ባንክ ገዢ ጥቆማ ሰጡ። የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ “የክሪፕቶ አሴትን” እና የዲጂታል ገንዘብን በኢትዮጵያ መጠቀም የሚያስችል መመሪያ ወደፊት ሊያወጣ እንደሚችል የተቋሙ ገዢ አቶ ማሞ ምህረቱ ገለጹ። ብሔራዊ ባንክ መመሪያውን የሚያወጣው በማዕከላዊ ባንኪንግ፣ በገንዘብ ፖሊሲ እና በገንዘብ አስተዳደር ያሉ ዓለም አቀፍ “ለውጦችን” እና “እድገቶችን” እያየ መሆኑን አቶ ማሞ ተናግረዋል። አቶ ማሞ ይህን ያሉት የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ የአዋጅ ማሻሻያ ዛሬ ማክሰኞ ታህሳስ 8፤ 2017 በተወካዮች ምክር ቤት በጸደቀበት ወቅት ከፓርላማ አባል ለቀረበ ጥያቄ በሰጡት ማብራሪያ ነው። በዘጠኝ ክፍሎች እና በ57 አንቀጾች የተዘጋጀው ይህ አዋጅ፤ ከ16 ዓመት በፊት የወጣውን የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ማቋቋሚያ አዋጅን ያሻሻለ ነው። የአሁኑ አዋጅ ካካተታቸው አዳዲስ ድንጋጌዎች መካከል ክሪፕቶከረንሲ እና የዲጂታል ገንዘብን መጠቀም የተመለከተው አንዱ ነው። አዋጁ “አስፈላጊ ሆኖ ሲያገኘው ብሔራዊ ባንክ ካልፈቀደ በስተቀር፤ ክሪፕቶከረንሲ ወይም ሌላ ማንኛውንም ዲጂታል ወይም የኤሌክትሮኒክ ገንዘብ በመጠቀም ክፍያ መፈጸም አይችልም” ሲል ክልከላ ያስቀምጣል። አዋጁን በመተላለፍ በእነዚህ መንገዶች ክፍያ የፈጸመ ማንኛውም ሰው፤ ከሶስት ዓመት በማይበልጥ ቀላል እስራት እና ከአስር ሺህ ብር በማይበልጥ መቀጮ እንደሚቀጣም ተደንግጓል። ክሪፕቶከረንሲን በተመለከተ በአዋጁ የተቀመጠውን ድንጋጌ በዛሬው የተወካዮች ምክር ቤት መደበኛ ስብሰባ ላይ የጠቀሱት ዶ/ር ፈትሂ ማህዲ የተባሉ የፓርላማ አባል፤ አፈጻጸሙን እና ቁጥጥርን የተመለከቱ ጥያቄዎች አቅርበዋል። “የዲጂታል ከረንሲ [ግብይት] ቴክኖሎጂ ያመጣው ነው። ግዴታ መጠቀም አይቀርም። አለም በ21ኛው ክፍለ ዘመን እየሄደበት ያለ ነው። በቢትኮይን፣ በዲጂታል ከረንሲ፣ በክሪፕቶከረንሲ እየተገበያየ ነው ያለው” ያሉት ዶ/ር ፈትሂ፤ የዲጂታል ገንዘቦችን የሚጠቀሙ ሰዎች “አድራሻቸው በግልጽ ሳይታወቅ፤ በኦንላይን፣ በምናባዊ የሚፈጽሙት ነገር መሆኑ” ለመቆጣጠር አስቸጋሪ እንደሚያደርገው ጠቁመዋል። የዲጂታል ገንዘብን የሚጠቀሙ ሰዎች “ሀገር ውስጥም ሆነው፣ ከሀገር ውጭም ሆነው፣ ትራንዛክሽኑ በማይታይ በምናባዊ መንገድ” ክፍያ እንደሚፈጽሙ የገለጹት የፓርላማ አባሉ፤ “ይህንን ብሔራዊ ባንክ እንዴት ነው የሚቆጣጠረው?” ሲሉ ጠይቀዋል። “[በአዋጁ] ‘ክፍያ መፈጸም አይቻልም” ተብሏል። ብሔራዊ ባንክ እንዴት ነው የሚፈቅደው? እንዴት ነው የሚቆጣጠራቸው? አሰራሩ፣ ስርዓቱ ምን ይመስላል? ለቁጥጥርስ ይመች ይሆናል? ቴክኖሎጂውስ አለን ወይ? መቆጣጠርስ በትክክል እንችላለን ወይ? መንግስት በትክክል ማግኘት የሚገባውን ግብር ማስከፈል እንችላለን ወይ?” ሲሉም ተጨማሪ ጥያቄ ሰንዝረዋል። ለጥያቄው ምላሽ የሰጡት የብሔራዊ ባንክ ገዢ “ክሪፕቶ አሴት” ወይም “ቢትኮይን” የሚባለውን “በሁለት መንገድ” መመልከት እንደሚገባ ተናግረዋል። “ክሪፕቶ ማይኒንግ” የሚባለው የዳታ ማዕከል ኢንቨስትመንት “ምንም ችግር የሌለበት” እና በአሁኑ ወቅት በኢትዮጵያ “በስፋት” “በስራ ላይ ያለ” መሆኑን አቶ ማሞ አስረድተዋል። ይህ ኢንቨስትመንት፤ በኢትዮጵያ “የኃይል አቅርቦት” እና “ግሪን ኢነርጂ” መስፋፋት ጋር የተገናኘ መሆኑንም ገልጸዋል። “አሁን ኢትዮጵያ በስፋት የክሪፕቶ ማይኒንግ ኢንቨስትመንት መዳረሻ እየሆነች ነው ያለችው። ይሄ ለኢትዮጵያ የውጭ ምንዛሬ የሚያስገኝ ነው” ሲሉም የብሔራዊ ባንክ ገዢው ለፓርላማ አባላቱ ተናግረዋል። በኢትዮጵያ የክሪፕቶ ማይኒንግ በዚህ ደረጃ ላይ ቢገኝም፤ “የክሪፕቶ አሴትን” እንደ ገንዘብ መጠቀም በአሁኑ ጊዜ በሀገሪቱ የተፈቀደ አለመሆኑን አቶ ማሞ አስገንዘበዋል። “በአጠቃላይ የዓለም የገንዘብ ፖሊሲ ዳይናሚክ ምን እንደሆነ መረዳት ያስፈልጋል። ለምሳሌ አሁን የምንጠቀመው ገንዘብ (currency) ብር ነው። አሁን ብዙ ማዕከላዊ ባንኮች እየጀመሩ ያሉት የማዕከላዊ ባንክ ዲጄታል ገንዘብ አለ። አሁን ሰው የሚጠቀመው ካሽ እየቀረ፤ ወደ ዲጂታል ገንዘብ ሺፍት እየተደረገ ነው ያለው” ያሉት አቶ ማሞ፤ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ይህን የዓለም አቀፍ ሁኔታ ከግምት በማስገባት “በተለየ መልኩ” መመሪያ እንደሚያወጣ ጥቆማ ሰጥተዋል። “ይሄ የክሪፕቶ አሴትን፣ ቢት ኮይንን፣ የማዕከላዊ ባንክ ዲጂታል ከረንሲን በተመለከተ የዓለም የማዕከላዊ ባንኪንግ፣ የገንዘብ ፖሊሲ እና የገንዘብ አስተዳደር በሂደት እየተቀየረ ስለሚሄድ ዳይናሚክ የሆኑ ለውጦችን እና ዴቨሎፕመንቶችን እያየ ብሔራዊ ባንክ እንደሌሎቹ ማዕከላዊ ባንኮች፣ እንዳስፈላጊነቱ መመሪያ ሊያወጣ ይችላል” ብለዋል የብሔራዊ ባንክ ገዢው። በአዲሱ አዋጅ “ክሪፕቶ አሴትን መጠቀም አይቻልም” ያሉት አቶ ማሞ፤ በአዋጁ የተቀመጠውን ድንጋጌ አፈጻጸም በተመለከተ ብሔራዊ ባንክ “ቁጥጥር እንደሚያደርግ” አስታውቀዋል። የክሪፕቶ ገንዘብ መጠቀም አሁን ቢከለከልም፤ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ እንደ ሌሎች ሀገራት መሰል ባንኮች “በሂደት ሁኔታዎችን እያየ” እና “ነገሮችን እያገናዘበ” መመሪያ እንዲያወጣ በአዲሱ አዋጁ ኃላፊነት እንደተሰጠውም ለፓርላማ አባላት አስረድተዋል። (ኢትዮጵያ ኢንሳይደር) Source: Ethiopia_Insider
The correct answer to today's rebus: Chameleon
Multi account የምትሰሩ Add / Connect Wallet የሚለውን በመንካት Creat New account እያላቹ ብዙ Account በመክፈት Connect ማድረግ ትችላላቹ።
paws ከphantom ጋር ኮኔክት አማራጭ ተካቷል Paws በሶላና ብሎክቼይን ነው ሊስት የሚደረገው
🔹Go to playstore 🔹download phantom wallet(solana wallet) 🔹Go to paws Task section 🔹connect your solana(phantom) wallet ⭐️u only have 2 days and 10,000 paws rewaerd ✔️Done NB : Multi account ምትሰሩ ሰዎች ብዙ wallet ክፈቱ እዛው phantom wallet ላይ https://t.me/PAWSOG_bot/PAWS?startapp=d9XIzTRp
Paws new task
🦁Zoo Riddle of the Day: Crocodile 🦁Zoo Riddle of the Day: Hyrax
видео или голосовое, без подписи
NEW AIRDROP ($ZOO) | How To Mine የመጀመርያው ምስል ላይ በ ቀስት ያረኩበት ቦታ ላይ በጣም ብዙ ቦታዎች አሉ ከላይ ጀምራችሁ መንካት! ስትነኩት የተለያዩ የእንስሳ ኣይነቶች ያመጣል ... ዋጋቸው በቀስ ; በሰኣት Mine የሚያደርጉት መጠን ደግሞ በሰማያዊ ያከበብኩት ነው! በየተራ ሁሉንም መግዛት ብዙ እንስሳ ባላችሁ ቁጥር ደግሞ ብዙ $ZOO mine ማድረግ ትችላላችሁ! መግዣ ሳንቲም ከጨረሳችሁ Mine እስኪያደርግ መጠበቅ ወይም በStar መግዛት ትችላላችሁ! የምትሰበስቡት $ZOO ቀጥታ ነው ሚሰጣችሁ ወደ token ሚቀየር ነገር የለውም! I hope Everything is Clear አሁኑኑ ጀምሩት http://t.me/zoo_story_bot/game?startapp=ref374992153
ጀምሩት (አሁን ገና ነው የጀመረው) ከ X-EMPIRE ጋር partners ናቸው .... invite ur friends. ገና አዲስ ነው! 25 channel Member ነው ያለው ገና ነው! I will explain more in a bit http://t.me/zoo_story_bot/game?startapp=ref374992153
ሚረባ airprop ስለጠፋ እነም ጠፋሁ
Guysss I am back
Blum New task. code..Godex
Paws አዲስ Task መጥቷል partners ላይ ገብታችሁ ስሩት
Paws አዲስ TaSk መጥቷል የልብ ቅርፅ ስትናኩት 5000 ይሰጣቸዋል
Major የሰጡት Token FAIR ነዉ ብላችሁ ታስባላችሁ?? እኔ በግሌ Fair ነዉ ብዬ አላስብም B/c tap to earn ብለዉ ነበረ ያመጡት እነሱ ግን Invest to earn አርገዉታል🤦♂
ከ Airdropoch አስቀያሚው እና የተመታ project ይሄን አየው ድምፃቸውን አጥፍተው የልባቸውን ነው የሰሩ Hamster በስንት ጣዕሙ ጭራሽ DogS ከማንም ጋር አይወዳደርም ብቸኛው ነው ።
እንደዚም የተባልን አለን 😁
አይይይይ Major እንድህም ብለው ነበር