🇸🇦➷الدعوة السلفية لجميع الأُمةالسلفية هي دين الله الحق ''🇸🇦
Статистика♨{هل يستوي الذين يعلمون والذين لا يعلمون}♨ 💥{የማያውቁ እና የሚያቁት እኩል ይሆናሉን}💥 💥💥💫ይህ ቻናል በአላህ ፍቃድ :-- 🔊የተለያዩ የኪታብ ደርሶች 🔊 የተለያዩ 🔊የጁምአ ኹጥባዎች እንድሁምፅሁፎችና ግጥሞች 🌕የሚለቀቅበት ቻናልንለማስተላለፍ ነው አላህ ለኸይሩ ይወፍቀን🌕ስህተትካለ እረሙኝ
- Последний пост
- 14 авг.
- Последнее чтение
- 13 авг.
- Постов за неделю
- 17
- Всего постов
- 32
- Тип
- открытый
- Язык
- und
- В каталоге с
- 13 авг.
- 1/24сутки в ленте
- 28
- 1/48двое суток
- 32
- 1/72трое суток
- 34
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
ሸይኽ አል-ኢስላም ኢብኑ ተይሚያህ (ረሒመሁላህ) እንዲህ ብለዋል፡- "አንድ ሰው በንግግሩ፣ በሥራው፣ በሁኔታው፣ በሪዝቁ ወይም በልቡ መዋዠቅ ላይ ጉድለትን ከተሰማው፤ በተውሒድና በኢስቲግፋር ላይ አጥብቆ ይያዝ፤ በእነዚህ ውስጥ በእውነተኛነትና በኢኽላስ ከተደረጉ ፈውስ አለባቸው። በተመሳሳይ ሁኔታ አንድ ሰው በቅርብ ዘመዶቹ፣ በቤተሰቡ፣ በልጆቹ፣ በጎረቤቶቹና በወንድሞቹ ሐቅ ላይ ጉድለት ካገኘ፤ ለእነርሱ ዱዓ በማድረግና ምሕረትን በመለመን (ኢስቲግፋር በማድረግ) ላይ አጥብቆ ይያዝ።" 🌿 https://t.me/RawdatalMurajaatalImaniyah
👌ረድ ኸድር አልከሚሴ ላይ👈 👉ጃሂል ሆኖ ሽርከል አክበር የሰራን በተስሚያና በሙአመላ ይከፍራል ብሎ ኢጅማእ ነቅል ያደረገ ከሙእተበር ኡለሞች አምጡልን ብሎ ጠይቆ ነበርና👉እኛም ጀባ ብለናል ❌ኸድር አልከሚሴ በፍፁም ፈትዋ ለመስጠት የሚገባ ሰው አይደለም‼️ እንደ ኤህዋን ያገኛቹሁትን ሁሉ አታግበስብሱ قال محمد بن سيرين (ت. 110هـ): "إن هذا العلم دين، فانظروا عمن تأخذون دينكم". 📘 المصدر: مسلم، مقدمة الصحيح. ⭕️👉ዲናቹን ከማን መውሰድ እንዳለባቹ አጣሩ ተብለናልና ከማን መውሰድ እንዳለብን ጠንቅቀን ማቅ ግዴታችን ነውና እንጠንቀቅ‼️‼️ 👌ጣፋጭ ረድ በሼኽ አቡ ኒብራስ አላህ ይጠብቀው 👉በተጨማሪም በታላቁ ሼይኽ ፈውዛንና በታላቁ ሼኽ አራጅሂ አላህ ይጠብቃቸው 👌ይደመጥማ 24 : 19 ደቂቃ ብቻ 👌https://t.me/Al_menjeniq_R/2658 ----- 👌https://t.me/Al_menjeniq_R/2658
🌷ِبسْمِ اللّٰـهِ الرَّحْمَنِ الرَّحِيمِ🌷 👌👉 መውሊድና መዘዙ በኢስላም መነፀር በሚል ርዕስ 👉 በተወዳጁ ሸይኽ አቡ ኒብራስ በ13 ክፍል የተዘጋጀ ሁሉም ሙስሊም ሊደመጥ የሚገባው ወሳኝና እጅግ በጣም ጠቃሚ የሆነ ሙሀዶራ ነው ሙሀዶራውን 🌐 በ Telegram~Channel በዚህ 👇 ላንክ በቅደም ተከተል ያገኙታል 👉 https://t.me/al_mushrik_mushrik_1/82
የተንታ አጅባር ጀግኖች የአቡ ኒብራስ አንበሶች፣ ለሱና ተቆርቋሪዎች ለድናቸው ታጋዬች፣ ሐቂቃ ልዩ ናቸው ሲበዛ ቁምነገረኞች፣ ጥቂትም እንዳይመስሉህ ብዙ ናቸው እንደንቦች፣ ኢንሻአላህ ተሰባስበው ይደምቃሉ እንደኮከቦች፣ ሩቅ አይሆንም ደግሞ ታጋሽ ናቸው ተስፈኞች፣ ምቀኛን ተረድተዋል አስወጥተዋል ከጉያቸው፣ አሏህን ሙጥኝ ብለዋል ለሁሉም ጉዳያቸው፣ ተነስተዋል በአንድነት ሊቆሙ ለመንሀጃቸው። ታናሽ ወንድም A 📚ለአሏህ ብዬ ሁላችሁንም እወዳችኋለሁ🌺 https://t.me/daewaselefyabeadjibar
без подписи
без подписи
без подписи
🌷ِبسْمِ اللّٰـهِ الرَّحْمَنِ الرَّحِيمِ🌷 👌 በالله ፍቃድ በዚህ ቻናል ሀቅን ለሚፈልግ #መንሀጅ ነክ የሆኑ ዳዕዋዎችን ረዶችን ጥያቄና መልሶችን ያገኛሉ 👌 ይህ ቻናል #የሚለየው የአውዶዎቹ ሜጋባይት #አነስተኛነው ከጥራትጋ 👇👇👇 ጆይን ሸር 👇👇👇 https://t.me/al_mushrik_mushrik_1
👇👇👇👇👇 تنبه⚠ ከተለያዩ ግሩፖች እየገቡ በውስጥ አድ እያደረጉ የጀምዕያና የኢርጃእ ኮተታቸውን ሊያሸክሟችሁ የሚፈልጉ የአቂዳና የመንሐጅ ሌቦች ስላሉ በተለይ እህቶች ተጠንቀቁ!! የቁርአንና የሐድስ መረጃ ከማምጣት ይልቅ የግል ኡስታዝና ሸይኽ ተነካብኝ የሚል ለቅሷቸውን ይዘው እንዳያታልሏችሁ። እያንዳንዱ ከኡዝር ቢልጀህልም ይሁን ከጀምዕያ ጋ የተያያዘ መስአላ ተብራርቷል። ሐቂቃ የጀምዕዮች ውሸትና ማጭበርበሪያ የቱን ያክል አሏህን እንደማይፈሩና አኼራ እንደራቃቸው ነው የሚያሳየው... በቁርአን በሐድስ በደጋግ ሰለፎች አካሄድ ለመጓዝ ብቸኛው አማራጭ መቅራት ነው። ስለዚህ ወደ ቂርአት ትኩረት እንስጥ!! ከዚሁ ጋ በተያያዘ የምጨምርላችሁ አንገብጋቢ ነገር ቢኖር ከዚህ ቻናል ውጭ በአጅባርና አካባቢዋ ሰለፍዮች ስም የተከፈተ ምንም አይነት ቻናል የማንም ይሁን ማንም ይያዘው ጀመዓውን አይወክልም። ጀመዓውን አይወክልም ብቻ ሳይሆን ሰለፍዮችን ማጭበርበሪያ ጭምር ነው። ስለዚህ ሁላችሁም ሰለፍዮች ከእንደነዚህ አይነት ቻናሎች ውጡ። ወይም ደግሞ ባለቤቶቹ ሰለፍዮች ከሆኑ በስማቸው ያድርጉና በዳዕዋ እንተጋገዝ እንረዳዳ!!! የግል ቻናል በባለቤቱ ስም ነው መሆን ያለበት።።። ከዚህ ውጭ በእኛ ስም ምንም ቢሰራ ሀላፊነት አንወስድም ብቻ ሳይሆን ከቻናሉ እናስጠነቅቃለን።። ይነበባል አይደል??? አወ በደምብ ይነበባል ።። እምቢ ካላችሁ በስም እንመጣለን። بارك الله فيكم.... 🧵🧵🧵🛑🛑🛑🛑🛑🛑♻️♻️♻️♻️ ❗❗❗❗ የአጅባርና አካባቢው ሰለፍዮች 👇👇👇👇 https://t.me/daewaselefyabeadjibar
አል ዑዙር ቢል ጀህል ➖➖➖➖➖➖➖➖ ክፍል5⃣ 🔹አል ዑዝር ቢል ጀህልን በትክክ ለመረዳት>ሙአኒድን+ሙእሪድን+ የእውነት መሀይምን፦ለይቶ ማወቅ ግድ ነው። 🔺===================🔺 🪑በወንድማችሁ አቡ ሷሊህ ገነቴ حفظه الله ووفقه لكل خير، 〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰 ✨ስለ አዚሮች ስለሚያመጧቸው ሹቡሀዎቻቸው ስለሚያመጧቸው ማደናገሪያወች!ማብራሪያ ይሆን ዘንድ❗️ የነሱንም ጉዳይ እመጣበታለሁ ብዙ ያንቀለቀላቸው አሉ❗️ ➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖ ✔️ 👈المعاند كافر 👈والجاهل المعرض كافر في الدنيا والأخيرة، 5⃣እውነቱ ደርሶት እያወቀ በግትርነትና በእብሪት አምቢ በማለቱ ምክንያት በአላህ ዘንድ በዱንያም በኣኺራም ከሐዲ (ካፊር) ይባላል። ፊቱን ያዞረ ድንቁርናው ያየለው ፦ እውነቱን ለማወቅ ጥረት የማያደርግ፣ ከመማርና እውነትን ከመፈለግ ሙሉ በሙሉ ፊቱን ያዞረ ሰው እንዲሁ በዱንያም በኣኺራም በካፊርነት ይፈረጃል። =================== 🔺👉የኛ ሀገር ቀብር አምላኪ ሁላ ከሁለት አንዱ ነው፤ ፦ወይ ሙአኒድ ወይ ሙእሪض ነው።።።። ========= ይቀጥላል ኢንሻአላህ። =============== በቀጣይ 👇👇👇👇 👈الجاهل الحقيقي الذي وقع في الشرك وعذره الشرع ================= (እውነተኛው መሀይም ): ያ እውነቱ በትክክል ሳይደረሰው ሽርክ ላይ የወደቀው፤ ፦እናም ሸሪአው ኡዝር የሰጠው። ~~~ ርዝመት 00:47ደቂቃ ብቻ በተከታታይ ብዙ ነጥቦች ስለሚቀጥሉ ሸር ሸር ሸር እናድርገው ያልተረዱ ይረዱ ዘንድ ❗️❗️❗️❗️ 💥በድምፅ ሌሎች በያያኖች ለማግኘት❗️ 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/abu_sualih_genete 🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹 https://t.me/abu_sualih_genete
አድስ.የአጅሩምያደርሳችን ተጀመረ ♦️ ተጀመረ 📞 ♦️ ተጀመረ 📞 ♦️ ተጀመረ 📞 ♦️ ተጀመረ 📞 ♦️ ተጀመረ 📞 👇👇👇👇 https://t.me/kewellomashaqdmiyaletewuhid
без подписи
без подписи