@Markon graphics
Статистика- Последний пост
- 25 июл.
- Последнее чтение
- 13 авг.
- Постов за неделю
- 0
- Всего постов
- 21
- Тип
- открытый
- Язык
- und
- В каталоге с
- 13 авг.
- 1/24сутки в ленте
- 5
- 1/48двое суток
- 5
- 1/72трое суток
- 6
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
SkillMoney Complete tasks and manage your rewards. https://t.me/SkillEarn1_bot/skillearn1?startapp=ref_1B33C8FE
Smart phone እና wife or Data ካላችሁ እመኑኝ በወር እስከ መቶ ሺ ብር ታገኛልቹ ከታች ያለዉን ሊንክ በምጭሃን app ዳዉሎድ ባማድርግ ሁሉም ነገር ጠይቁኝ ስለ ስራው ጋይስ ቡዙ አልተነቃም ስረዉ Download HiFami with my invitation code RMUSxVRrv. We both get $0.1 and more! https://s.hifamiapp.com/1/RMUSxVRrv
የትኛውም iPhone ስልክ መግዛትም መሽጥም ምትፈልጉ አናግሩን 0939147413 ስልክ በዝህ ይደዉሉ
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
ለcamera ለስልክ ሚሆን sound recorder mayikeraphone በቂናሺ ዋጋ in box me @Papi7077
ሰላም እንዴት ናቹ የሰልክ camera zum lens የምትፈልጉ በቂናሺ ዋጋ in box me
ከ8 ተኛ ክፈል ጀምሮ ለ6 ዓማቴ ጨጎረዬን ያማኝ ነበር እና አስም በጠም ያስቸግረኝ ነበር በያ ሰምንቱ ሆስፖታል ነው ምገኛው ሁለት እና ሶስት ቀን ታኝቼ ተሽሎኝ ስወጠ ድጋሚ ወደ ኦክስጅን በዛ ላይ መዳኒቱ ሰውነቴን ያብጥ ነበር እና የሆነ ቀን live ለበሽታኞች እያፀለይክ በጠም አፍኖኝ ነበረ እና አሜን እያልኩኝ ነበር በደያውኑ ለቀቀኝ አሁን ጨጓራ ያለም አስም ያለም ማደንቱን ያን ቀን ያቆምኩት Man of God alazar duanmis ጌታ ይባርክ ጌታን አምስግኑለት 🚨አርብ ምሽት 3.30 ላይ Telegram LIVE ( ቀጥታ ስርጭት) ጸሎት ልዩ የፈውስ ምሽት ለታመሙ ሰዎች ይጸለያል ጨው : ውሃ እና ዘይት አዘጋጅታቹ በጸሎት ጠብቁ መንፈስ ቅዱስ ቤታችሁን እናንተን ይፈውሳል ለብዙዎች ሼር አድርጉ 💯 መንፈስ ቅዱስ ድንቅን ያደርጋል🔥 By man of God ALAZAR DUNAMIS 👇👇👇ጸሎት ለመካፈል ይቀላቀሉ 👇👇👇 https://t.me/Dunmis_REViVAL https://t.me/Dunm
🎤ከወንድ ዘማሪዎች ውስጥ ማንን ታደንቃላቹ ? በመዝሙሮቹ የተባረካቹ እና የምትወዱትን ዘማሪ ምረጡ ቀጥሎም የሚመጣላቹ መንፈሳዊ ቻናል ተቀላቀሉ
💲💲 ✅Old telegram ግሩፖች ያላችሁ ✍️የ Group ሜምበር ብዛት አያስፈልግም ✍️በተመጣጣኝ ዋጋ እየገዛን እንገኛለን ዋጋ 🟥 🔂አሁን ያለው የ group ዋጋ ✍️2018- 500ብር ✍️2019- 450ብር ✍️2020- 400ብር ✍️2021- 350ብር ✍️2022- 300ብር ✍️2023 - 100 ብር ✔️ክፍያ : 🏦 🏦 🏦 🏦 🏦 🏦 🏦 ለመሸጥ ምትፈልጉ inbox 👉 @dag_arshavin ⚠️ ማሳሰቢያ ❗️ ⛔ የግሩፑ Member ብዛት ''0'' ይሁን ዋጋው እኩል ነው ❗️እኛ የምንፈልገው የተከፈተበትን አመተ ምህረት ብቻ መሆኑን ይገንዘቡ ✅two step verification ኦን መሆኑን check አርጉ ➡️በተጨማሪም 📱ቴሌግራም premium እና 💎ቴሌግራም star ከፈለጉ ያናግሩን @dag_arshavin FOR MORE @ArshavinStore
#Ads 📽የተመረጡ ምርጥ ምርጥ 🎬ፊልሞችን የሚያገኙበት ቻናል 🕹join በማድረግ ይቀላቀሉ https://t.me/moviezone122333
✅የአነቃቂ ንግግር ዲስኩር አቅራቢ እንዲህ ሲል ለተሰበሰበው ህዝብ ንግግር አደረገ፣ "የህይወቴ ምርጥ ጊዜያት ከሌላ ሰው ሚስት ጋር ያሳለፍኳቸው ጊዜዎች ናቸው" ይህንን ሲናገር ህዝቡ በድንጋጤ ክው አለ። ተናጋሪው የህዝቡን ስሜት ከተረዳ በኋላ እንዲህ ሲል ጨመረበት ፣ "ያቺ ሴት እናቴ ናት! " ብሎ ሲናገር ህዝቡ በፉጨትና በጭብጨባ አቀለጠው። ✅ይህንን ንግግር ያዳመጠው ሌላው ሰው ቤቱ ሄዶ ሊሞክረው ፈለገና ራት ላይ ለሚስቱ "የህይወቴ ምርጥ ጊዜያት ከሌላ ሰው ሚስት ጋር ያሳለፍኳቸው ጊዜዎች ናቸው...." ብሎ ቀጣዩን ሃሳብ ከመናገሩ በፊት ሚስቱ በያዘችው የጋለ መጥበሻ አናቱን ብላው አሁን ሆስፒታል ይገኛል። ባሻዬ! 1.የአንዳንድ አነቃቂዎችን ንግግር እንደ አደገኛ ጨዋታ በቤት ውስጥ አትሞክረው፣ 2. copy ያደረግኸውን ንግግር በአግባቡ paste ካላደረከው አደጋው የከፋ ነው። በአጭሩ Don't copy if you cannot paste. ✈️@Enmare1988 ✈️@Enmare1988
✔️የሰው ልጅ ሕይወት በትንግርት የተሞላ እንደሆነ ይታወቃል። አንዳንዴ ደስታ ይከበናል.... አንዳንዴም ሀዘን ይወረናል። ✅እነዚህ በሕይወት የሚያጋጥሙ ቢሆንም አንዳንዴ የሚገጥመን ግን ግራ የሚያጋባ አጀብ የሚያስብል ይሆናሉ። በሰላም አሳድረኝ ብለህ ተኝተህ በለሊት በአንዳች ቅጽበታዊ በሽታ ትነቃለህ ከዛም የሕመም ምጥ ያሰቃይሀል። አልያም በከባዱ ከተኛህበት የመርዶ ስልክ ሊቀሰቅስህ ይጮኻል። ካልሆነም ተመስገን በሰላም ያሳደርከኝ በሰላም አዉለኝ ብለህ በጠዋት ጣፍጦህ የበላኽው ምግብ ድንገት በሽታ ሆኖ ሆስፒታል ይጥልሃል። አንዳንዴም ሁሉም አማን ብለህ ወደ ሥራ እየተጓዝክ ድንገት በመንገድህ የተጣሉ ሰዎች ታይ እና ልትገላግል ገብተህ የጠርሙስ ስንጣቂ፣የድንጋይ ስባሪ አልያም የእንጨት ፍልጥ አናትህ ላይ ያርፋል። በቃ ሕይወት አንዳንዴ ባሰብካት ባሰላሃት የማትሄድ ክፉ አጥማጅህ ትሆናለች። ማየት ተፈጥሮው የሆነው ዓይንህ ድንገት ልይ ብሎ በተመለከተው ነገር ዓይንህ የሚታወርበት፣ መቅመስ ሥራው የሆነው ምላስህ አጣፍጦ የተመገበው ምግብ በሽታን ለሰውነትህ የሚገዛበት፣ ለመልካም ነገር እሠራለሁ ብሎ የሚለፋው እጅህ መጥፎ ነገርን የሚፈጥርበት፣ እግርህ በመልካም መንገድ እጓዛለሁ ብሎ በመጥፎ መንገድ የሚጓዝበት፣ አዕምሮህ መልካም ሀሳብ ብሎ በሌሎች ዘንድ መጥፎ የሚሆንበት ብቻ ብዙ ብዙ እነኚህ ሁሉ በሕይወት ድንገት የሚከሰቱ ነገሮች ናቸው። ታዲያ መፍትሄው ምን ይሆን? አንድና አንድ ፀሎት ብቻ ነው.... በግልፅም ካለው ሆነ ከተሠወረው፣ ከታቀደብህም ሆነ ከድንገተኛው ሤራ ድርጊት አጋጣሚ ሊጠብቅህ የሚችል ሰማያዊ ሀይል ካልሆነ በቀር አንዳች ምድራዊ ሃይል ከቶም የለም። እናም ፀሎት የምንጊዜም የሕይወታችን ወሳኝ መድኃኒት እና ጠባቂ መሣሪያችን ነው። ✅እናም ዘውትር እንደየ እምነታችን ፀሎት ከማድረግ መስተጓጎል የለብንም። መልካም ቀን! ✈️@Enmare1988 ✈️@Enmare1988
🤩 Ethio telecom And safaicom internet speed እየቀነሰባቹ ከተቸገራቹ በእጥፍ Speed ማግኘት ትችላላቹህ 🫴 DNs server እየቀየራቹ https://vm.tiktok.com/ZMkrk2kqt/
▶️ Call Voice Changer 🎙 App ለማንኛውም ሰው ስትደውሉ ድምፅ አችሁን እንደፈለጋችሁ ለመቀየር በሴት በወንድ 😜 ለ Prank ብቻ ተጠቀሙበት 👇 ወንጀልን መስራት አይፈቀድም https://vm.tiktok.com/ZMkpxEMH9/ Download The App Now 😱
Live stream finished (16 seconds)
Live stream started
Channel name was changed to «@Markon graphics»
видео или голосовое, без подписи