الدعوة السلفية في مدينة داونت
Статистикаይህ ቻናል የተከፈተበት ዋናው አላማ ቁርአን እና ሀዲስን በሰለፍች ግንዛቤ ለማቅረብ እና የተለያዮ የኡስታዞች ፈትዋ እና ሙሀደራ የሚለቀቅበት ይ ሆናል
- Последний пост
- 16 июл. 2025 г.
- Последнее чтение
- 14 авг.
- Постов за неделю
- 0
- Всего постов
- 25
- Тип
- открытый
- Язык
- und
- В каталоге с
- 14 авг.
- 1/24сутки в ленте
- —
- 1/48двое суток
- —
- 1/72трое суток
- —
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
The owner of this channel has been inactive for the last 17 months. If they remain inactive for the next 20 days, they may lose their account and admin rights in this channel. The contents of the channel will remain accessible for all users.
سبب اعتمادنا علي فهم السلف هذا👈 (أفهــــــــــام الصحــــــــابة فـــــوق أفهام جميع الأمة، وعلمهم بمقاصد نبيهم ﷺ وقواعـــــد دينه وشرعـــه، أتــم مـــن علــــــم كـــــــل مــــن جـــــــاء بعدهـــــــم). 🚫 የሰለፎችን ግንዛቤ የምናስቀድመወ "" የሶሀባወች ግንዛቤ ከሁሉም የተሻለ ስለሆነ የነብያቸውንም ግብና አላማ በደንብ የተረዱ የዲን ህግጋትና እና መርሆዎችን በጥልቅ የተገነዘቡ ስለሆነ ""!!! إعلام الموقعين (١٧٣/١) 👉ቻናሉን ሼር & ጆይን እያላቹ👇👇 👉🔴https://t.me/ibnu_ali_1234 ♡ㅤ ❍ㅤ ⎙ㅤ ⌲ ˡᶦᵏᵉ ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ ˢᵃᵛᵉ ˢʰᵃʳᵉ
🍃 قال حذيفة رضي الله عنه: ليحذر أحدكم ان يكون يهودياً او نصرانياً وهو لايدري! قالوا وكيف ذلك؟ يقول الله تعالى: (ومن يتولهم منكم فإنه منهم) 📙الدرر المنثور ١٤٥/٨ قلت في هذا الأثر رد على أصحاب العذر بالجهل تأمل كيف يكون كافر وهو لا يدري 👉ቻናሉን ሼር & ጆይን እያላቹ👇 👉🔴https://t.me/ibnu_ali_1234 ♡ㅤ ❍ㅤ ⎙ㅤ ⌲ ˡᶦᵏᵉ ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ ˢᵃᵛᵉ ˢʰᵃʳᵉ
قال الشيخ إسحاق بن عبدالرحمن بن حسن بن محمد بن عبدالوهاب رحمهم الله أجمعين: . (ومن تغذى بكلام المتأخرين من غير إشراف على كتب أهل السنة المشتهرين، كـ:كتاب السنة لعبدالله بن الإمام أحمد، وكتاب السنة للخلال، وكتاب السنة للالكائي، والدارمي، وغيرهم، بقي في حيرة وضلال). . "الدرر السنية" (٣/ ٣٣٨). 👉ቻናሉን ሼር & ጆይን እያላቹ👇👇 👉🔴https://t.me/ibnu_ali_1234 ♡ㅤ ❍ㅤ ⎙ㅤ ⌲ ˡᶦᵏᵉ ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ ˢᵃᵛᵉ ˢʰᵃʳᵉ
⏩⭕️⏩⭕️⏩⭕️⏩⭕️⏩ «ሠለፎች ዘንድ አሥተዋ «ዐላ ፣ ወርተፈዐ ፣ ጀለሠ ፣ ኢሥተቀረ ፣ ሰዐደ በሚሉ ተፍሢሮች የመጣ መሆኑፐ» 💻🥀አቡ ሙስሊም🥀 https://t.me/athar4181 https://t.me/athar4181
💻 ዐቂዳቹህ ምንድነው? 💻መንሐጃቹህ ምንድነው? 📌 ለሚሉ ጠያቂዎች በሙሉ ነው! ✍ወንድም አቡ ሙስሊም 🥀 https://t.me/ibnu_ali_1234 https://t.me/ibnu_ali_1234
በጣም አንገብጋቢ ርዕስ ነው። በተለይ በዑዝር ቢልጀሕል ርእስ ላይ !!! ይነበብ !!
без подписи
📌|ከቢድዓህ ጥመት ሰዎች የማስጠንቀቅ አስፈላጊነት ከግል አምልኮዎች የበለጠ ስለመሆኑ قَالَ شَيْخُ الْإِسْلَامِ ابْنُ تَيْمِيَّةَ: وَمِثْلُ أَئِمَّةِ الْبِدَعِ مِنْ أَهْلِ الْمَقَالَاتِ الْمُخَالِفَةِ لِلْكِتَابِ وَالسُّنَّةِ أَوِ الْعَبَادَاتِ الْمُخَالِفَةِ لِلْكِتَابِ وَالسُّنَّةِ فَإِنَّ بَيَانَ حَالِهِمْ وَتَحْذِيرَ الْأُمَّةِ مِنْهُمْ وَاجِبٌ بِاتِّفَاقِ الْمُسْلِمِينَ حَتَّى قِيلَ لِأَحْمَدَ بْنِ حَنْبَلٍ: الرَّجُلُ يَصُومُ وَيُصَلِّي وَيَعْتَكِفُ أَحَبُّ إِلَيْكَ أَوْ يَتَكَلَّمُ فِي أَهْلِ الْبِدَعِ؟ فَقَالَ: إِذَا قَامَ وَصَلَّى وَاعْتَكَفَ فَإِنَّمَا هُوَ لِنَفْسِهِ وَإِذَا تَكَلَّمَ فِي أَهْلِ الْبِدَعِ فَإِنَّمَا هُوَ لِلْمُسْلِمِينَ هَذَا أَفْضَلُ.📖[مَجْمُوعُ الْفَتَاوَى] ሸይኹል ኢስላም ኢብኑ ተይሚያ እንዲህ አሉ «ከቁርኣንና ከሀዲስ የሚቃረኑ ንግግሮች ባለቤት የሆኑ፤ ወይም ቁርኣንና ሀዲስን የሚቃረን ዒባዳህ የሚፈፅሙ የቢድኣ መሪዎችን ሁኔታቻውን መግለፅና ከእነሱም ኡማውን ማስጠንቀቅ በሙስሊሞች ስምምነት ግዴታ ነው።ለኢማም አህመድ ኢብኑ ሃንበል እንዲህ ተባሉ «አንድ ሰው (ትርፍ የሆነ)ሶላት ይሰግዳል ይፆማል ኢዕቲካፍም ያደርጋል ከአንተ ዘንድ ይህ ሰው የተወደደ ነው? ወይስ በቢድዓ ሰዎች ላይ የሚናገረው? (ይበልጣል?)» ኢማም አህመድ እንዲህ አሉ «ለአላህ ቆሞ ቢሰግድ ቢፆምና አዕቲካፍ ቢያደርግ ለራሱ(ለነፍሱ ብቻ) ነው። በቢድዓህ ሰዎች ላይ ከተናገረ ግን ለሙስሊሞች ሁሉ ነው። በላጩ ይህኛው ነው።»📓መጅሙዕ አል-ፈታዋ 🛑👉https://t.me/athar4181 🛑👉https://t.me/athar4181
📌|አንድ ሰው ቢድዓን የራቀ ካልሆነ የአህሉሱንናህና የሃቅ ኢማም አይሆንም ② ኢማም ኢብኑ ነስር አስ-ሲጅዝይ አኢማዎች የሀቅና የባጢል በመባል በሁለት ከከፈሉ በኋላ የሀቅ ዑለሞች ቁርኣንና ተፍሲር ፣ሀዲስ ፊቅህ እንዲሁም ዐረበኛ የተማሩ መሆን አለባቸው ካሉ በኋላ እንዲህ አሉ "فإذا تقدم واحد في هذه العلوم، وكان أخذه إياها ممن علم تقدمه فيها، وكونه متبعا (للسلف) مجانبا للبدع حكم بإمامته، واستحق أن يؤخذ عنه ويرجع إليه ويعتمد عليه" «አንድ ሰው በእነዚህ የእውቀት ዘርፎች የተቀደመ {በደንብ የተማረ} ከሆነና የተማረባቸውም ዑለሞች የተቀደሙ አሊሞች መሆናቸው የታወቁ ከሆኑ ዑለሞች ከሆነ እርሱም ሰለፎችን የሚከተልና ከቢድዓህ የራቀ ከሆነ ኢማም በመሆኑ ላይ ይፈረድለታል{ኢማም የሚል ማእረግ ይሰጠዋል} እውቀትም ከእርሱ ሊወሰድ ፣(ልዩነት ሲፈጠር) ሊመለሱበትና ሊደገፉበት የተገባ ይሆናል።»📓ሪሳለቱ ሀርፍ ወሶውት 313 فاشترط للحكم بإمامته في الحق مجانبته للبدع እዚህ ላይ አቡ ነስር አንድ ሰው የአህሉሱንናህና የሀቅ #ኢማም_ለመሆን ከቢድዓ የራቀ መሆን መስፈርት እንደሆነ ገልፀዋል። قال البربهاري في شرح السنة [148] ولا يحل لرجل أن يقول: فلان صاحب سنة حتى يعلم منه أنه قد اجتمعت فيه خصال السنة، لا يقال له: صاحب سنة حتى تجتمع فيه السنة كلها. وقال عبد الله بن المبارك: أصل اثنين وسبعين هوى: أربعة أهواء، فمن هذه الأربعة الأهواء انشعبت [الاثنان] وسبعون هوى: القدرية، والمرجئة، والشيعة، والخوارج. ኢማም አል-በርበሃሪ እንዲህ ብለዋል «አንድ ሰው ከሌላኛው ሰው ላይ የሱንና ጉዳዮች የሰበሰበ መሆኑን ሳያውቅና ሳያረጋግጥ እገሌ የሱንናህ ሰው ነው ብሎ ሊናገር አይፈቀድለትም።ምክኒያቱም አንድ ሰው ሱንናህ በሙሉ በእርሱ ላይ ካልተሰበሰበች የሱንናህ ሰው አይባልምና ዐብሏህ ኢብኑል ሙባረክ እንዲህ ብለዋል «የ72ቱ ፊርቃዎች ስሜት መሰረታቸው አራት ነው።72ቱ ፊርቃዎች የተከፋፈሉት ከእነዚህ አራት የስሜት ባለቤት ቡድኖች ነው። እነሱም ቀደርያ ፣ሙርጂኣ ፣ሺዐህና ኸዋሪጅ ናቸው።» قال أبو جعفر الخليفي : فلا يشهد لأحد بأنه صاحب صاحب سنة حتى يبرأ من هذه الأهواء ، فكيف يجعل المتلبس بشيء من هذه الأهواء إماماً في السنة ؟! አቡ ጀዕፈር አል-ኹለይፊ እንዲህ አሉ «አንድ ሰው ከእነዚህ የስሜት ቡድኖች እራሱን እስከሚያጠራ ድረስ የሱንናህ ሰው ነው አይባልም ከተባለ እንዴት ነው በእነዚህ ቡድኖች ውስጥ ተዘፍቆ #የሱንና_ኢማም_ሊሆን_የሚችለው?» 📌 በእነዚህ ሁለት አጫጭር ፅሁፎች እንዳየነው አንድ ሰው ሰለፎችን የሚከተልና ከቢድዓህ የራቀ ካልሆነ ሙብተዲእ እንጅ የሱንናህ ሰው እንደማይባል ነው።ስለዚህ በኢርጃእና ኩፍር በሆነው የጀህምዮች ቢድዓ የወደቁ ብሎም ወደዛ የሚጣሩ የሆኑ ሰዎችን በፊቅህና በሀዲስ በተፍሲርና በዐረበኛ ጥልቅ እውቀት ስለነበራቸው ብቻ ኢማም ብላችሁ የምትጠሩ ሰዎች ልንጠነቀቅ ይገባል።ምክኒያቱም ይህ የሰለፎች አካሄድ አይደለምና 📓ከሸይኽ ዐብደሏህ አል-ኹለይፊ የዐረበኛ ፅሁፍ የተወሰደ ነው። قناة أهل الأثر https://t.me/athar4181
📌|አንድ ሰው ቢድዓን የራቀ ካልሆነ የአህሉሱንናህ መሪ{ኢማም} አይሆንም ምስጋና ሁሉ ለአላህ የተገባ ነው፤ የአላህ ሰላምና እዝነት በመልክተኛው ፣በቤተሰቦቻቸው ፣በባልደረቦቻቸውና በተወዳጃቸው ላይ ሁሉ ይሁን…ከዚህ በመቀጠል " فهذه الأقاويل التي وصفت: مذاهب أهل السنة والجماعة، والأثر، وأصحاب الروايات، وحملة العلم الذين أدركناهم وأخذنا عنهم الحديث وتعلمنا منهم السنن، وكانوا أئمة معروفين ثقات أهل صدق وأمانة يقتدى بهم ويؤخذ عنهم، ولم يكونوا أصحاب بدع ولا خلاف، ولا تخليط وهو قول أئمتهم وعلمائهم الذين كانوا قبلهم، فتمسكوا بذلك رحمكم الله، وتعلموه وعلموه وبالله التوفيق " [السُنَّة من مَسَائل حَرْب صـ ٦٢] ኢማም ሀርብ ኢብኑ ኢስማዒል አል-ኪርማኒ በዐቂዳ ጉዳይ የሰለፎችን ኢጅማዕ ከዘረዘሩ በኋላ እንዲህ አሉ «እነዚህ የገለፅኳቸው ንግግሮች የእነዚያ ሀዲስን ከነሱ የያዝንባቸውና ሱንናህንም የተማርንባቸው የአህሉሱንናህ ፣ የአሰር ሰዎች ፣ የሀዲስ ዘጋቢዎች እንዲሁም የኢልም ተሸካሚዎች መዝሃብ ነው።እነሱም ታዋቂ አኢማዎች{የሱንና መሪዎች} ፣ታማኝ፣ አማናን ጠባቂዎች ፣ እውነተኞች ሲሆኑ በእነሱ ሊከተሉባቸውና እውቀትም ከእነሱ ሊወሰድባቸው የሚገቡ ናቸው።እነሱም የልዩነት ፣ የቢድኣና (ሀቅና ባጢልን ሱንናህና ቢድዓን) የሚቀላቅሉ ሰዎች አልነበሩም።(ይህም አካሄድ የእነሱ ብቻ ሳይሆን) ከእነሱ በፊት የነበሩ ዑለሞቻቸውና አኢማዎቻቸው ንግግር ጭምር ነው።(ስለዚህ) አላህ ይዘንላችሁና ይህንን መዝሃብ አጥብቃችሀየ ያዙ፣ ተማሩትና አስተምሩትም።መገጠምም በአላህ ነው።» 📓አስ-ሱንናህ ሚን መሳኢሊ ሀርብ 62 ٨٧ ـ والدِّين إنّما هو: "كتاب الله [عزَّ وجلَّ] وآثارٌ، وسننٌ، ورِواياتٌ صِحاحٌ عن الثِّقات بالأخبارِ الصَّحيحة القوية المعروفة المشهورة. يرويها الثِّقة الأوَّل المعروف عن الثَّاني الثِّقة المعروف. يصدِّق بعضهم بعضًا، حتَّى ينتهي ذلك إلى النبي - صلى الله عليه وسلم -، أو أصحاب النبيِّ، أو التَّابعين، أو تابع التَّابعين، أو من بعدهم من الأئمة المعروفين المقتدى بهم، المُتمسِّكين بالسُّنة، والمتعلِّقين بالأثر، الذين لا يُعرفون ببدعة، ولا يُطعَن عليهم بكذبٍ، ولا يُرمَون بخلافٍ. وليسوا أصحاب قياسٍ ولا رأيٍ؛ لأن القياس في الدِّين باطلٌ، والرَّأي كذلك وأبطل منهُ." [السُنَّة من مَسَائل حَرْب صـ ٥٩] እንዲሁም ኢማም ሀርብ ዲን ከማን መያዝ እንዳለበት ሲገልፁ እንዲህ ብለዋል «ሀይማኖት(ዲን) ማለት የአላህ عزَّ وجلَّ መፅሃፍ ፣ የቀደምቶች ፋና ፣የረሱል ﷺ ሱንናህ ነው።እንዲህም ሶሂህ የሆኑ ዘገባዎች ፣ጠንካራ፣ እውቅና የተሰራጩ በሆኑ ዘገባዎች የመጀመሪያው ታዋቂና ታማኝ ዘጋቢ ከሁለተኛው ዘጋቢ የሰማው ሲሆኑ ከፊሉ የከፊሉን ዘገባ እያረጋገጠ እስከ ነብዩ ﷺ የደረሰ ፤ ወይም እስከ ነብዩ ﷺ ሶሃቦች ፤ወይም እስከ ታቢእዮች ወይም እስከ አትባዑ ታቢዒንና #ከእነሱ_በኋላ_የመጡ_ታዋቂ_ መከተያ አርኣያ የሆኑ እንዲሁም ሱንናህን አጥብቀው ያየዙ፣ በቀደምቶቻቸው ፋና የተንጠለጠሉ አኢማዎች ድረስ የደረሰ ዘገባ ነው።እነዚያ (አኢማዎች) በ#ቢድዓ_ያልታወቁ ፣በውሸታምነትና (ሰለፎችን) በመኻለፍ ያልተፈረጁ ፣ #የቂያስና_የረእይ¹_ሰዎች_ያልሆኑ_ናቸው።ምክኒያቱም በዲን ላይ ቂያስ ማድረግ (ባጢል) ከንቱና ብልሹ ነውና ረእይም ከከቂያስ የባሰ (ከንቱ\ብልሹ) ነው።» 📓አስ-ሱንናህ ሚን መሳኢሊ ሃርብ 59 فحصر الاقتداء بالأئمة الذين لا يعرفون ببدعة ، وإذا قلنا ( لا يعرفون ببدعة ) فإننا نعني البدعة الواضحة البينة ، لا ما يختلف الفقهاء في مشروعيته فيقول بعضهم ( بدعة ) والآخر ( مشروع ) ولا يكون هناك دليل بين في المسألة ሸይኽ ዐብደላህ አል-ኹለይፊ የኢማም ሀርብ ንግግር ላይ ተዕሊቅ እያደረጉ እንዲህ አሉ « ኢማም ሀርብ በአኢማዎች መከተልን በቢድዓ ያልታወቁ የሆኑ በማለት ገድቦታል፤ በቢድዓ ያልታወቁ ስንል ግልፅ የሆኑ ቢድዓዎችን ማለታችን ነው። በመደንገጉ ላይ ፉቅሃኦች(ኡለሞች) ከፊሉ ቢድኣ ነው ከፊሉ ደግሞ መሽሩዕ(በዲናችን የተደነገገ ነው) በማለት የተለያዩበትና በጉዳዩም ላይ ግልፅ የሆነ ማስረጃ የሌለበትን ጉዳይ አይደለም። 👉 ከዚህ የምንይዘው ቁም ነገር ቀደምት ሰለፎች ዲናቸውን የሚይዙት ጥርት ካሉ የሱንናህ ዐሊሞችና ቢድኣ የሌለባቸው ሰዎች ላይ ብቻ መሆኑን 👉 እንዲሁም አንድ ሰው የሱንናህ #ኢማም መከተያ አርኣያ የሚሆነው የሱንናህ ሰው ሲሆንና ቢድዓን ሲርቅ መሆኑን ነው። 🌹ኢማም ማለት የተፈለገበት በሱንናህ አርኣያ አድርገን የምንከተለው መሪ ነው ============ ¹ቂያስ ማለት ማመጣጠን(ማመሳሰል) ማለት ነው። ምክኒያታቸው ተመሳሳይነት ያላቸውን ጉዳዮች ተመሳሳይ ብይን መስጠት ማለት ነው። በአላህ ዲን ላይ ቂያስ አድርጎ አዳዲስ ነገራቶችን መፍጠር አይፈቀድም።ለመጀመሪያ ግዜ ቂያስ አድርጎ የጠመመ ሸይጧን ነው። እንዲህ አለ «እኔን ከእሳት ተፈጥሬ ከጭቃ ለተፈጠረ ልሰግድ አይገባም» ረእይ ማለት የራስ አመለካከት አስተያየት ማለት ነው።በእስልምና ላይ ረእይ የተወገዘ ነው። ዲን ከቁርኣን ከሀዲስ የሚያዝ እንጅ በራስ አስተያየት ደስ አለኝ ተብሎ የሚሰራ አይደለም ዐልይ ረዲየሏሁዐንሁ እንዲህ ብለዋል «ዲን በአስተያየት ቢሆን ኖሮ ኹፍ{ካልሲ} ከላይኛው ይልቅ ታችኛው መታበስ ነበረበት።» https://t.me/athar4181
درس متممة الآجرومية. باب المرفوعات من الأسماء بالأخ أبي مصعب يونس بن أبرا تعليق فضيلة الشيخ أبي أنس حفظه الله تعالى. ክፍል ( 5⃣5⃣ ) በወንድም አቡ ሙስዓብ ዩኑስ አበራ وفقه الله تعالى لما يحبه ويرضاه ደርሱን ለማገኘት👇👇👇 https://t.me/AbumusabYunuUs ላለቁ ደርሶች👇👇👇 https://t.me/durusyunus ዋነኛው መፍቲሄ በተለይ በዚህ ዘመን የፈተና መዓበል በበዛት ዘመን ፍቱን መድሃኒት ዒልም ላይ መበርታት ነው።
እስኪ ትንሽ ልበል ስለ ሙርጂኦቹ ለሙሽሪኮች ብለው ወንድም ጠሊወቹ ታሪክ ናቸው እኮ ባለ ሙሪዶቹ እስኪ ምን ይሻላል ወንድሞች ፍረዱ ይሄ ጀማል ያሲን ከነ ጉዳ ጉዱ ሱኒይ ሊባል ነው ወይ በፍትህ ፍረዱ ተው ይቅርባችሁ ኩፍርን አንጋላችሁ በሱና እረዱ ሙሽሪክን ሙስሊም ሲል ተው ብለው ሲመክሩት አሻፈረኝ ብሎ ሰፊ አፉን በመክፈት ሱኒዮችን አለ ኸዋሪጆች ናቸው የተክፊሮች ጫጩት እኔ የሚገርመኝ የተከታዮቹ አለማስተንተን አይሉትም እንዴ ግን ለምትናገረው መረጃ ስጠን ሙሽሪክን ሙስሊም ነው እያለ እየሰሙ ከስሩ ቁጭ ብለው ጭራሽ እንዳልሰሙ ሲበዛ ገረሙኝ እሱ ጋራ ሁነው ሱኒዮችን ሲያሙ ዝም ብየ ሳስበው በጣም ይገርመኛል ከመገረም አልፎ በጣም ይሰማኛል ሙሽሪክን ሙሽሪክ ነው ብለን ስላልናቸው ሙሽሪክን ሙስሊም አትበሉ ብለን ብንመክራቸው ኸዋሪጅ ተክፊሪ ሆነብን መልሳቸው ሌላ ምን ይባላል ጀሊሉ ይምራቸው ለሙሽሪኮች ሲሆን አሉ ጃሂል ናቸው ጃሂልም ባይሆኑ ተዕዊልም አላቸው አሉን እኒህ ካሉ ደግሞ ሙስሊም ነው ስማቸው በስተመጨረሻ ሙስሊም አታክፍሩ ሆነ እኮ መልሳቸው ለኛ ሲሆን ግና ያወጡት ቃኢዳ ወዴት ጠፋባቸው ማንኛውም አካል በአላህ ካጋራ ሙሽሪክ ናቸው ስላል ቁርአን ሀዲስን ከሰለፎች ጋራ ብንጠቅስ እንኳ አብረን ኸዋሪጅ ተክፊሪይ ይሉናል ያሉትን እስካላልን እንደነሱ አባባል ሹብሃ ቢኖረን ተዕዊል ቢኖርብን ለኛ አያዝኑልም ሁጃም ባይቆምብን እኛ እሱ ዘንድ ተክፊሪ ከመባል ምንም ቅሮት የለን ነገር ግን ያሉትንም ቢሉን እነሱ ስላሉ ተክሮች አንሆን ሙሽሪክን ለማስለም ያን ሁላ እየጣሩ ወደኛ ሲዞሩ ኡዝር የለም ብለው በጣሙን ተኩራሩ በኛ እየጨከኑ ለሙሽሪኮች ሆኑ በጣም የሚራሩ ስማ ግን ያ ሙርጂዕ ሌላም ስም አውጣልኝ ሙሽሪክን ማክፈሬ ተክፊሪ ካስባለኝ ሰውም ጂኒውም ይመስክር እኔ ተክፊሪ ነኝ ✍أخوكم أبو فوزان بن علي الحبشي 👉ቻናሉን ሼር & ጆይን እያላቹ👇👇 👉🔴https://t.me/ibnu_ali_1234 ♡ㅤ ❍ㅤ ⎙ㅤ ⌲ ˡᶦᵏᵉ ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ ˢᵃᵛᵉ ˢʰᵃʳᵉ
📌፨ ሶላት በተወ ሠው ላይ የታላላቅ ሠለፎች አቋም 1). ኢብኑ ዐባስ (ረ.ዐ) እንዲህ ብሏል ፦ " ሶላት የተወ ሠው በርግጥ ክዷል፡፡" • قال ابن عباس رضي الله عنه : من ترك الصلاة فقد كفر . 📓 تعظيم قدر الصلاة ( ٩٣٩ ). 📚ተዕዚም ቀድረ ሶላህ፡939 2). አዩብ አስሲኽቲያኒ ረሂመሁሏህ እንዲህ ብሏል ፦ " ሶላትን መተው ክህደት ነው፡፡ በዚህ ላይ ልዩነት የለም፡፡ " • قال أيوب السختياني رحمه الله : ترك الصلاة كفر لا يختلف فيه . 📓 تعظيم قدر الصلاة ( ٩٢٥ / ٢ ). 📚ተዕዚም ቀድረ ሶላህ: 2/925 3). ዓሊይ ቢን አቢ ጧሊብ ረዲየሏሁ ዐንሁ እንዲህ ብሏል • قال علي بن أبي طالب رضي الله عنه : ሶላት ያልሰገ እሱ ካፊር ነው፡፡" «من لم يصلِّ فهو كافر» . 📓 كتاب السنة | لأبي بكر الخلال ( ٦٥٦/١ ). 📚ኪታቡ ሡናህ ሊልኸላል (1/656) 4). ኢብኑ መሥዑድ ረዲየሏሁ ዐንሁ እንዲህ ብሏል ፦ • قال ابن مسعود رضي الله عنه : " ሶላት መተው ክህደት ነው፡፡" እንዲህም አለ " ሶላት ያልሰገደ ዲን የለውም፡፡" «ترك الصلاة كفر» وقال : «من لم يصلِّ فلا دين له». 📓 كتاب السنة | لأبي بكر الخلال ( ٦٥٤/١ ). 📚ኪታቡ ሡናህ ሊልኸላል (1/654) 5). ዑመር ቢን አልኸጧብ ረዲየሏሁ ዐንሁ እንዲህ ብሏል ፦ • قال عمر بن الخطاب رضي الله عنه : "ሶላትን ያጠፋት ሠው ከኢሥላም ድርሻ የለውም፡፡ " «لا حظ في الإسلام لمن أضاع الصلاة». 📓 كتاب السنة | لأبي بكر الخلال ( ٦٥٢/١ ). 📚ኪታቡ ሡናህ ሊልኸላል (1/652) © ناموس بن محمد الأثري @aqida44 👉ቻናሉን ሼር & ጆይን እያላቹ👇👇 👉🔴https://t.me/ibnu_ali_1234 ♡ㅤ ❍ㅤ ⎙ㅤ ⌲ ˡᶦᵏᵉ ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ ˢᵃᵛᵉ ˢʰᵃʳᵉ
без подписи
🔗አቡ ሙሀመድ ሙሀመድ ሰኢድ አላህ ይምራው እና ምን እደሚል አድምጡትማ ወንድሞች 💫 👉ወሏሂ እኔ የምመክራችሁ ነገር ቢኖር የሀቅ ሰው ሁኑ ለሰው አትወግኑ መረጃ ከመጣ ቡኋ ወደ ኋላ አትበሉ 🖇 ✍ ተመልከቱ አለ የኡለሞች ወረዕ ሁጃ የደረሰውን እንኳን አያከፍሩም አላህን በጣም ስለሚፈሩ ይለናል 🗂 ወሏሂ ለምትናገሩት ንግግር ቦታ ስጡት ዝም ብላችሁ አንድን ሰው ስለ ጠላችሁት ብቻ የመጣላችሁን አትናገሩ ። ➢"" ሁጃ አድርሰው ካላከፈሩ ታዲያ ምኑ ላይ ነው አላህ ፈሪነታቸው ። 📮 እረ ተው ሙሽሪክን ያላከፈረ ሙሽሪክ አደለም እንዴ ኡለማ ናቸው ብለህ የምታምንባቸውን ኡለሞች አታሰድብ ሙሽሪክ ሁጃ ካደረሱ ለምንድን ነው የማያከፍሩት እ አላህን ስለ ሚፈሩ ነው እንዴ አይብ ነው 🔍 من لم يكفر المشركين وشك في كفرهم أو صحح مذهبهم 💯 ✍أخوكم أبو فوزان بن علي الحبشي 👉ቻናሉን ሼር & ጆይን እያላቹ👇👇 👉🔴https://t.me/ibnu_ali_1234 ♡ㅤ ❍ㅤ ⎙ㅤ ⌲ ˡᶦᵏᵉ ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ ˢᵃᵛᵉ ˢʰᵃʳᵉ
🔗ተንቢህ 💫 ✍በውስጥ መስመር እየገባችሁ ለምንድን ነው ከነ አቡ ኒብራስ ጋር አንድ የማትሆኑት ሰለፍይ ወንድማችሁ እኮ ነው እያላችሁ የምትሉኝ እህት ወንድሞች አላህን ፍሩ🔗 👉 ከሱ ጋር ያጣላን ዲን እንጂ ዱንያ አደለም ደግሞ ለምን ተሳሳተም አላልንም ይቶብት ነው ያልነው ከቶበት ቡኋላ አንድነቱ ይመጣል አለዚያ الحق أحق أن يتبع ✍أخوكم أبو فوزان بن علي الحبشي 👉ቻናሉን ሼር & ጆይን እያላቹ👇👇 👉🔴https://t.me/ibnu_ali_1234 ♡ㅤ ❍ㅤ ⎙ㅤ ⌲ ˡᶦᵏᵉ ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ ˢᵃᵛᵉ ˢʰᵃʳᵉ
የግጥሙ ርዕስ በርቱ ሰለፍዮች የተውሂድ አርበኞች ጀግና ሰለፍዮች የቢድአ ጠላት የሀቅ ዘበኞች ሽርክን አንኮታኳች ተውሂድን አንጋሾች ለሙብተደኦች ፀር የሱና ድምቀቶች ዛሬ ጧሊበል ኢልም የነገ ሙፍቲወች ብዙ እንጠብቃለን በርቱ የኛ ጀግኖች ውድ ሰለፍዮች ልጓማ ያላችሁ ገነቴ እና ጃማ ለሚም አልፋችሁ በማሻም በጊንባም የትሆም የሆናችሁ የሙርጂዕን መንጋ የገነበራችሁ በያላችሁበት ጀሊሉ ይርዳችሁ አላህ በእዝነት አይኑ ምን ግዜም ይያችሁ በእውቀት ላይ እውቀት ይጨምርላችሁ በሀቅ በሱና በተውሂድ ያፅናችሁ ሱናን ለሚወዱት ሰበብም ያድርጋችሁ አላህ መጨረሻችሁን ያሳምርላችሁ እኔ ለአላህ ብየ በጣም ነው እምወዳችሁ ✍أخوكم أبو فوزان بن علي الحبشي 👉ቻናሉን ሼር & ጆይን እያላቹ👇👇 👉🔴https://t.me/ibnu_ali_1234 ♡ㅤ ❍ㅤ ⎙ㅤ ⌲ ˡᶦᵏᵉ ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ ˢᵃᵛᵉ ˢʰᵃʳᵉ
Channel photo updated
✍ الحمد لله الذي بنعمته تتم الصالحات 🥀 የአላህ ሱብሃነሁ ወተአላ ፍቃድ ሁኖ በሰላም ከሉጓማ ወንድሞቻችን ጋር ተገናኝተናል 👉 አቤት ለአላህ ብላችሁ እንዴት የወንድሞችችንን ፊት ማየት ያስደስታል 💯 💫 ወላሂ ወንድማማችነት ማለት ቀላል አደለም ወንድሞቼ እንደውም የሸይኹል ኢስላምን ንግግር አስታወስኩ 🔗 قال شيخ الإسلام ابن تيمية :– مثل الأخوة في الله كمثل اليد والعين إذا دمعت العين مسحت اليد دمعها وإذا تألمت اليد بكت العين لأجلها . (مجموع الفتاوى ٨/٢٠٣ ) 🖇 ሸይፀኹል ኢስላም ኢብኑ ተይሚያ እንዲህ ይላሉ : – 🥀 ለአላህ ብሎ ወንድማማችነት ብሎ ማለት ምሳሌው እጅ እና አይን ማለት ነው አይን ባለቀሰች ግዜ እጅ የአይንን እምባ ታብሳለች እንደዚሁም ደግሞ እጅ በታመመች ግዜ ለእጅ መታመም አይን ታለቅሳለች 💯 👉 ምንጭ 📚 መጅሙኡል ፈታዋ ( 8/203) ✍أخوكم أبو فوزان بن علي الحبشي 👉ቻናሉን ሼር & ጆይን እያላቹ👇👇 👉🔴https://t.me/ibnu_ali_1234 ♡ㅤ ❍ㅤ ⎙ㅤ ⌲ ˡᶦᵏᵉ ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ ˢᵃᵛᵉ ˢʰᵃʳᵉ