tgindex
الحق ضالة المؤمن وإذا وجدها في أي مكان فهو أحق بها🔰

الحق ضالة المؤمن وإذا وجدها في أي مكان فهو أحق بها🔰

Статистика

ይህ ቻናል በአሏህ ፊቃድ ሀቅ በሀቅነቱ የሚገለፅበት፣ባጢል በባጢሊነቱ የሚወገዝበት ማንም ይሁን ማን፣ የሰለፊዮች ደዕዋና ደርስ የሚለቀቅበት ነው እንሻአሏህ።

Последний пост
15 авг.
Последнее чтение
15 авг.
Постов за неделю
9
Всего постов
48
Тип
открытый
Язык
ti
В каталоге с
13 авг.
Подписчики
291
−1 за 2 дн.
Сутки
0
0,00%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
13
40 постов
Вовлечённость
4,5%
к подписчикам
Постов в день
1,3
всего 48
Упоминаний
0
каналов
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
4
1/48двое суток
4
1/72трое суток
4

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • без подписи

  • без подписи

  • 15 авг.5из NasihaLishebab

    ሰለፎች ቀደምቶች እንዲህ ነበሩ… ——— በቢድዐህ ባለ ቤቶች ላይ የነበራቸው ጥንካሬ!! قال ابن بطة -رحمه الله - في الإبانة ص ٢٦٢ (ولا تشاور أحداً من أهل البدع في دينك، ولا ترافقه في سفرك، وإن أمكنك أن لا تقربه في جوارك. ومن السنة مجانبة كل من اعتقد شيئاً مما ذكرناه - أي من البدع - وهجرانه والمقت له، وهجران مَنْ والاه ونصره وذبَّ عنه وصاحبه وإنْ كان الفاعل لذلك يظهر السنة!) ታላቁ ኢማም 387 ዓ.ሂ ላይ የሞቱት አቢ ዐብደላህ ዑበይዲላህ ቢን ሙሀመድ ኢብኑ በጠህ አል-ዑክበሪይ (ረሂመሁላህ) እንዲህ አሉ:- “ከቢድዐህ ባለቤት የሆነን አንድም ሰው በዲንህ ጉዳይ አታወያይ!። በጉዞህ ላይም ጓደኛ አታድርገው፣ ከተመቻቸልህም በጉርብትና አትጠጋው። ከሱንናው የሚታወቀው ቢድዐን እምነት አድርጎ ከያዘ አካል መራቁ ነው። እሱንም በማኩረፍ መቅጣቱ ነው። ይልቁንም እርሱን የሚወዳጅን፣ የሚረዳንና ለእርሱም ጥብቅና የሚቆምን፣ እንዲሁም ባል ደረባ አድርጎ የሚይዝን መራቅ ነው። ይህን የሚያደርገው አካል ሱናን የሚያንፀባርቅ አካል ቢሆን እንኳ።” [አል-ኢባና 262] ✍🏻ኢብን ሽፋ (t.me/ibnshifa) https://t.me/Abu_Umer1 https://t.me/Abu_Umer1

  • 15 авг.5из NasihaLishebab

    ✨ የዕውቀት (ኢልም) እውነተኛ ምስጢር ✨ ​«ኢልም የሚገኘው በጠንካራ ሂፍዝ ወይም በላቀ ማስተዋል ችሎታ አይደለም፤ ኢልምማ — ከአላህ ጋር በምትኗኗርበት እውነተኝነት (አስ-ሲድቁ መዐላህ) የሚገኝ የልብ ብርሃን ነው!» https://t.me/Abu_Umer1

  • 15 авг.4из dururulkutub

    حكم الاحتفال بالمولد

  • 14 авг.121из Abumuseab

    🔷የሴቶች ሚና ሸይኽ አህመድ ብን የህያ አንነጅሚ - ረሂመሁሏሁ - እንዲህ አሉ :- "ሴት የፈለገው (የዶክትሬት ፣ የማስተርስ ...) የብቃት ሰርተፊኬት  ቢኖራት ፤ ወንድ ልጅ ሴት ልጅ ከሌላት  ሂዎት ለእርሷ በፍጹም ጣፋጭ አይሆንም። አንዲት ሴት ትምህርቷን ጨርሳ ከፍተኛ የብቃት ሰርተፊኬት  ካገኘች በኋላ 'የብቃት ሰርተፊኬቶቸን በሙሉ ውሰዱና  የማጫውተው ህጻን ስጡኝ' ብላ እንደተናገረች ሰምቻለሁ :- ሴቶችን አሏህ ብቃት ያላቸው አሳዳጊ እናቶች አድርጎ ነው የፈጠራቸው። አንዲት ሴት ከዚህ ሚና ብትለይና ብትተወው ጊዜ ካለፈና ወጣትነት ከጠፋ በኋላ ጸጸት ውስጥ ትገባለች ፤ ወደዚያም ትጓጓለች።" فالله المستعان تأسيس الأحكام (ج ٢ ص ٣١٢) https://t.me/alateriqilhaq كن على بصيرة

  • 🚫 በመውሊድ ዙሪያ የሚነሱ 33 ብዥታዎች እና መልሶቻቸው። ✍ ሸይኽ ዩሱፍ አሕመድ ሐፊዞሁሏህ የተዘጋጀ 🔻መውሊድን ሐይማኖታዊ በዓል አድርገው ለማክበር የሚጠቅሷቸው ማስረጃዎች፤ 🔻ከቁርኣን፣ ከሀዲስ፣ ከሶሓቦች እና ከዑለሞች ንግግር የተውጣጡ መልሶች፤ 🔻ሁሉም ሰው ሊያውቃቸው የሚገቡ ብዥታዎች እና መልሶቻቸውን ያካተተ፤ — ስንት ሐቁን ያላገኘ መልካም አሳቢ አለ!! — ሼር በማድረግ የአጅሩ ተካፋይ እንሁን‼️ አላህ አንብበው ከሚጠቀሙት ያድርገን‼️ የባህር ዳር አህለሱና መሻይኾች ገፅ || #የመገናኛው_ግሩፕ፦ t.me/Multeqa_Ahlissuneh t.me/Multeqa_Ahlissuneh

  • 13 авг.16из Abumuseab

    📢ዳዕዋ ዳዕዋ ዳዕዋ‼️ 🔰በአይነቱ ለየት ያለ ሳምንታውይ የዳዕዋ ፕሮግራም ዝግጅታችን ቀጥሏል እነሆ በድጋሜ ዛሬ ሀሙስ ኸሚስ ቢኢዝኒላህ  ደማቅ ምሽት ስለሚኖራን የሀራና አካባቢዋ ወጣቶች በሙሉ ተጋብዛችኋል በተባለው ምሽትና ሰአት 🕐 በመገኛት የዳዕዋው ተካፋይና ተቋዳሽ ይሁኑ 💺የእለቱ ተጋባዥ የክብር እንግዳችን 🎙 በኡስታዝ ሙሐመድ ሰልማን {ሀፊዘሁሏህ} ➛ቦታው ሀራ ውላጋ 🕌መስጀደ አቡበክር ከመغሪብ ሶላት ቦኋላ ስለሚጀመር እዳያለፋችሁ በአካል ኑ 📡 ቀጥታ በonline ለመከታተል ያስችላችሁ ዘንዳ በዚህ ቻናል ጆይን በማለት ይቀላቀሉ ⬇️⬇️⬇️ https://t.me/hussenhas 🗓ነሐሴ ቀን/07/12/2018/ሀሙስ ኸሚስ ኢንሻ አላህ ደማቅ ምሽት ይኖረናል ➷➷➷ ሸር ሸር ሸር https://t.me/hussenhas

  • አድስና ትኩስ ሙሐደራ ወሳኝ ምክር ርዕስ"✅ የጀነት መግቢያ ሰበቦች !! ከጀነት መግቢያ ስበብ የሆነው ዋናው ተወሂድ ነው ➢ተውሂድን የያዘ ሰው የጀነትን ቁልፍ ይዟል ➢ተውሂድ ያለው ሰው የነብዩን ምልጃ ያገኛል ➢ተውሂድ የነበያቶች ጥሪ ወስያ ነው ➢ተውሂድ የሌለው ማንኛውም መልካም ስራ ተቀባይነት የለውም 🔎ሸሪዓውይ እወቀቶችን መማር ያለው ደረጃና ቱርፋት ሴቶች አላህን ፍሩ ባላችሁን ማክበርና መታዘዝ በፍቃዱ መውጣት በመተሳሰብ መሆን አለበት 🎙በኡስታዝ ሙሐመድ ሰልማን {ሀፊዘሁሏህ} 👉ተከታታይ ሳምታውይ  ማክሰኞ የሴቶች የዳዕዋ ፕሮግራም ወሳኝ ምክር አለ 🕌መስጅደ አቡበክር ሀራ ውላጋ 🗓ነሐሴ ቀን/5/12/2018/እለተ ማክሰኞ ➷➷➷ https://t.me/hussenhas

  • ↪️አድስ እና ወሳኝ ዳዕዋ↩️ ✅ርዕስ اتبعو ولا تبتدعو فقد كفيتم 🎤በኡስታዝ ሙሀመድ ሰልማን ሀፊዘሁሏህ ሀሙስ ከመግሪብ እስከ ኢሻ የተደረጋ ዳዕዋ 🕌በመስጅደል አቡበክር ሀራ ውላጋ 🗓ሀምሌ 30/11/2018 https://t.me/Menhajeaselefya https://t.me/Menhajeaselefya

  • 🚫 ረድ በሙስጦፋ ዐብደሏህ ● ክፍል (2) 🎙ሸይኽ አቡ ዘር ሐሰን ኮምቦልቻ -ሐፊዞሁ'ሏህ- ● ከተዳሰሱ ነጥቦች፦ —  የነብያት ወራሾች የሆኑትን ዑለማኦች ክብር መጠበቅ ግደታ ነው .! — ጃሂሉ አቡ ኒብራስ በሸይኽ ረቢዕ ኢብኑ ሃዲ አል-መድኸሊይ ላይ በተነገረው አለአግባብ ንግግር መልስ ተሰጥቷል .! — ስለ ዑዝር ቢል-ጀህል፣ ተክፊር አል-ሙጥለቅ፣ ተክፊር አል-ሙዐየን የሸይኹል-ኢስላምን ንግግር በማጣቀስ   ተብራርቷል። 🎤 በደንብ ይደመጥ ክፍል (1) ለማግኘት፦ https://t.me/hadimu_takfiriyin/491 ||የሸይኽ የቴሌግራም ቻናል፦ https://t.me/UstazAbuzarhassenAbutolha 📎ሼር በማድረግ ለሌሎችም ተደራሽ አድርጉ 👉ቻናላችንን ለመቀላቀል 👇👇👇 🌐https://t.me/hadimu_takfiriyin 🌐https://t.me/hadimu_takfiriyin

  • 🕹ሙስጠፋ አብደላ የሚባለውን ሰውዬ አቋሙን አብራሩልን_? ➻ከጧሊበል እልሞች ሹብሃ ያለባቸው አሉ...? 🎙መልስ በሸይክ አ/ሐሚድ (ሀፊዘሁላህ) t.me/Daawetu_Asselfiyah t.me/Daawetu_Asselfiyah

  • አኡዙቢላህ አቡ ግንብራስ ሚባለው ተክፊርይ በሱና አሊሞች ላይ እንዴት አፋን እንደሚከፍት  ስሙት💔 ለጭፍን ተከታዮቹ አድርሱለት🙌 https://t.me/Abu_Umer1 https://t.me/Abu_Umer1

  • 💫ዶክተሩ እንድትወስድ ያዘዘልህን  መድሃኒት በወቅቱ ካልወሰድክ ጤናህ እንደሚጎዳ ሁሉ ✨አሏህም ያዘዘህን ሰላት በወቅቱ ካልሰገድክ አኼራህን ይጎዳል ሰላትን በወቅቷ  ስገዱ🙌

  • Audio from عبد اللطيفAudio from عبد اللطيف 🔊የአህካም ደርስ 🏝️🏝️🏝️🏝️🏝️ 📚የኪታቡ ስም:ኡምደቱል አህካም ምንከላም ከይርል አናም 🔰📝አዘጋጅ:ሸይክ ዐብዱልገኒይ ኢብኑ ዐብዱልዋሂድ አልመቅደሲይ አል ሀንበሊይ ረሂመሁሏሁ ተዓላ 📗ክፍል ሰላሳ አረት 🥏በሀላቢኛ ቋንቋ 📢በወንድም ዐብዱለጢፍ ሁሴን 👉🏿ተጨማሪ ት/ቶችን ለመከታተል የዋትሳፕ ሊንካችን ጆይን በሉ 👇👇👇👇👇 https://chat.whatsapp.com/JsIIEehiMsPHI11dJuE3Kk?mode=gi_t 📌የቴሌግራማችን ሊንክ 👇👇👇👇 https://t.me/deenalislamfisunnah 🔜ጆይን በማለት እና ለወንድሞች ሼር በማድረግ ተቀላቀሉ ባረከሏሁ ፊኩም

  • Audio from عبد اللطيف🔊አድስ ሙሃዷራ ============ 👉🏿ከጁመዓ ሰላት ቡሇላ የተደረገች ወሳኝ ምክር 🟫ርእስ ዝምድናን መቀጠል እና ተያያዥነት ያለው ምክር 🥏ቦታ👉🏿በሀላባ ዞን በጋለቶ ቀበሌ 🔊በወንድም ዐብዱለጢፍ ሁሴን(አስሰለፊይ አስሱኒይ) 👉🏿ተጨማሪ ት/ቶችን ለመከታተል #ቴሌግራምረ 👇👇👇 https://t.me/deenalislamfisunnah #ዋትሳፕ 👇👇👇 https://chat.whatsapp.com/JsIIEehiMsPHI11dJuE3Kk?mode=gi_t

  • 🔴🚫ተክፊሪዉ ሙስጧፋ ተብዬዉ የሱና መሸይኾችን አጭበርባሪ እያላ የሚቀጥፍዉ⤵️ የራሱን የማጭበርበር ጥግ ተመልከቱ ምላሱ ከቁመቱ የረዘመ ቁንጫ https://t.me/Yselefeyoch_channel https://t.me/Yselefeyoch_channel

  • ከፈጣሪው አሏህ ዘንድ ደረጃው ከፍ እንድል ቢዚ የሆነ ሰው።ከፍጡሮች አይን (ዘንድ) ደረጃ አለመኖሩ አያስተክዘውም(አያሳስበውም)!!!

  • اسم الرسالة : مصطلح التمييع المؤلف : فضيبة الشيخ د.عبد السلام السحيمي حفظه الله

  • 🎙ቃሪእ ኻሊድ ጀሊል ሱረቱ አል ካህፍ إِنَّ اللَّهَ وَمَلَائِكَتَهُ يُصَلُّونَ عَلَى النَّبِيِّ ۚ يَا أَيُّهَا الَّذِينَ آمَنُوا صَلُّوا عَلَيْهِ وَسَلِّمُوا تَسْلِيمًا ሱረቱል  ካፍ    ✅ ከጁመዓ ቀን ሱናዎች ↩️‏ سنن_يوم_الجمعة ➊ الغسل ➋ الطيب ➌ السواك ➍ لبس الجميل ➎ قراءة سورة الكهف ➏ التبكير لصلاة الجمعة ➐ الإكثار من الدعاء والصلاة على النبي ﷺ 🔹ገላን መታጠብ 🔹ሽቶ መቀባት 🔹ሲዋክ መጠቀም 🔹ጥሩ ልብስ መልበስ 🔹ሱረቱ ከህፍን መቅራት 🔹በጧት ለጁመዓ ሶላት መጣድ 🔹በነብዩ ﷺ ላይ ዱዓና ሰለዋት  ማብዛት اللَّهُمَّ صَلِّ عَلَى مُحَمَّدٍ، وَعَلَى آلِ مُحَمَّدٍ كَمَا صَلَّيْتَ عَلَى إِبْرَاهِيمَ وَعَلَى آلِ إِبْرَاهِيمَ، إِنَّكَ حَمِيدٌ مَجِيدٌ، اللَّهُمَّ بَارِكْ عَلَى مُحَمَّدٍ، وَعَلَى آلِ مُحَمَّدٍ، كَمَا بَارَكْتَ عَلَى إِبْرَاهِيمَ، وَعَلَى آلِ إِبْرَاهِيمَ، إِنَّكَ حَمِيدٌ مَجِيد        الَّلهُمَّ صَلِّ وَسَلِّمْ عَلَى نَبَيِّنَا مُحَمَّد ٍﷺ  اللَّهُمَّ صَلِّ وَسَلِّمْ عَلَى نَبَيِّنَا مُحَمَّدٍ ﷺ اللَّهُمَّ صَلِّ وَسَلِّمْ عَلَى نَبَيِّنَا مُحَمَّدٍ ﷺ https://t.me/AbraribnAwal https://t.me/AbraribnAwal