- Последний пост
- 14 авг.
- Последнее чтение
- 15 авг.
- Постов за неделю
- 1
- Всего постов
- 21
- Тип
- открытый
- Язык
- am
- В каталоге с
- 14 авг.
- 1/24сутки в ленте
- 89
- 1/48двое суток
- 101
- 1/72трое суток
- 110
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
አላህ ለባሪያው የሰጠውን ኒዕማ የሚያስወግደው፣ መከራንና ቅጣትን የሚያወርደው ትልቁ ነገር አላህን ማመፅና በወንጀል ላይ መዘፈቅ ነው። ... አዳእ ወደዋእ
ወይ ይሳካልናል ወይም እየሞከርን እንሞታለን ❤️🩹
ዱዐና ውዴታ የሚወድህ ዱዐ ያደርግልሀል ዱዐ የሚያደርግልህ ይወድሀል ፍቅራቹን በዱዐ ግለፁልን😊
ፈገግታችን የሰላም ብዛት ሳይሆን የፅናት ውጤት ነው❤️🩹 @ehsan_tube0
ያለምንም ተርጓሚ ከአለማቱ ጌታ ጋር ስለፈለግነዉ ነገር ማዉራት መቻላችን ሲታሰብ በራሱ ልዩ ስሜት አለዉ ያ! ሰላም 🤌
የዱአችንን ምላሽ እንደማየት ምን ሚያስደስት ነገር አለ ❤️🩹
♡ ደጋግ የአሏህ ባሮች ጁምዓህ ቀን ረሱል {ሰ,ዐ,ወ} ላይ ሰለዋት በማውረድ ይሽቀዳደማሉ ... اللهم صل وسلم وبارك على سيدنا وحبيبنا وقرة أعيننا وشفيعنا محمد وعلى آله وصحبه وسلم تسليما كثيرا የአላህ መልዕክተኛﷺእንዲህ ብለዋል፦ ((የጁምዓ ቀን ሱረቱል ከህፍን የቀራ ሰው አላህ በሁለቱ ጁምዓዎች መካከል ብርሃንን ያበራለታል)) 📚 صحيح الجامع - رقم : (6471) ያማረ እንዲሁም ያሸበረቀ ጁምዐ ይሁንልን
. ወደፊትህ ተስፋ ሰጪ ካልሆነ በቀር #አታገባህም፣ ፍትሐዊ ነው። አንተም ቢሆን ያለፈ ታሪኳ ንጹሕ ካልሆነ በቀር አታገባትም፣ ይህም ፍትሐዊ ነው። አንተ ብሩህ ወደፊትን ታቀርብላታለህ፣ እሷ ደግሞ ንጹሕ ያለፈ ታሪክን ታቀርብልሃለች።" then ፍቅርን ትገነባላችሁ❤️🩹
. በኢማን በሶብር ሁሉም ነገር ያልፋል በአላህ ከታመኑ ተራራም ይገፋል❤️🩹
ለአደበኛ እህቶቻችን እንደ ዩሱፍ አ.ሰ ቆንጆ እንደ ኻሊድ ረ.ዐ ጀግና እንደ አዩብ አ.ሰ ትግስተኛ እንደ ሱለይማን አ.ሰ ጥበበኛ እንደ አልይ ረ.ዐ አሊም እንደ ኡስማን ረ.ዐ አይናፋር . . የሆነውን ጀባ🤲 @Anu_tube01
ባንችና በጌታሽ መካከል ያለውንብቻ አሳምሪ ሰዎች ስላንች ባላቸው የተለያዬ አስተያየት ፈጽሞ ቦታ አትስጭ በሚወዱሽ አይኖች ሁሌም መልካምና ምርጥ ሰው ነሽ ምንምያክል መልካም ብቶኚ በሚጠላሽ አይን ሁሌም ክፋነሽ ጠንካራና በራሷ የምትተማመን ሴት ሁኚ ።
🌙 ውድ እህቶቼና ወንድሞቼ፣ ሌሊቱ እየገፋ ነው። ቀናችንን በእስቲግፋር፣ በዚክር እና በዱዓ እንዝጋ። ልባችን ከአላህ ጋር የተገናኘ ይሁን፤ ምክንያቱም ሕይወታችን ምን ያህል እንደምትቆይ አናውቅም። አላህ ኃጢአታችንን ይማር፣ ልባችንን ያጽና፣ ሌሊታችንንም በረከት ያድርግ። اللهم اغفر لنا ولوالدينا ولجميع المسلمين الأحياء منهم والأموات. @ehsan_tube0
እናቴ መርፌ ውስጥ ክር እንዳስገባላት ጠራችኝ ። በዚሁ ቅፅበት የአንድ ሰው ምክር ትዝ አለኝ ፦ «እናትህ መርፌ ውስጥ ክር እንድታስገባላት ከጠየቀችህ ተቀብለህ ወዲያውኑ አታስገባው። ይልቁንም ያረጀችና እድሜዋ የገፋ እንዳይመስላትና ቀልቧ እንዳይሰበር አውቀህ ታግለህ ታግለህ አስገባው» ብሎ መክሮኝ ነበር ። እኔም ማስገባቱ ቀላል እንዳልሆነ እየነገርኳት ጥቂት ደቂቃዎችን ታገልኩ ። በድንገት አንድ ጥፊ ፊቴ ላይ አረፈ « ድሮውንም እውር ያደረገህ ይሄ ሞባይል ነው» 😭 ረጅም እድሜ ለእናቶቻችን☺️😭
ማንም ሰው አላህ የጻፈለትን ሪዝቅ ሙሉ በሙሉ ሳይጨርስ አይሞትም፣ አንተ ሰበቡን አድርግ እንጂ ሰጪው አላህ መሆኑን አትዘንጋ። ጉዳይህን በሙሉ ለእሱ ስጥ፤ እሱ ልመናህን ሰሚ፣ ፍላጎትህንም አዋቂ ነውና። ልብህን ከጭንቀት አሳርፋት፤ ወፎችን የሚያበላው ጌታ አንተንም አይጥልህም🙌 ✍🏽
ለእህቶች 🎀 ልጆችሽ በስተርጅና እንዲኻድሙሽ ከፈለግሽ... ልጆችሽን በልጅነታቸው ኻድሚያቸው( የሚፈልጉትን ብቻ ሳይሆን የሚያስፈልጋቸውን ስጫቸው) ይላሉ ✒️ሸይኽ አህመድ አደም( አቡ ሙሀመድ) @ehsan_tube0
ከምንም በላይ ለሰው ከባድ ተስፋ አትስጡ ..ቃል ያድናል..ቃል ይሰብራል.. ላትኖሩ አለሁ አትበሉ ግዴታ አይደለም አታስመስሉ✍️
. ብስለት ማለት ሁሉንም ማሸነፍ ሳይሆን ፣ ብዙ ነገሮችን መተው መልመድ ነው🫶 .🧕
የወደድነው ሁሉ አብሮን አይዘልቅም።😊
🥀🫀ሀቢብቲ🫀🥀 ግን እንዴት እንደምወድሽ ብታውቂ በአለባበስሽ በአካሄድሽ በንግግርሽ በስራሽ በተግባርሽ ረጋ ስትዪኮ አብሪ ጨረቃ አድማቂ ኮከብ የማይበልጥሽ ውድ እንቁ የተከበርሽ ነሽ ። ደሞ እንደ ጀነት ተለፍቶብሽ በስስት ተጠብቀሽ አገኛት ይሆን አላገኛት ተብሎ የሚባልላትን አስፈላጊ ተፈላጊ ሴት ሁኚ ። የኔ ኒቃቢስት ደግሞ ክብርሽን ውበትሽን ማንነትሽን በዋጋ እንዲተምኑት አታድርጊ ከብረሽ እራስሽንም ቤተሰብሽንም አስከብሪ !! 📒የኔ ቆንጆ የኔ ጀግና ደግኮ ነሽ ልበ ቀና!! ስታምሪልኝ በሂጃቡ ስትዋቢም በጂልባቡ .. ቀሚስሽን አስረዝመሽ አንገትሽንም ሸፍነሽ ... 🥀የኔ ውብ መልከ መልካም የምልሽን አደራ እሺ ከሚወድሽ !!
ወንጀል አደቀቀን!💔