tgindex
Utopia Academy

Utopia Academy

Статистика
@eethio7английский

ከዛሬ ቀን ጀምሮ በሰጣችሁን vote መሰረት የቻናላችን ስም ወደ Utopia ተቀይራል። እናመሰግናለን ድምፃችሁን ስለሰጣችሁን። Utopia ማለት An imaginary place or site in which everythin is perfect 🩸💯. #All university freshman exam #All univeristy remedial exam #freshman module #remedial module

Последний пост
7 авг.
Последнее чтение
13 авг.
Постов за неделю
0
Всего постов
40
Тип
открытый
Язык
английский
В каталоге с
13 авг.
Подписчики
1 857
−7 за 3 дн.
Сутки
−3
−0,16%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
502
40 постов
Вовлечённость
27,0%
к подписчикам
Постов в день
0,0
всего 40
Упоминаний
0
каналов
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
215
1/48двое суток
246
1/72трое суток
265

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • 🍀CV ማሰራት እንደዚ ቀሎ አያውቅም! ✅ አዲስ ተመራቂዎች እንኳን ደሰ አላችሁ በማለት መልካም ምኞታችንን እየገለፅን #utopia_CV በሁሉም መስሪያቤቶች ተመራጭ የሆነና ዘመኑን የሚመጥን CV በማዘጋጀት እውቅናን አትርፈናል። ✅ CV/Resume ለ NGO፣ ለሀገር ውስጥ እና ለውጭ ሀገር ስራ እንዲሁም ለትምህርት እድል ተቀባይነት ያለው CV/Resume ከፈለጉ እኛ ጋር ያገኛሉ።  የምንሰጣቸው አገልግሎቶች 1. Professional CV/Resume & Application letter for national and International Job opportunities. 2. CV/Resume editing. 3. Document organizing 4. Online Job Applications 5. Creating LinkedIn Account #Europass_standard - #African_Union (AU) standard - #Academic CV 📌ሁሉንም አገልግሎት በተመጣጣኝ ዋጋ፣ በፈለጉት መሰረት እንሰራለን። 📌ለ#Fresh_Graduate ልዩ ቅናሽ አድርገናል 📌በታማኝነት እና በጥንቃቄ መስራታችን ልዩ ያደርገናል! 🤖  አሁኑኑ CVዎን በTelegram   በማዘዝ ፈጣን አገልግሎት ያግኙ። 🔹Telegram: @eyuu7 📞Phone No: 0941688593.

  • 2000 ብር ስሞላ አውጡ family 10 ሰው ብቻ ጋብዙና !! https://t.me/SkillEarn1_bot/skillearn1?startapp=ref_5BEEEE47

  • Utopia acadamy. Cv 3 ሶስት ነገር ማሟላት አለበት ያለበለዝያ የእናንተ cv  fail ነው ምሆኔው ወይም አይታይም!! እኛ ደግሞ ይሄን ሶስት ነገር አማልተን እየሰራን እያቀበልን  የመታየት ዕድሉን እያሰፍን እንድሁም ተቀባይነት እንድኖረው እያደረግን ነው ። በCv ትክክል ባለመሆኑ ምክንያት ብዙዎች ከውድድር ውጪ እንደሆኑ ያውቃሉ። ልዩ ቅናሽ አድርገናል። Standard /Internatinal cv በተመጣጣኝ ዋጋ ሰርተን እያስረከብን ነው። ለሁሉም Department !! inbox አውሩን.... 👇👇👇👇👇 👇👇👇👇👇 @pomi777 call 0941688593 https://t.me/eethio7 https://t.me/eethio7

  • видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • ትምህርት መስከረም 5 ይጀመራል! የትምህርት ሚኒስቴር በመላው ሀገሪቱ ወጥነት ያለው የማስተማር ሂደት እንዲኖር ለማስቻል ያዘጋጀውን የ2019 ዓ.ም አጠቃላይ የትምህርት ዘመን ዓመታዊ የጊዜ ሰሌዳ (ካላንደር) ለክልሎች እና ለከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮዎች አስተላልፏል። ​በወጣው የጊዜ ሰሌዳ መሰረት፦ - ከነሐሴ 26 እስከ ጳጉሜ 5 ቀን 2018 ዓ.ም ይከናወናል። - መስከረም 5 ቀን 2019 ዓ.ም በይፋ ትምህርት ይጀምራል። @Freshmerejaet @Freshmerejaet

  • Utopia acadamy. Cv የምትፈልጉ ተመራቂ ተማሪዎች። በCv ትክክል ባለመሆኑ ምክንያት ብዙዎች ከውድድር ውጪ እንደሆኑ ያውቃሉ። ልዩ ቅናሽ አድርገናል። Standard /Internatinal cv በተመጣጣኝ ዋጋ ሰርተን እያስረከብን ነው። ለሁሉም Department !! inbox አውሩን.... 👇👇👇👇👇 👇👇👇👇👇 @pomi777 call 0941688593 https://t.me/eethio7 https://t.me/eethio7

  • Utopia acadamy. Cv የምትፈልጉ ተመራቂ ተማሪዎች። በCv ትክክል ባለመሆኑ ምክንያት ብዙዎች ከውድድር ውጪ እንደሆኑ ያውቃሉ። ልዩ ቅናሽ አድርገናል። Standard /Internatinal cv በተመጣጣኝ ዋጋ ሰርተን እያስረከብን ነው። inbox አውሩን.... 👇👇👇👇👇 👇👇👇👇👇 @pomi777 call 0941688593 https://t.me/eethio7 https://t.me/eethio7

  • Utopia acadamy. Cv የምትፈልጉ ተመራቂ ተማሪዎች። በCv ትክክል ባለመሆኑ ምክንያት ብዙዎች ከውድድር ውጪ እንደሆኑ ያውቃሉ። ልዩ ቅናሽ አድርገናል። Standard /Internatinal cv በተመጣጣኝ ዋጋ ሰርተን እያስረከብን ነው። inbox አውሩን.... 👇👇👇👇👇 👇👇👇👇👇 @pomi777 https://t.me/eethio7 https://t.me/eethio7

  • видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • የከፍተኛ ትምህርት ተማሪዎች የመውጫ ፈተና (Exit Exam) መሰጠት ጀምሯል፡፡   ፈተናው ከዛሬ ሰኔ 04/2018 ዓ.ም ጀምሮ ለሰባት ቀናት (ቅዳሜ እና እሑድ ሳይጨምር) በኦንላይን ይሰጣል፡፡   ለመጀመሪያ ጊዜ እና በድጋሜ ለመውጫ ፈተናው የሚቀመጡ በመቶ ሺዎች የሚቆጠሩ የመንግሥት እና የግል ተፈታኞች ፈተናውን ይወስዳሉ፡፡   ተፈታኞች ስለፈተናው አጠቃላይ ገለጻ ዛሬ ጠዋት የተሰጣቸው ሲሆን፤ በዛሬው የመጀመሪያ ቀን የፈተና ውሎ በጠዋት እና ከሰዓት መርሐግብር (ከ5፡00-7፡00 እና ከ8፡30-11፡00) የ62 ትምህርት አይነት ፈተናዎች እንደሚሰጡ በትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት የወጣው መርሐግብር ያሳያል፡፡   የከፍተኛ ትምህርት የመውጫ ፈተና ከ2015 ዓ.ም ጀምሮ እየተሰጠ እንደሚገኝ ይታወቃል፡፡ ምስል፦ ዓዲግራት ዩኒቨርሲቲ፣ ወልድያ ዩኒቨርሲቲ እና ወራቤ ዩኒቨርሲቲ

  • 9 июн.46421из TikvahUniversity

    የ2018 ዓ.ም የዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች የመውጫ ፈተና መርሐግብር (Exit Exam Schedule) የቅድመ-ምረቃ የመውጫ ፈተና ከሰኔ 04-12/2018 ዓ.ም እንደሚሰጥ ይታወቃል። @tikvahuniversity

  • የexit exam ተፈታኞች በአስቸኳይ የማረጋገጥ ወይም self verification እንድታደርጉ ትምህርት ሚኒስቴር አሳስቧል። ይህንን መረጃ ለጓደኞቻችሁ እና ለexit exam ተፈታኞች ጭምር ሼር አድርጉላቸው። የማረጋገጥ ሥራው (Self Verification) ከ2-3 ደቂቃዎች ብቻ የሚወስድና የተፈታኞችን የትምህርት ሰነዶች ከፋይዳ መታወቂያ ጋር ለማስተሳሰር እና መረጃዎቹ ትክክለኛ መሆኑን ለማረጋገጥ የሚያስችል ነው። https://verify.ethernet.edu.et ከላይ ባለው ሊንክ በመግባት ማረጋገጥ ትችላላችሁ። exit exam ከ ሰኔ 4 ጀምሮ እንደሚሰጥ ይታወቃል።ስለዚህ በዛ መሰረት ዝግጅታችሁን እያደረጋችሁ መቆየት ይኖርባችኋል።

  • видео или голосовое, без подписи

  • 1 июн.57421из tikvahethiopia

    #ጥቆማ የኢትዮጵያ ኒውክሊየር ኃይል ኮሚሽን የነጻ ትምህርት ዕድል ጥሪ አቅርቧል። የኢትዮጵያ ኒውክሊየር ኃይል ኮሚሽን ጠንካራ ሀገራዊ የኒውክሊየር መሰረተ ልማት ለመገንባት የሚያስችሉ ከፍተኛ ባለሙያዎችን ለማፍራት ለኢትዮጵያውያን ተማሪዎችና ሰልጣኞች በሩሲያ የነጻ ትምህርት ዕድል ማመቻቸቱን አስታውቋል። ኮሚሽኑ ለ2026/27 የትምህርት ዘመን በሩሲያ በሚገኙ ስመጥር የሳይንስና የምህንድስና ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት በመጀመሪያ እና በሁለተኛ ዲግሪ መማር የሚፈልጉ ብቁ አመልካቾች እንዲመዘገቡ ጥሪ አቅርቧል። የሚሰጡ የትምህርት ዘርፎች በኒውክሊየር ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ላይ ያተኮሩ ሲሆን እነዚህን ዘርፎችንም ያካትታል ፡- - Nuclear Power Engineering and Heat Physics (BSc & MSc) - Nuclear Physics and Technology (BSc) - Nuclear Power Plants Design, Operation and Engineering (BSc) - Heat Power Engineering (BSc) - Management in Technological Systems (MA) የመወዳደሪያ መስፈርቶች ? • ለመጀመሪያ ዲግሪ (BSc) ዕድሜያቸው ከ20 ዓመት ያልበለጠ እና የሁለተኛ ደረጃ መልቀቂያ አማካኝ ውጤታቸው 500 እና ከዚያ በላይ የሆነ። • ለሁለተኛ ዲግሪ (MSc/MA) ዕድሜያቸው ከ30 ዓመት ያልበለጠ እና በሳይንስና ምህንድስና ዘርፍ በከፍተኛ ውጤት የተመረቁ። ሴት አመልካቾች ለዘርፉ እንዲበረታቱ ኮሚሽኑ ጥሪ አቅርቧል። መስፈርቱን ምታሟሉ አመልካቾች ከዛሬ ጀምሮ ባሉት 5 የሥራ ቀናት ውስጥ የትምህርት ማስረጃዎቻችሁን እና ደጋፊ ሰነዶቻችሁን በPDF በማዘጋጀት በኮሚሽኑ የኢሜል አድራሻ enecinfo@enec.gov.et መላክ የምትችሉ መሆኑ ተገልጿል። ግንቦት 20 ቀን 2018 ዓ/ም @tikvahethiopia

  • Go forward only ማንም ሰው በህይወታችሁ ለማቆየት አሳራችሁን አትብሉ ሄዳለው የምለውን ሰው ሸኙት በፍፁም አታቆዩት ምክንያቱም ልቡ ከእናንተ ስለሌው። 👌👌👌👌👌👌!!

Utopia Academy — tgindex