tgindex
ትምህርት ለዕውቀት

ትምህርት ለዕውቀት

Статистика

ሰበር ዜና የአማርኛ ዜና ድረ-ገፅ ሲሆን ፖለቲካዊ፡ኢኮኖሚያዊና ስፖርታዊ ዜና በዓለምአቀፍ ደረጃ በተአማኒነት የሚያቀርብ አንዱ ሚዲያ ፕላት ፎርም ኔትወርክ ነው፡

Последний пост
3 сент. 2025 г.
Последнее чтение
14 авг.
Постов за неделю
0
Всего постов
20
Тип
открытый
Язык
ti
В каталоге с
14 авг.
Подписчики
14
0 за 2 дн.
Сутки
0
0,00%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
867
20 постов
Вовлечённость
6192,9%
к подписчикам
Постов в день
0,0
всего 20
Упоминаний
0
каналов
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
1/48двое суток
1/72трое суток

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • #AASTU ተማሪዎች ያለምንም ሌላ መመዘኛ በያዙት ድግሪ ውጭ ሀገር ስራ ሊያገኙ ነው ++++++++++++++++++++++++ ተማሪዎች ያላቸውን ድግሪ ተጠቅመው ያለምንም ሌላ መመዘኛ የውጭ ሀገር ስራ እንዲያገኙ ለማድረግ ዕውቅና አግኝቻለሁ ሲል የአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ አስታወቀ። የአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ በአፕላይድ ሳይንስ በአራት የትምህርት መርሀግብሮች ዓለምአቀፍ እውቅና አገኝቷል። ያገኘውን ዕውቀና አስመልክተው ጋዜጣዊ መግለጫ የሰጡት የዩኒቨርስቲው ፕሬዚዳንት ደረጃ እንግዳ (ዶ/ር)፤ ዩኒቨርሲቲው በአፕላይድ ሳይንስ የትምህርት ዘርፍ ማለትም በባይዮ ቴክኖሎጂ፣ በምግብ ሳይንስና በአመጋግብ ስረዓት፤ በኬሚካል ኢንዱስትሪና በጅኦሎጂ ዓለም አቀፍ ዕውቅና አግኝቷል። ዩኒቨርሲቲው ያገኘው ዕውቅና በተለያዩ መርሃግብሮች የተመረቁ ተማሪዎች ያለምንምን መመዘኛ በውጭ ሀገራት ስራ እንዲያገኙ ያደርጋል ብለዋል። ተማሪዎች የተመረቁበትን ድግሪ ይዘው በውጭ ሀገር ስራ መቀጠር አይችሉም ነበር፤ ከዚህ በፊት በሚቀጠሩበት ሀገር መመዘኛ መፈተን ግዴታ ነበር፤ አሁን የተገኘው ዕውቅና በድግሪያቸው ቀጥታ ስራ እንዲቀጠሩ የሚያደርግ ነው ሲሉ አብራርተዋል። የተማሪዎቻችን ድግሪ ዓለም አቀፍ ዕውቅናን ያገኘ ባለመሆኑ የውጭ ሀገር ኢንዱስትሪዎች ወደ ሀገር ውሰጥ ሲገቡ የራሳቸውን የተማረ የሰው ሀይል ይዘው ነው የሚመጡት፤ ዕውቅናው ይህንን ችግር ይፈታል ሲሉ ገልጸዋል። ተማሪዎች ዓለም አቀፍ ዕውቅና ያለው የድግሪ የትምህርት ማሰረጃ መያዛቸው በሀገር ውስጥ ባሉ የውጭ ድርጅቶች እንዲቀጠሩ ያደርጋል ሲሉ ተናግረዋል። ዕውቀናው የትምህርት ስብራትን የሚጠግን ነውም ብለዋል። ዓለም አቀፍ ዕውቅና የተገኘባቸውን የትምህርት ፕሮግራሞች ለውጭ ተማሪዎች ለመስጠት እየተሰራ ነው፤ የውጭ ተማሪዎች መማራቸውም ለዩኒቨርሲቲው ተጨማሪ ገቢ ያስገኛል ሲሉ ገልጸዋል። ዕውቅናው እ.ኤ.አ ከ2023 ዓም የተመረቁትንም እንዳሚያጠቃልል አስረድተዋል። በኢንጀሪንግ ትምህርት በዘጠኝ የትምህርት ፕሮግራሞች ዓለም አቀፍ እውቅና ለማግኘት መሰራቱን ገልጸው፤ ዘርፎቹ በቀጣይ ህዳር ወር ዕውቅና ያገኛሉ ብለዋል። ትምህርት ቢሮ መረጃዎችን በፍጥነት ለማግኘት 👇👇👇 ♡ ㅤ    ❍ㅤ     ⎙ㅤ   ⌲             ˡᶦᵏᵉ   ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ   ˢᵃᵛᵉ   ˢʰᵃʳᵉ t.me/intrancresult t.me/education_stor

  • በተለያዩ ምክንያቶች የ2017 ዓ.ም ሀገር አቀፍ የ12ኛ ክፍል ፈተናን መፈተን ያልቻሉ ተማሪዎች ከነገ ነሐሴ 26/2017 ዓ.ም ጀምሮ በተመረጡ ዩኒቨርሲቲዎች ፈተናቸውን ይወስዳሉ። በሰኔ ወር መጨረሻ በሀገር አቀፍ ደረጃ የተሰጠውን የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና በተለያዩ ምክንያቶች መፈተን ላልቻሉ 5 ሺህ የሚጠጉ ተማሪዎች በልዩ ሁኔታ በነሐሴ ወር መጨረሻ ፈተና እንደሚሰጥ ትምህርት ሚኒስቴር መግለፁ ይታወሳል። በተለይ በአማራ ክልል በተወሰኑ ቦታዎች በፀጥታ ችግር ምክንያት ፈተናውን ላልወሰዱ ተማሪዎች ፈተናው እንደሚሰጥ ለማወቅ ተችሏል። ፈተናው ከሚሰጥባቸው ዩኒቨርሲቲዎች አንዱ በሆነው ወልድያ ዩኒቨርሲቲ፤ ከራያ ቆቦ ወረዳ፣ ቆቦ ከተማ፣ ራያ አላማጣ ወረዳ እና በዙሪያው ባሉ ትምህርት ቤቶች ሲማሩ የቆዩ 1,180 ተማሪዎች በዩኒቨርሲቲው ለፈተና የሚቀመጡ መሆኑ ተገልጿል። ፈተናው በተመረጡ ዩኒቨርሲቲዎች ከነሐሴ 26-29/2017 ዓ.ም በወረቀት ብቻ ይሰጣል፡፡ ትምህርት ቢሮ መረጃዎችን በፍጥነት ለማግኘት 👇👇👇 ♡ ㅤ    ❍ㅤ     ⎙ㅤ   ⌲             ˡᶦᵏᵉ   ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ   ˢᵃᵛᵉ   ˢʰᵃʳᵉ t.me/intrancresult t.me/education_stor

  • ለፈጋግታ የህል😂😂😂😂😂 ትምህርት ቢሮ መረጃዎችን በፍጥነት ለማግኘት 👇👇👇 t.me/intrancresult t.me/education_stor

  • የ12ኛ ክፍል ውጤት ሊለቀቅ ከ1ወር የነሳ ጊዜ ብቻ ቀረው!! የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ውጤት ጳጉሜ ወር ላይ ይፋ እንደሚደረግ ትምህርት ሚኒስቴር መግለፁ ይታወቃል ። ትምህርታቸውን በሰላም እና ፀጥታ ምክንያት ያልወሰዱ 4,966 ተፈታኞች ሲሆኑ ፈተናውን ከነሐሴ 26 - 28/2017 ዓ/ም ድረስ በወረቀት እንደሚወስዱ ይጠበቃል። ሁሉም ዩኒቨርስቲዎች ደግሞ መስከረም 8 ቀን 2018 ዓ/ም ተማሪዎችን መቀበል ይጀመራሉ። ትምህርት ቢሮ መረጃዎችን በፍጥነት ለማግኘት 👇👇👇 t.me/intrancresult t.me/education_stor

  • видео или голосовое, без подписи

  • የ2018 ዓ/ም የትምህርት ጊዜ ሰሌዳ ምን ይመስላል ? የትምህርት ሚኒስቴር አጠቃላይ የ2018 ዓ/ም የትምህርት የጊዜ ሰሌዳን ለክልል ትምህርት ቢሮዎች አሳውቋል። ከአማራ ክልል ትምህርት ቢሮ ተገኘው መረጃ ትምህርት ሚኒስቴር በላከው የዓመቱ የትምህርት ካላደር ፦ - እስከ ነሐሴ 30/2017 ዓ/ም የአዲስ እና ነባር ተማሪዎች ምዝገባ ይካሄዳል። - መምህራን በትምህርት ቤታቸው ተገኝተው ሪፖርት የሚያደርጉበት ጊዜ ነሐሴ 19/2017 ዓ/ም ነው። - መስከረም 5/2018 ዓ/ም የመጀመሪያው ቀን የመጀመሪያ መደበኛ ትምህርት ክፍለ ጊዜ (day one class one) የሚጀምርበት ቀን ነው። - ከጥር 18 እስከ ጥር 22 / 2018 ዓ/ም የአንደኛ ሴሚስተር ማጠቃለያ ፈተና የሚሰጥበት ነው። ከጥር 25 እስከ 29 ትምህርት ቤቶች ዝግ ይሆናሉ። - የካቲት 2/2018 ዓ/ም የሁለተኛ ሴሚስተር መደበኛ ትምህርት ይጀምራል። - ከሰኔ 1 እስከ 5/2018 ዓ/ም የ6ኛ ክፍል የአንደኛ ደረጃ ማጠናቀቂያ ክልላዊ ፈተና ይሰጣል። - ከሰኔ 8 እስከ 12/2018 ዓ/ም የ8ኛ ክፍል የመካከለኛ ደረጃ ማጠናቀቂያ ፈተና ይሰጣል። - የሁለተኛ ሴሚስተር ፈተና ከሰኔ 15 እስከ 19/2018 ዓ/ም ድረስ ይሰጣል። - የ2018 ዓ/ም የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ከሰኔ 15 እስከ ሰኔ 26/2018 ዓ/ም ድረስ ለመስጠት ታቅዷል። (የ2018 ዓ/ም የትምህርት ጊዜ ሰሌዳ ከአማራ ክልል ትምህርት ቢሮ) ትምህርት ቢሮ መረጃዎችን በፍጥነት ለማግኘት 👇👇👇 t.me/intrancresult t.me/education_stor

  • #Remedial #Result ➡️የ2017 የሪሜዲያል ተማሪዎች ውጤት ተለቋል። ተማሪዎች ውጤታችሁን በዚህ ገብታችሁ ማየት ትችላለችሁ። https://result.ethernet.edu.et ትምህርት ቢሮ መረጃዎችን በፍጥነት ለማግኘት 👇👇👇 t.me/intrancresult t.me/education_stor

  • የ12ኛ ክፍል ፈተና ውጤት መቼ ይገለጻል? የትምህርት ሚኒስትሩ ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር) በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ፣ የ12ኛ ክፍል ፈተና ውጤት በጳጉሜን ወር 2017 ዓ.ም እንደሚገለፅ ተናግረዋል፡፡ "በማረሚያ ቤት ያሉ የሕግ ታራሚዎች፣ በአማራ ክልል ፈተናውን መውስድ ያልቻሉ ተማሪዎች እንዲሁም ዘግይተው ትምህርት ለጀመሩ ተፈታኝ ተማሪዎች የመልቀቂያ ፈተናውን በነሐሴ ወር ከሰጠን በኋላ ጳጉሜን ላይ ውጤት እናሳውቃለን" ብለዋል፡፡ ሁሉም ውጤት የሚያመጡ ተማሪዎች መስከረም 08/2018 ዓ.ም ወደ ዩኒቨርሲቲዎች ይገባሉ ያሉት ሚኒስትሩ፤ ከመስከረም እስከ ሰኔ የሚለው የትምህርት ካላንደር በ2018 ትምህርት ዘመን ሙሉ በሙሉ እንደሚተገበር ገልፀዋል፡፡ ዘንድሮ ውጤት አምጥተው ወደ ዩኒቨርሲቲ የሚገቡ ተማሪዎች ቁጥር ባለፈው ዓመት ከነበረው 5.4% የተሻለ ቁጥር ያላቸው ተማሪዎች እነደሚያልፉ ተስፋ እንደሚያደርጉ ሚኒስትሩ ጠቁመዋል፡፡ ትምህርት ቢሮ መረጃዎችን በፍጥነት ለማግኘት 👇👇👇 t.me/intrancresult t.me/education_stor

  • የ 8ኛ ክፍል ክልል አቀፍ ፈተና ውጤት ይፋ ሆነ የኦሮሚያ ክልል የ2017 ዓም የ8ኛ ክፍል ክልል አቀፍ ፈተና ውጤት ይፋ ሆነ። በክልሉ ፈተና የወሰዱ ተማሪዎች ወንድ 251,120 ፤ ሴት 237,338 በድምር 488,458 ስሆኑ ፤ ከተፈተኑት ተማሪዎች መካከል ወንድ 205,113 (81.7%) ሴት 179,388 (75.6%) በድምሩ 384,498 (78.7%) ተማሪዎች 50% እና በላይ ውጤት በማስመዝገብ ወደ ሚቀጥለው ክፍል ተዛውሯል። ውጤት ለማየት ከዚህ በታች ያለውን ሊንክ ተጠቀሙ። 👉 oromia.ministry.et Check my result ትምህርት ቢሮ መረጃዎችን በፍጥነት ለማግኘት 👇👇👇 t.me/intrancresult t.me/education_stor

  • 18 июл. 2025 г.26из TemariEthiopia

    የ12ኛ ክፍል ፈተና ውጤት መቼ ይገለጻል? የትምህርት ሚኒስትሩ ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር) በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ፣ የ12ኛ ክፍል ፈተና ውጤት በጳጉሜን ወር 2017 ዓ.ም እንደሚገለፅ ተናግረዋል፡፡ "በማረሚያ ቤት ያሉ የሕግ ታራሚዎች፣ በአማራ ክልል ፈተናውን መውስድ ያልቻሉ ተማሪዎች እንዲሁም ዘግይተው ትምህርት ለጀመሩ ተፈታኝ ተማሪዎች የመልቀቂያ ፈተናውን በነሐሴ ወር ከሰጠን በኋላ ጳጉሜን ላይ ውጤት እናሳውቃለን" ብለዋል፡፡ ሁሉም ውጤት የሚያመጡ ተማሪዎች መስከረም 08/2018 ዓ.ም ወደ ዩኒቨርሲቲዎች ይገባሉ ያሉት ሚኒስትሩ፤ ከመስከረም እስከ ሰኔ የሚለው የትምህርት ካላንደር በ2018 ትምህርት ዘመን ሙሉ በሙሉ እንደሚተገበር ገልፀዋል፡፡ ዘንድሮ ውጤት አምጥተው ወደ ዩኒቨርሲቲ የሚገቡ ተማሪዎች ቁጥር ባለፈው ዓመት ከነበረው 5.4% የተሻለ ቁጥር ያላቸው ተማሪዎች እነደሚያልፉ ተስፋ እንደሚያደርጉ ሚኒስትሩ ጠቁመዋል፡፡ መረጃዎችን በፍጥነት ለማግኘት የትምህርት በቤቴ ቴሌግራም ገፃችንን JOIN እና ሼር ያድርጉ! https://t.me/temhert_bebete https://t.me/temhert_bebete

  • 18 июл. 2025 г.27из TemariEthiopia

    የ 8ኛ ክፍል ክልል አቀፍ ፈተና ውጤት ይፋ ሆነ የኦሮሚያ ክልል የ2017 ዓም የ8ኛ ክፍል ክልል አቀፍ ፈተና ውጤት ይፋ ሆነ። በክልሉ ፈተና የወሰዱ ተማሪዎች ወንድ 251,120 ፤ ሴት 237,338 በድምር 488,458 ስሆኑ ፤ ከተፈተኑት ተማሪዎች መካከል ወንድ 205,113 (81.7%) ሴት 179,388 (75.6%) በድምሩ 384,498 (78.7%) ተማሪዎች 50% እና በላይ ውጤት በማስመዝገብ ወደ ሚቀጥለው ክፍል ተዛውሯል። ውጤት ለማየት ከዚህ በታች ያለውን ሊንክ ተጠቀሙ። 👉 oromia.ministry.et Check my result መረጃዎችን በፍጥነት ለማግኘት የትምህርት በቤቴ ቴሌግራም ገፃችንን JOIN እና ሼር ያድርጉ! https://t.me/temhert_bebete https://t.me/temhert_bebete

  • የ12ኛ ክፍል የመልቀቂያ ፈተና መውሰድ ያልቻሉ ተማሪዎች በነሐሴ ወር ይፈተናሉ፦ ትምህርት ሚኒስቴር ****** በአማራ ክልል የ12ኛ ክፍልን መልቀቂያ ፈተና መውስድ ያልቻሉ ተማሪዎች፣ በማረሚያ ቤት ያሉ የሕግ ታራሚዎች እና ዘግይተው ትምህርት የጀመሩ ተማሪዎች ፈተናውን በነሐሴ ወር እንደሚወስዱ የትምህርት ሚኒስቴር አስታወቀ። የትምህርት ሚኒስትሩ ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ በሰጡት መግለጫ፤ በነሐሴ ወር ፈተናውን የሚወስዱ ተማሪዎች በወረቀት እንደሚፈተኑ አመላክተዋል። በነሐሴ የሚፈተኑት 4 ሺህ 966 ተፈታኞች ከነሐሴ 16 እስከ 26 ቀን 2017 ዓ.ም ድረስ ፈተናውን የሚወስዱ መሆኑ ተገልጿል። በተያያዘ በተለያዩ አካባቢዎች በ6 ዙር ሲሰጥ የነበረው የ2017 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና መጠናቀቁንም ሚኒስትሩ አስታወቀዋል። ለ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና በአጠቃላይ ከተመዘገቡ 608 ሺ 742 ተማሪዎች መካከል 581 ሺ 905 በሁሉም ክልሎችና ከተማ አስተዳደሮች በተቋቋሙ 216 የመፈተኛ ማዕከላት ፈተናቸውን መውሰዳቸውን ገልጸዋል። ይህም ከተመዘገቡት ውስጥ 95.6 በመቶዎቹ ፈተናውን መውሰዳቸውን ያሳያል ብለዋል። የፈተና አሰጣጡ ሰላማዊ፣ ከስርቆት የፀዳ እና ዲሲፕሊን የተሞላበት እንደነበር የትምህርት ሚኒስትሩ ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ ተናግረዋል። ምንም እንኳን ተማሪዎች ፈተናውን በንላይን እና በወረቀት የወሰዱ ቢሆኑም ዘንድሮ በኦንላይን ፈተናውን የወሰዱ ተማሪዎች ቁጥር ከፍ ያለ ነው ያሉት የትምህርት ሚኒስትሩ፤ ሙሉ በሙሉ የፈተና አሰጣጡን ዲጂታላይዝ ለማድረግ ለጀመርነው ስራ ውጤት መታየቱን አመላካች ነው ብለዋል። ከነዚህም ውስጥ 23.2 በመቶ በበይነ መረብ ቀሪዎቹ ደግሞ በወረቀት የተፈተኑ መሆኑም ተገልጿል። በፈተናው የተማሪዎች የትራፊክ አደጋ ያጋጠመ ሆኖም ቀለል ካለ ጉዳት ውጭ የሞት አደጋ ሳይደርስ ፈተናው ተከናውኗል ያሉት ሚኒስትሩ የኔቶርክ መቆራረጥ እንዲሁም የመብራት መጥፋት ሌላኛው ችግር መሆኑን በማንሳት ይህም መፈታቱን ገልፀዋል። ዩኒቨርሲቲዎች ለፈተናው ውጤታማነት ያደረጉት ዝግጅት እና በፈተና አሰጣጥ ሂደት ላይ የነበራቸው አስተዎጽኦ ከፍተኛ የነበረ ሲሆን፤ ተፈታኞችም የፈተና ስርዓቱን ባከበረና በጨዋነት ፈተናቸውን ሲወስዱ ቆይተዋል ተብሏል። ለዚህም የትምህርት ሚኒስቴር፤ ለወላጆች፣ ለተፈታኝ ተማሪዎች እና ለፈታኝ መምህራን፣ ለጣቢያ አስተባባሪዎች ፣ለሱፐርቨይዘሮች፣ ለጸጥታ አካላት እና በየደረጃው ለፈተናው ስኬታማነት የበኩላቸውን ለተወጡ አካላት ምስጋና አቅርቧል። ነጻነት ፍቅሩ #EBC #ebcdotstream #Education #12gradeexam ትምህርት ቢሮ መረጃዎችን በፍጥነት ለማግኘት 👇👇👇 t.me/intrancresult t.me/education_stor

  • የ2017 የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ከዚህ ቀደም ከነበረው በተሻለ ስነምግባር ተጠናቋል ✍️ የፈተና ስርቆትን ሙሉ በሙሉ ማስቀረት ተችሏል ✍️ ከ580 ሺህ በላይ ተማሪዎች ተፈትነዋል ✍️ 134 ሺህ ተማሪዎች ፈተናውን በበይነ መረብ ወስደዋል የ2017 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ፈተና ከዚህ ቀደም ከበረው በተሻለ ስነምግባር መጠናቀቁን የትምህርት ሚኒቴር አስታወቀ። መግለጫውን የሰጡት የትምህርት ሚኒስትር ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ እንዳሉት ፈተናው ከዚህ ቀደም ከነበረው በተሻለ ስነምግባር ተካሄዷል። ባለፈው ዓመት የ12ኛ ክፍል ፈተና ከተፈተኑ ተማሪዎች 29 ሺህ ተማሪዎች ብቻ በበይነ መረብ ፈተናውን መውሰዳቸውን አስታውሰው ዘንድሮ 134 ሺህ ተማሪዎች ፈተናውን በዲጂታል ወስደዋል። ይህም በአራት ዕጥፍ ያደገ መሆኑን ገልፀዋል። አሁን ባለው አሰራር በቀጣይ ሶስት ዓመታት ፈተናው ሙሉ በሙሉ በበይነ መረብ እንደሚሆን ጠቁመዋል። የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች ኤጀንሲ ዋና ዳይሬክተር አቶ እሸቱ ከበደ በበኩላቸው ዘንድሮ የፈተና ስርቆትና ኩረጃ ሙሉ በሙሉ ማስቀረት ተችሏል ብለዋል። ፈተናው በስድስት ዙር መካሄዱን ገልጸው በ216 የፈተና መስጫ ጣቢያዎች ተሰጥቷል። በአጠቃላይ ከ581 ሺህ በላይ ተማሪዎች ፈተናውን በሰላምና በተሳካ ሁኔታ ተፈትነዋል ብለዋል። በማረሚያ ቤቶችና በአማራ ክልል አንዳንድ ቦታ የተመዘገቡ አራት ሺህ 966 ተፈታኞች ፈተናውን ያልወሰዱ በመሆኑ ከነሐሴ 16 እስከ 26 የሚፈተኑ መሆኑን ተናግረዋል። የተወሰኑ ችግሮች ማጋጠማቸውን ገልጸው ችግሮቹን በቅንጅት በመፍታት ተማሪዎች ፈተናውን እንዲወስዱ ተደርጓል። ትምህርት ቢሮ መረጃዎችን በፍጥነት ለማግኘት 👇👇👇 t.me/intrancresult t.me/education_stor

  • " ተማሪዎች ውጤታቸውን በ https://aa6.ministry.et/#/result ወይም በ @emacs_ministry_result_qmt_bot ላይ መመልከት ይችላሉ " - ትምህርት ቢሮ በአዲስ አበባ ከተማ የ2017 ዓ.ም የ6ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ከወሰዱ ተማሪዎች መካከል 95 % ያህሉ 50% እና ከዛ በላይ በማምጣት ወደ ቀጣዩ የክፍል ደረጃ መሸጋገራቸውን የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ ኃላፊ ዘላለም ሙላቱ (ዶ/ር) አስታውቀዋል። በ2017 ዓ.ም ፈተናውን ከወሰዱ 79,034 ተማሪዎች መካከል 75,085 ተማሪዎች ማለትም 95 በመቶ የሚሆኑ ተማሪዎች 50% እና በላይ አስመዝግበው ወደ ቀጣዩ የክፍል ደረጃ መሸጋገራቸውን ገልጸዋል። ዘንድሮው በከተማ ደረጃ ከፍተኛ ውጤት ካስመዘገቡ ተማሪዎች መካከል ከ1 እስከ 4 የሚሆኑት ከመንግስት ትምህርት ቤቶች መሆናቸው አመልክተዋል። " በግልና በመንግስት ትምህርት ቤቶች መካከል ያለዉን የውጤት ልዩነት እጅግ እየተቀራረበ መጥቷል " ሲሉ ገልጸዋል። ተፈታኝ ተማሪዎች ከታች የተቀመጠውን ሊንክ በመጠቀም ከዛሬ ጀምሮ ውጤታቸውን ማየት ይችላሉ ተብሏል። LINK  ፦ https://aa6.ministry.et/#/result Telegram Bot : @MinistryResultQMTBOT ትምህርት ቢሮ መረጃዎችን በፍጥነት ለማግኘት 👇👇👇 t.me/intrancresult t.me/education_stor

  • በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የ2017 ዓ.ም የ6ኛ ክፍል ፈተና ውጤት ይፋ ሆኗል፡፡ የከተማ አስተዳደሩ ትምህርት ቢሮ አጠቃላይ ካውንስል የ6ኛ ክፍል ፈተና የማለፊያ ውጤት 50% እንዲሆን ወስኗል። በከተማ አስተዳደሩ ከሰኔ 10-12/2017 ዓ.ም የተሰጠውን የ6ኛ ክፍል ፈተና ከ79 ሺህ በላይ ተማሪዎች እንደወሰዱ የቢሮው ምክትል ኃላፊ አቶ ዲናኦል ጫላ ተናግረዋል፡፡ ትምህርት ቢሮ መረጃዎችን በፍጥነት ለማግኘት 👇👇👇 t.me/intrancresult t.me/education_stor

  • በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ከ56 ሺህ በላይ ተማሪዎች የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ይወስዳሉ፡፡ - የክልሉ ትምህርት ቢሮ በክልሉ በ2017 ዓ.ም ለ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ከሚቀመጡ ተማሪዎች መካከል፥ 49,032 ተማሪዎች በወረቀት እና ከ7 ሺህ በላይ ተማሪዎች ደግሞ በኦንላይን ፈተናቸውን እንደሚወስዱ የክልሉ ትምህርት ቢሮ ኃላፊ ፀሐይ ወራሳ ተናግረዋል፡፡ ዘንድሮ በክልሉ የ12ኛ ክፍል ተማሪዎችን ውጤት ለማሻሻል የሚረዱ የማጠናከሪያ ትምህርትን ጨምሮ በርካታ ተግባራት መከናወናቸውን ኃላፊዋ ገልፀዋል። በቀጣይ ሳምንት መሰጠት የሚጀመረው የመልቀቂያ ፈተና፤ በክልሉ በሚገኙ አራት ዩኒቨርሲቲዎች ውስጥ ይሰጣል ተብሏል። የ2017 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ማጠናቀቂያ ብሔራዊ ፈተና ከሰኔ 23 እስከ ሐምሌ 08/2017 ዓ.ም ይሰጣል። ትምህርት ቢሮ መረጃዎችን በፍጥነት ለማግኘት 👇👇👇 t.me/intrancresult t.me/education_stor

  • በማዕከላዊ ኢትዮዽያ ክልል ከ35 ሺህ በላይ ተማሪዎች የ2017 ዓ.ም ሀገር አቀፍ የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ይወስዳሉ፡፡ - የክልሉ ትምህርት ቢሮ ከቀናት በኋላ መሠጠት የሚጀምረውን ፈተና በክልሉ በተሳካ ሁኔታ ለማከናወን በቂ ዝግጅት መደረጉን የክልሉ ትምህርት ቢሮ ኃላፊ አንተነህ ፍቃዱ ተናግረዋል። በክልሉ 35246 ተማሪዎች ሀገር አቀፍ ፈተናውን የሚወስዱ ሲሆን፤ 28035 ተማሪዎች በወረቀት እና 7211 ተማሪዎች በበየነ መረብ ፈተናውን እንደሚወስዱ ኃላፊው ገልፀዋል። የ2017 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ማጠናቀቂያ ፈተና ከሰኔ 23 እስከ ሐምሌ 08/2017 ዓ.ም ይሰጣል። ትምህርት ቢሮ መረጃዎችን በፍጥነት ለማግኘት 👇👇👇 t.me/intrancresult t.me/education_stor

  • " ተማሪዎች ውጤታቸውን በ https://aa.ministry.et/#/result ላይ መመልከት ይችላሉ " - ቢሮው በአዲስ አበባ ከተማ የ2017 ዓ.ም የ8ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ከወሰዱ ተማሪዎች መካከል 88.8 % ያህሉ 50% እና ከዛ በላይ በማምጣት ወደ ቀጣዩ የክፍል ደረጃ መሸጋገራቸውን የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ አሳውቋል። በመዲናዋ የ2017 ዓ.ም የ8ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ውጤት ይፋ ተደርጓል። በ2017 ዓ.ም ፈተናውን ከወሰዱ 70,525 ተማሪዎች መካከል 88.8 በመቶ የሚሆኑ ተማሪዎች 50% እና በላይ አስመዝግበው ወደ ቀጣዩ የክፍል ደረጃ መሸጋገራቸውን ይፋ አድርጓል። ዘንድሮው በከተማ ደረጃ ከፍተኛ ውጤት ካስመዘገቡ 20 ተማሪዎች መካከል 13 የሚሆኑት በእቴጌ መነን የልጃገረዶች እና በገላን የወንዶች አዳሪ ትምህርት ቤቶች የተማሩ መሆናቸው ተገልጿል። የዘንድሮው ውጤት በ2016 ዓ.ም ከነበረው የ78.9% ወደ 88.8% ማደጉን በመግለጽ መምህራንን ጨምሮ በየደረጃው የሚገኙ ባለድርሻ አካላት ተማሪዎቹ ውጤታማ እንዲሆኑ ላበረከቱት አስተዋጽኦ ቢሮው ምስጋና አቅርቧል። ተፈታኝ ተማሪዎች ከታች የተቀመጠውን ሊንክ በመጠቀም ከዛሬ ጀምሮ ውጤታቸውን ማየት እንደሚችሉ ተጠቁሟል። ውጤት መመልከቻ ፦ https://aa.ministry.et/#/result ትምህርት ቢሮ መረጃዎችን በፍጥነት ለማግኘት 👇👇👇 t.me/intrancresult t.me/education_stor

  • በአዲስ አበባ የ2017 ዓ.ም የ8ኛ ክፍል መልቀቂያ ከተማ አቀፍ ፈተና ውጤት ዛሬ ይፋ ይደረጋል። የ8ኛ ክፍል ከተማ አቀፍ ፈተና ሰኔ 3 እና 4/2017 ዓ.ም በከተማ አስተዳደሩ በሚገኙ 194 የመፈተኛ ጣቢያዎች መሰጠቱ ይታወሳል። የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ አጠቃላይ ካውንስል አባላት የ2017 ዓ.ም የ8ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና የማለፊያ ውጤት 50% እንዲሆን ወስኗል። በከተማ አስተዳደሩ በ2017 ዓ.ም 70,525 ተማሪዎች የ8ኛ ክፍል ፈተናን ወስደዋል፡፡ ትምህርት ቢሮ መረጃዎችን በፍጥነት ለማግኘት 👇👇👇 t.me/intrancresult t.me/education_stor

  • ፈተና ለመስጠት አስፈላጊው ዝግጅት ተጠናቋል የ12ኛ ክፍል ማጠናቀቂያ ብሔራዊ ፈተናን ለመስጠት አስፈላጊው ዝግጅት መጠናቀቁ የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት አስታወቀ። የአገልግሎቱ ዋና ዳይሬክተር እሸቱ ከበደ (ዶ/ር) ፈተናውን በስኬት ለማጠናቀቅ በቅንጅት እየተሰራ ነው ብለዋል። በዚህም ከክልል ትምህርት ቢሮዎች፣ ከከፍተኛ ትምህርት ተቋማት፣ ከጸጥታ አካላት እና ሌሎች ከሚመለከታቸው አካላት ጋር በትብብር እየተሰራ መሆኑን ገልጸዋል። የፈተና ጥያቄዎች እና የመሰረተ ልማት ዝግጅት ተጠናቅቋልም ነው ያሉት። ኩረጃን ለማስቀረትም ፈተናዎች በከፍተኛ ስብጥር እንዲዘጋጁ መደረጉን እና ጠበቅ ያለ ቁጥጥር እንደሚኖር አስታውቀዋል። በፈተና ወቅት ስልክን ጨምሮ ድምጽና ምስል የሚቀርጹ ኤሌክትሮኒክስ ነገሮችን መያዝ በጥብቅ መከልከሉን ጠቅሰው፤ የተከለከሉትን ነገሮች ይዘው የሚገኙ ተፈታኞች ውጤታቸው እንደሚሰረዝ አስገንዝበዋል። የዘንድሮ የ12ኛ ክፍል ትምህርት ማጠናቀቂያ ብሔራዊ ፈተና ከሰኔ 23 እስከ ሐምሌ 8 ቀን 2017 ዓ.ም የሚሰጥ መሆኑ ይታወቃል። ለፈተና ከሚቀመጡ ከ608 ሺህ ተማሪዎች ውስጥ 150 ሺህ የሚሆኑትን በበይነ መረብ ለመፈተን የሚያስችል ዝግጅት ተደርጓል። ትምህርት ቢሮ መረጃዎችን በፍጥነት ለማግኘት 👇👇👇 t.me/intrancresult t.me/education_stor

ትምህርት ለዕውቀት — tgindex