tgindex
Dream team Etcare

Dream team Etcare

Статистика

Etcare

Последний пост
4 авг. 2024 г.
Последнее чтение
15 авг.
Постов за неделю
0
Всего постов
21
Тип
открытый
Язык
ro
В каталоге с
15 авг.
Подписчики
113
0 за 1 дн.
Сутки
0
0,00%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
289
21 постов
Вовлечённость
255,8%
к подписчикам
Постов в день
0,0
всего 21
Упоминаний
0
каналов
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
1/48двое суток
1/72трое суток

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • без подписи

  • без подписи

  • без подписи

  • без подписи

  • без подписи

  • без подписи

  • без подписи

  • без подписи

  • без подписи

  • 4 авг. 2024 г.34631из etcareofficial

    #etcareAI የተጠበቀው እውን ሆኗል የታቀደው ተከናውኗል ኢቲኬር አርቴፊሻል ኢንተለጀንስ በይፋ ለአገልግሎት ክፍት ሆኗል ዛሬ ሀምሌ 27 በሚሊኒየም አዳራሽ በደማቅ ስነስርአት የ ኢቲኬር ኤአይ ይፋ ሲደረግ የድርጅታችን መስራችና ባለቤት አቶ ማቴዎስ መባ የናው ሳይት መስራችና ባለቤት ሚስተር ጀስቲን ቤሎባባ የ ኢቲኬር ቁጠባና ብድር ህብረት ስራ ማህበር ዋና ስራ አስፈፃሚ ወይዘሮ ቅድስት ሽመልስ የ ኢቲኬር የማኔጅመንት አባላት የሊድቲም አባላት የአባ መላ ኮንሰልቲንግ መስራች ኢንጂነር ጌቱ ከበደን ጨምሮ ቁጥሩ እጅግ ከፍተኛ የሆነ ታዳሚያን በተገኙበት ይህ ታላቅ ዝግጅት ተከናውኗል። በዝግጅቱ ላይ የድርጅታችን መስራችና ባለቤት አቶ ማቴዎስ መባ የዚህን ፕሮጀክት አላማ እና ለምርት አስተዋዋቂው ይዞ የመጣውን እድል በተመለከተ ንግግር ያደረጉ ሲሆን በመቀጠልም የናው ሳይት መስራችና ባለቤት ጀስቲን ቤሎባባ የኢቲኬር ኢኤአይን አሰራር እና አገልግሎቶች ማብራሪያ በመስጠት በይፋ አስጀምረዋል ። በባህል ውዝዋዜዎችና በስጦታዎች በደመቀው በዚህ ዝግጅት ላይ ኢትዮጵያ ድረስ በመምጣት ይህንን አገልግሎት ላስጀመረው ለናው ሳይት መስራችና ባለቤት ጀስቲን ቤሎባባ የካባ እና የባህል አልባሳት ስጦታ ከድርጅታችን መስራችና ባለቤት እጅ ተበርክቶለታል። ዝግጅቱ መክፈቻውን ለማብሰር በተሰናዳ የኬክ ቆረሳ ማብቂያውን አድርጓል። ኢቲኬር ለመላው እንግዶቻችን የ ኢንሰርቪስ አባላት እና ይህ ዝግጅት እንዲሳካ አስተዋፅኦ ላዸረጉ አካላት በሙሉ ላቅ ያለ ምስጋናውን ያቀርባል። #etcare #icare #youcare #wecare @etcareofficial

  • 2 авг. 2024 г.283из etcareofficial

    Tommorow it is ነገ እንገናኝ #etcare #icare #youcare #wecare @etcareofficial

  • без подписи

  • без подписи

  • без подписи

  • без подписи

  • без подписи

  • без подписи

  • #etcareAI ቀኑ ነገ ነው የ ናውሳይት መስራችና ባለቤት ሚስተር ጀስቲን ቤሎባባ በዛሬው እለት በኢቲኬር ዋና መስሪያ ቤት ጉብኝት አድርዋል፡፡ ሚስተር ጀስቲን በ ዋናው መስሪያ ቤት በመገኘት ድርጅቱ እየሰራ ስላለው ስራ ማብራሪያ ተሰጥቷቸዋል፡፡ በድርጅታችን መስራችና ባለቤት አቶ ማቴዎስ መባ መሪነት በተደረገው በዚህ ጉብኝት እና የትውውቅ መርሐግብር ላይ የኢቲኬር የማኔጅመንት አባላት የሊድ ቲም አባላት እና በርካታ ቁጥር ያለው የምርት አስተዋዋቂዎች ደማቅ አቀባበል ተደርጎላቸዋል፡፡ በኢቲኬር ኮፊ በመገኘትም በኢትዮጵያዊ አቀራረብ የተዘጋጀውን ባህላዊ የቡና ስነስርዓት የተካፈሉ ሲሆን በኢቲኬር ዋናው አዳራሽ በመገኘት ከታላላቅ የድርጅቱ አሰልጣኞች ጋር ስለ ኢቲኬር ኤ አይ እና በነገው እለት ይፋ የሚደረገው ይህ የቴክኖሎጂ ውጤት ምን ምን ይዞ እንደሚመጣ ረጅም ሰዓት የወሰደ ማብራሪያና ገለፃዎችን አድርገዋል፡፡ በነገው እለት በሚሊኒየም አዳራሽ ከቀኑ 8፡00 ጀምሮ የዚህ ታላቅ ታሪክ አካል የመክፈቻ ስነስርዓት ላይ ተገኝተው የዝግጅቱ ድምቀት የታሪኩም አካል ይሁኑ የመግቢያ ትኬቶቹን በኢቲኬር ዋና መስሪያ ቤት 22 እና ጦርሐይሎች ቅርንጫፎች ማግኘት ይችላሉ፡፡ #etcare #icare #youcare #wecare @etcareofficial

  • @ETCARE HAWASSA ተመስገን ሀይሉ የአቲኬር ማስተር አሰልጣኝ ሪጅናል ዳይሬክቴር እና ናሽናል ዳይሬክተር እንኳን ደህና መጣህ💐💐💐 ሰላም እንዴት ናችሁ ውድ የኢቲኬር ቤተሰቦች በታላቁ አሰልጣኛችን የሚሰጠውን ሰልጠና በሀዋሳ ቢሮ መታችሁ ስልጠናውን እንድትሰለጥኑ በአክብሮት እንገለፃለን

  • без подписи