أختي المسلمة
СтатистикаDear Muslim Sister 🌙 "ለሙስሊም እህቶች መንፈሳዊ ስንቅ፣ የህይወት ምክር እና የእውቀት ማከማቻ። አንቺ የአላህ ውድ ባሪያ ነሽ፤ ክብርሽን እወቂ!" 📌 ቻናላችንን ይቀላቀሉ፦ https://t.me/dearmuslimsister
- Последний пост
- 14 авг.
- Последнее чтение
- 13 авг.
- Постов за неделю
- 2
- Всего постов
- 26
- Тип
- открытый
- Язык
- ti
- В каталоге с
- 13 авг.
- 1/24сутки в ленте
- 85
- 1/48двое суток
- 97
- 1/72трое суток
- 105
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
без подписи
без подписи
📌ለደረቀችው ልቤ! 🎙በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው የቀጥታ ስርጭት ተጀመረ! 👇👇 https://t.me/Sle_qelbachn1?livestream=4b7952a17ac57f8cf5
📌ለደረቀችው ልቤ! 🎙በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው የቀጥታ ስርጭት ተጀመረ! 👇👇 https://t.me/Sle_qelbachn1?livestream=4b7952a17ac57f8cf5
የደርስ ሰዓታችን 🌷🌷ተ 🌷🌷 ጀ 🌷🌷 መ 🌷🌷 ረ 🌷🌷 ገ 🌷🌷 ባ 🌷🌷 ገ 🌷 🌷 ባ 🌷🌷በ 🌷🌷ሉ https://t.me/Duru_al_muimin_Menhaj_Aselefiy
አሰላሙ አለይኩም አህባቢ እስኪ ይችን ቻናል ጆይን በሏት ኢስላሚክ ነው ብትጠቀሙ እንጂ አትጎዱም። ጆይን ላላቹልኝ አላህ በዱንያም በአኼራም ያስደስታቹ🥹🥰 Join👇👇 https://t.me/+V9fsOtlx2-A3MzM0
без подписи
ኢማጅን በአላህ.. በቢሊዮን የሚቆጠሩ ሰዎች ባሉበት አስፈሪ ምድር ላይ፣ መላእክት የአንተን ስም ጠርተው "የእገሌ ልጅ እገሌ ሆይ! ነቢዩ ﷺ ይፈልጉሃል" ተብለህ... 🥹🤍 ..ወደ እርሳቸው ስትቀርብ ፈገግ ብለው፦ "በዱንያ እያለህ በእኔ ላይ #ሰለዋት ታበዛ እንደነበር ስምህ ይደርሰኝ ነበር" ሲሉህ በልብህ የሚሰማው እፎይታና ደስታ; اللهم صل وسلم وبارك على سيدنا محمد وعلى آله وصحبه أجمعين 🍂 ከ ቁርአን አያህ... Share & Join: @Ke_quran_ayah
የደርስ ሰዓታችን 🌷🌷ተ 🌷🌷 ጀ 🌷🌷 መ 🌷🌷 ረ 🌷🌷 ገ 🌷🌷 ባ 🌷🌷 ገ 🌷 🌷 ባ 🌷🌷በ 🌷🌷ሉ https://t.me/Duru_al_muimin_Menhaj_Aselefiy
https://t.me/Quran_post18
~ Ѕмιℓє ιѕ ѕυииαн 😊 አንድ ገጠሬ ብር የያዘች ቦርሳ 👜 ሰርቆ ሊሰግድ መስጂድ ገባ... ስሙም ሙሳ ይባል ነበር አሉ፣ ኢማሙ ሲያሰግድ ይህን አንቀፅ ቀራ.. «وماتلك بيمينك ياموسى» «ሙሳ ሆይ! ይቺ በቀኝ እጅህ ያለችው ምንድን ናት» ገጠሬውም :- " በጌታዬ ይሁንብኝ አንተ ሰው ጠንቋይ ነህ " 🙆🏻 ብሎ ቦርሳውን ወርውሮ 🏃🏻♂💨 Αℓℓαн Αℓℓαн ... 😂🤣 𝓵𝓮𝔂𝓵𝓪 𐚁
🚨 6,000 ብር የሽልማት ቻሌንጅ ! አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱህ ለTihad Moh Official ተከታታዮች! 🕋✨ ቻናላችንን ይበልጥ ለማሳደግ እና እናንተንም ለማበረታታት ያዘጋጀነው የመጋበዝ(invite) ውድድር በቅርቡ ይጀምራል! ውድድሩ ከመጀመሩ በፊት ግን የራሳችሁን መወዳደሪያ ሊንክ(link) ይዛችሁ እንድትዘጋጁ የምዝገባ ጊዜ ከፍተናል። ሽልማቶቹ🎓 🥇1 ኛ ለወጣ = 3000 ብር 🥈2 ኛ ለወጣ = 2000 ብር 🥉3 ኛ ለወጣ = 1000 ብር 🏃♂️ ለመመዝገብ አሁኑኑ ከታች ባለው የተጠቃሚ ስም (Username) ላይ ሙሉ ስምዎን በመላክ፣ ሰዎችን ለመጋበዝ የሚጠቀሙበትን የግል መለያ ሊንክ (Private Link) ቀድመው ይውሰዱ፦ ✈️ @Ousman_M ✈️ @Seya_0 🗓 የምዝገባ ጊዜ፦ ምዝገባው እና ሊንክ ለመዉሰድ የሚቆየው ከዛሬ ጀምሮ ለ 3 ቀናት ብቻ ነው። ውድድሩ በይፋ የሚጀምርበትን እና ሰዎችን ማስገባት የምትጀምሩበትን ቀን ሊንኩን ስትወስዱ እናሳውቃችኋለን። ቀድመው ይመዝገቡ ሊንክ ይውሰዱ እና ለውድድሩ ይዘጋጁ! መልካም ዕድል! ✔ t.me/Tihadmoh t.me/Tihadmoh
~ °°° ⢀⢀⢀⢀⢀⢀⢀⢀⢀⢀⢀⢀⢀⢀⢀⢀⢠⣶⣦⣀ ⢀⢀⢀⢀⢀⢀⢀⢀⢀⢀⢀⢀⢀⢀⢀⢀⣾⣿⣿⣿⣷⡄ ⢀⢀⢀⢀⢀⢀⢀⢀⢀⢀⢀⢀⢀⢀⢀⢀⢻⣿⣿⣿⡿ ⢀⢀⢀⢀⢀⢀⢀⢸⢀⢀⢀⢀⢀⢀⣠⡶⠿⠛⠛⠉⠁ ⢀⢀⢀⢀⢀⢀⢀⢸⡆⢀⢀⢀⡴⠚⠉ ⢀⢀⢀⢀⢀⢀⢀⠈⡇⢀⢠⣿⣿⣷⣶⣶⣶⣶⣶⣶⣤⣤⣤⣤⡄ ⢀⢀⢀⢀⢀⢀⢀⢀⣷⢀⠉⠉⠉⠙⠛⠛⠛⠛⢛⣿⣿⣿⣿⣿⠃ ⢀⢀⢀⢀⢀⢀⢀⢀⣿⡀⢀⢀⢀⢀⣀⣴⠶⠟⠋⠉ ⢸⣆⣀⣀⣀⣤⣶⡞⠈⣇⢀⢀⡴⠟⠉ ⠸⠿⠿⠿⠿⠟⠛⠁⢀⢻⣆⣾⡀ ⢀⢀⢀ﷺ⢀⢀⢀⢀⢀⠻⣿⣿⣦⡀ ⢀⢀⢀⢀⢀⢀⢀⢀⢀⢀⢀⠙⠿⣿⣿ ⢀⢀⢀⢀⢀⢀⢀⢀⢀⢀⢀⢀⢀⠈ إِنَّ اللَّهَ وَمَلَائِكَتَهُ يُصَلُّونَ عَلَى النَّبِيِّ ۚ يَا أَيُّهَا الَّذِينَ آمَنُوا صَلُّوا عَلَيْهِ وَسَلِّمُوا تَسْلِيمًا { الأحزاب_ 33:56 } ከተቀመጥኩበት የኔነቴ ደጃፍ አንቱን ሽቼ ጉዞ ገባሁ...ልቤን ተሽክሜ ወደ ፍቅር እቅፎ እየዳህኩኝ ማዝገም ጀመርኩ...ውዳሴዬ ከልቤ በኩል ይሰማል። በናፍቆትና ስስት ሩሄ ታጥና ወዳንቱ አዘግማለሁ.. ነፍሴ ለፍቅሮ ስንዝር ስትቀርብ ህያው እየሆነች ትሄዳለች... መራቅ ሞቷ ነው። ለአንቱ የተፃፉ.. ስለአንቱ የተመደሁ.. ወዳንቱ የተደረጉ የፍቅር ሪህላዎች ሁሉ ፣ የአንቱን ታላቅነት መግለፅ ተስኗቸው...♡ ♡ ♡ 📿 اللَّهُمَّ صَلِّ عَلَى مُحَمَّدٍ حَاءِ الرَّحْمَةِ وَمِيمَيِّ المُلْكِ، وَدَالِ الدَّوَامِ السَّيِّدِ الْكَامِلِ الْفَاتِحِ الخَاتِمِ، عَدَدَ مَا فِى عِلْمِكَ كائِنٌ، أوْ قَدْ كَانَ، كُلَّمَا ذَكَرَكَ وَذَكَرَهُ الذَّاكِرُونَ، وكُلَّمَا غَفَلَ عَنْ ذِكْرِكَ وَذِكْرِهِ الْغافِلُونَ، ╭┈─────── ೄ🌹ྀ࿐ ˊˎ- ╰┈ በሰለዋት የደመቀና የተባረከ ቀን ይሁንልን ! 💐
ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፡‐ “እድለቢስ ማለት እኔ እሱ ዘንድ ተወስቼ በኔ ላይ ሰለዋት ያላወረደ ነው።” ቲርሚዚ ሶሂህ ብለውታል: 3546 اللهم صل وسلم وبارك على نبينا محمد وعلى آله وصحبه أجمعين❤️ صلوا على النبي ﷺ
~ አንድ ግዜ ሠይዲና ዐብደላህ ቢን ረዋሀ ሲያለቅሱ ባለቤታቸውም አብራ አለቀሰች.. ❝ ለምን ታለቅሻለሽ ?❞ አሏት እርሷም: ❝ አንተ ስታለቅስ አይቼ እኔም አለቀስኩ❞ አለች። አሏህ ለቤተሠብ ኸይር ሲሻ... ሙሀባን በእዝነት አስመስሎ ወደ ልቦቻቸው ይከታል። ❝ ከእናንተ መሀል የተሻለ ሠው ማለት ለቤተሠቡ መልካም የሆነ ሠው ነው❞ አሉ ሠይደል-ዉጁድ ﷺ 🫠 📿 اللهم صلِ وسلم على نبينآ محمد ❥ 🍂... 𝓵𝓮𝔂𝓵𝓪 𐚁
በእስራኤል መንግስት ድጋፍ የተደራጁ ጽንፈኛ ሰፋሪዎች የፍልስጤማውያንን መንደር በኃይል ሰብረው በመግባት ቤቶቻቸውን በእሳት ያነዳሉ። ምንም ያልታጠቁ በሰላም የሚኖሩ ምስኪን ዜጎችን ተወልደው ካደጉበት እና አባቶቻቸው ከኖሩበት ቀዬ በጉልበት ያፈናቅላሉ። ይህ ግፍ እና የሰብዓዊ መብት ጥሰት በየዕለቱ ሲፈፀም ብዙዎች በዝምታ ያልፉታል የፍልስጤም ምድር ግን ሁሌም ለግፍ እጅ የማይሰጡ ጀግኖችን ማፍራቷን አላቆመችም። ይህንን የዓይን ላይ በደል ዝም ብሎ ቆሞ መመልከት የተሳነው ፅናት እና ወኔ የተላበሰው ፂሙ ደረቱ ላይ ያረፈው ብርቱ ወጣት ሸይኽ ፋሩቅ ታሪክ የማይረሳው ጀግንነት ፈፀመ። በባዶ እጁ በልበ ሙሉነት ወደ ታጠቁት የእስራኤል ወታደሮች ተጠጋ። በውስጡ ባለው የነፃነት እና የፍትህ እሳት ታግዞ ያለምንም ፍርሃት የወታደሩን መሳሪያ በጉልበት መንትፎ ወሰደ። ጠላት በራሱ መሳሪያ ሊያጠቃው ሲመጣ እርሱ ግን የጠላትን መሳሪያ ቀምቶ መፋለምን መረጠ። መሳሪያውን ከተቆጣጠረ በኋላ ወደ ኋላ አላለም ወደፊት በመገስገስ እና በድፍረት በመፋለም ሁለት የታጠቁ የወራሪ ኃይል ወታደሮችን ገድሎ በመጨረሻም እርሱ የጀግና ሞት ሞቶ ሸሂድ ሆኗል። ይህ ድርጊቱ ወራሪውን ኃይል በድንጋጤ ከማርበድበዱም በላይ ዓለምን ጉድ ያሰኘ ክስተት ሆኗል። በህይወት እያለ ጠላትን የተፋለመው ሸይኽ ፋሩቅ በሞቱ ደግሞ የዓለምን ትኩረት ወደ ፍልስጤማውያን የማይበገር ትግል ስቧል። ይህ የሸይኽ ፋሩቅ ታሪክ የአንድ ግለሰብ ድርጊት ብቻ አይደለም ይልቁንም የሙሉ ፍልስጤማውያን የማይበገር ስነ-ልቦና መገለጫ ነው። እውነተኛ ፅናት፣ ጀግንነት፣ ወንዳወንድነት እና ለሀገርና ለማንነት መስዋዕት መሆን ያለው ሌላ ቦታ ሳይሆን እዛው ድፍን ፍልስጤማውያን ዘንድ መሆኑን በተግባር ያረጋገጠ ነው። ወራሪው ኃይል ምንም ያህል ቢታጠቅም የፍልስጤማውያንን ልብ ሊሰብረው አልቻለም። የፍልስጤም ማህፀን ዛሬም እንደ ሸይኽ ፋሩቅ ያሉ ከውርደት ይልቅ ክብርን፣ ከማጎንበስ ይልቅ ሸሂድ መሆንን የሚመርጡ ጀግኖችን መፍጠሩን ቀጥሏል። ሞት የክብር መንገድ በሆነባት ምድር፣ ጀግንነት መቼም አይሞትም‼ 🇵🇸
без подписи
🫴እናት ለልጆቿ የመጀመሪያ ትምህርት ቤት ናት ሲባል እንዲሁ ይመስልሻል❓ ከእውቀቷ ጋር ነው ትምህርት ቤት ውስጥ ብዙ ነገር ይቀሰም የለ‼️ አንችም ብዙ ነገር እንድቀስሙብሽ እውቀትን መፈለግ አለብሽ🫰🏻🫰🏻
በጣም የምንወዳቸውና የህይወታችን አካል ያደረግናቸው ሰዎች መሃል ክፍተት ሲፈጠር ማየት በህይወት ውስጥ ከሚያጋጥሙ እጅግ ልብ ሰባሪ ነገሮች አንዱ ነው ይህ መራራቅ አብዛኛውን ጊዜ የሚጀምረው በታላቅ ጠብ ወይም በከባድ ግጭት ሳይሆን በትንንሽ የዝምታ ጠብታዎች ነው።
ቢስሚላህ አሠላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካት 📢 ታላቅ የትምህርት ጥሪ እና የበረከት ብስራት! 📢 ውድ የ✨ ዳሩ አል-ሙእሚን [دارو المؤمن] ✨ ቻናል ተከታታዮችና ገና ላልተቀላቀላችሁ እንደምን ሰነበታችሁ? ትክክለኛውን የእስልምና አቂዳ ከመሰረቱ መማር ለእያንዳንዱ ሙስሊም አስፈላጊና ቀዳሚ ተግባር ነው። በመሆኑም በቻናላችን ለጀማሪዎች የቀረበ አዲስ የአቂዳ ኪታብ ትምህርት በቅርብ ቀን ለመጀመር ዝግጅታችንን አጠናቀናል! 📚 የኪታቡ ስም: «ኩዝ አቂደተክ» (خذ عقيدتك) 🎙 አስተማሪ: ኡስታዝ ኢብኑ ሙደሲር ابن مدسير حفيظ الله 🗓 የሚጀመርበት ቀን ነገ ማክሰኞ ከምሽቱ 3: 00 ሰአት በኢትዮ በሳኡዲ 9: 00 ሰአት በኢማራት 10:00 ሰአት 🎯 ለማን የተዘጋጀ: ለወንዶችም ሆነ ለሴቶች ጀማሪዎች በሙሉ 📌 ከእርስዎ የሚጠበቀው: ቁርኣን ማንበብ መቻል ብቻ 🎁 የኮርሱ ክፍያ: በነፃ! 💥 ለምን ይህን ትምህርት መከታተል ያስፈልጋል? መሰረታዊ እውቀት: ስለ አላህና ስለ እምነታችን መሰረታዊ ጉዳዮችን ለመገንዘብ ይረዳል። ለጀማሪዎች የተመቸ: ምንም የከበደ ቅድመ እውቀት ሳይጠይቅ በቀላሉ የሚገባ አቀራረብ አለው። ቀጥተኛ መንገድ: ከቁርኣንና ከሐዲስ የተወሰደውን የሰለፎች መንገድ ለመከተል ቁልፍ ነው:: 💡 እርሶ ምን ማድረግ ይጠበቅብዎታል? ቻናሉን ፒን (Pin) በማድረግ ይከታተሉ፤ እንዲሁም ይህ ትምህርት ለብዙዎች እንዲደርስ ለወዳጅ ዘመድዎ ሼር በማድረግ የዚህ አጅር ተካፋይ ይሁኑ! 🔗 የትምህርቱ ማስተላለፊያ ሊንክ: https://t.me/Duru_al_muimin_Menhaj_Aselefiy