እንድርያስ የፊልም ኮሌጅ/Endrias film College
Статистикаአድራሻ 4ኪሎ ቅ/ስላሴ ዩኒቨርሲቲ 3ኛ ፎቅ ስልክ 0942563535/0900003919። በፊልም ጥበብ አለምን እንስራ
- Последний пост
- 5 авг.
- Последнее чтение
- 13 авг.
- Постов за неделю
- 0
- Всего постов
- 24
- Тип
- открытый
- Язык
- ti
- В каталоге с
- 13 авг.
- 1/24сутки в ленте
- 744
- 1/48двое суток
- 852
- 1/72трое суток
- 919
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
ምስጋና በበርካታ ፊልም፣የማስታወቂያና ሙዚቃ ክሊፖች ላይ በሲኒማቶግራፈርነት የሰራው ዳንኤል ግርማ "Visual Storytelling" በሚል ርዕስ እጅግ ጠቃሚ የውይይት ጊዜን ስለሰጠኽልን በተማሪዎቻችንና በዕለቱ በተገኙ የፊልም ሰዎች ስም ከልብ እናመሠግናለን። መሰል ፕሮግራም ይቀጥላል። በሚቀላችሁ ከዚህ በታች በተቀመጡ የማህበራዊ ሚዲያ አማራጮች ልትከታተሉን ትችላላችሁ። ቴሌግራም= https://t.me/endifilm ቲክቶክ= https://vt.tiktok.com/ZSCbWMeQ3/ ፌስቡክ= https://m.facebook.com/story.php?story_fbid=pfbid02ZgotzXG1rMnXyokuXQzLRuchZUjYKZSYmGq1ik6ZunrQPRXC7F8xKBsRWXGaX8HAl&id=100066865897632&mibextid=ZbWKwL ኢንስታግራም= https://www.instagram.com/reel/DaN9S0PCKAj/?igsh=NzNnaTVuYTNtZWNo ዩቲዩብ= https://youtube.com/shorts/C_L8X_yIF-w?si=m2bkH9-Ncb_SheGs #EndriasFilmCollege #VisualStorytelling #DanielGirma #Cinematography #Filmmaking #FilmWorkshop #EthiopianCinema #FilmEducation
🎬 ይህ ወርክሾፕ እንዳያመልጣችሁ! እንድርያስ ፊልም ኮሌጅ ከ20 ዓመታት በላይ በርካታ የፊልም፣ማስታወቂያና የሙዚቃ ክሊፖች ላይ የሰራውን ሲኒማቶግራፈር ዳንኤል ግርማን "Visual Storytelling" በሚል ርዕስ የ2 ሰዓት ጠቃሚ የውይይት ጊዜን አዘጋጅቶላችኋል። ልምድ ያላችሁ፤ጀማሪዎቹም ይህንን ጥልቅ የውይይት ጊዜ ብትካፈሉ ታተርፉበታላችሁ። ከስራዎቹ መካከል :- ➡️ ከፊልም - ፈረጃ፣ምናለሽ፣ትዝብት፣ህዳር፣ከርቤ፣ትመጣለህ ብዬ፣የአርበኛው ልጅ2፣ያቤፅ..ወዘተ። ➡️ ከሙዚቃ ቪዲዮ ዳርም የለው(አሊ ቢራ እናአብረሃም በላይነህ) ፣ገራገርዘቢባ ግርማ፣ጥሎብኝ (ራሔል ጌቱ)፣ሸበላለም(አዩ ግርማ..ወዘተ። ➡️ ከቲቪ ማስታወቂያ ዳሽን፣ስንቄና አዋሽ ባንክ፣ፈረስ ራይድ፣ኤቢሲ ዳይፐር..ወዘተ። 📍 ቦታ: 4 ኪሎ :- እንድርያስ ፊልም ኮሌጅ ዕለት :- ቅዳሜ፣3:30(በኢትዮጵያ ሰዓት አቆጣጠር) 🎟 መግቢያ ፦ በነፃ! #EndriasFilmCollege #VisualStorytelling #DanielGirma #Cinematography #Filmmaking #FilmWorkshop #EthiopianCinema #FilmEducation
የስራ ማስታወያ ቀን 24/11/2018 ዓ.ም ➡️ የስራ መደቡ : - ፎቶግራፈር/ ፎቶ ኤዲተር ➡️ ብዛት =2 ➡️ ፆታ = አይለይም ➡️ የስራ ልምድ=ጥሩ አቅም ያለው(ቀጥታ ገብቶ ለመስራት የማይቸገር) ➡️ደሞዝ= በስምምነት(በብቃትዎ ላይ የሚመሰረት) ➡️የስራ ቦታ :- አ.አ ኮዬ ፈቸ መስራት የሚችል ቅርብ ቢሆን ይመረጣል ↗️ የስራው ሁኔታ= ቋሚ ➡️ ስራውን የምትፈልጉ በዚህ ዪዘር user= @al0254 ስለራሳችሁ በመፃፍ ከ CV ጋር አያይዘው ይላኩልን:: ባለሞያነት ዶክሜንት አሟልቶ ከመላክ ይጀምራልና በትክክል ስለራሳችሁ ገልፃችሁ ፃፉ። ➡️ማስታወሻ:- ኮሌጁ ለሚያመቻቻቸው ለሁሉም የስራ ትስስሮች ምንም አይነት ኮሚሽን የማይቀበል መሆኑን እያሳወቅን ይልቁንም እንደ አንድ ማህበራዊ ሃላፊነቱ ይወስደዋል::
🎬 ለፊልም ሰሪዎችና ተማሪዎች ጥሩ ዕድል! እንድርያስ ፊልም ኮሌጅ ከ12 ዓመታት በላይ በርካታ የፊልም፣ማስታወቂያና የሙዚቃ ክሊፖች ላይ የሰራውን ሲኒማቶግራፈር ዳንኤል ግርማን "Visual Storytelling" በሚል ርዕስ የ2 ሰዓት ጠቃሚ የውይይት ጊዜን አዘጋጅቶላችኋል። ልምድ ያላችሁ፤ጀማሪዎቹም ይህንን ጥልቅ የውይይት ጊዜ ብትካፈሉ ታተርፉበታላችሁ። ከስራዎቹ መካከል :- ➡️ ከፊልም ምናለሽ፣ህዳር፣ከርቤ፣ትመጣለህ ብዬ፣የአርበኛው ልጅ2፣ያቤፅ..ወዘተ። ➡️ ከሙዚቃ ቪዲዮ ዳርም የለው(አሊ ቢራ እናአብረሃም በላይነህ) ፣ገራገርዘቢባ ግርማ፣ጥሎብኝ (ራሔል ጌቱ)፣ሸበላለም(አዩ ግርማ..ወዘተ። ➡️ ከቲቪ ማስታወቂያ ዳሽን፣ስንቄና አዋሽ ባንክ፣ፈረስ ራይድ፣ኤቢሲ ዳይፐር..ወዘተ። 📍 ቦታ: 4 ኪሎ :- እንድርያስ ፊልም ኮሌጅ ዕለት :- ቅዳሜ፣3:30(በኢትዮጵያ ሰዓት አቆጣጠር) 🎟 መግቢያ ፦ በነፃ!
видео или голосовое, без подписи
በጣም አስቸኳይ የስራ ማስታወያ(ነገ ረፋድ 4:00 ድረስ ኮሌጃችን መገኘት ለሚችል ብቻ) ቀን 23/11/2018 ዓ.ም ➡️ የስራ መደቡ : - ቪዲዮግራፈር፣ቪዲዮ ኤዲተር፣ግራፊክስ ዲዛይነር፣ሞሽን ግራፊክስ ዲዛይነር( በመረጡት ለአንድ ነባር የቴሌቪዥን ጣቢያ በብዛት ስለፈለጉ) ➡️ ብዛት =10 ➡️ ፆታ = አይለይም ➡️ የስራ ልምድ=ጥሩ አቅም ያለው( ለመስራት የማይቸገር) ➡️ደሞዝ= በስምምነት(በብቃትዎ ላይ የሚመሰረት) ➡️የስራ ቦታ :- አ.አ ↗️ የስራው ሁኔታ= ቋሚ ➡️ ስራውን የምትፈልጉ በዚህ ዪዘር user= @al0254 ስለራሳችሁ በመፃፍ ከ CV ጋር አያይዘው ይላኩልን:: ባለሞያነት ዶክሜንት አሟልቶ ከመላክ ይጀምራልና በትክክል ስለራሳችሁ ገልፃችሁ ፃፉ። ➡️ማስታወሻ:- ኮሌጁ ለሚያመቻቻቸው ለሁሉም የስራ ትስስሮች ምንም አይነት ኮሚሽን የማይቀበል መሆኑን እያሳወቅን ይልቁንም እንደ አንድ ማህበራዊ ሃላፊነቱ ይወስደዋል::
ሰላም ኢትዮጵያ በአፍሪካ ህብረትና በአጋር ተቋማት ትብብር በሚተገበረው Connect for Culture Africa (CfCA) ፕሮጀክት ስር የተዘጋጁትን ስድስት የአጭር ፊልሞች በይፋ የሚመረቁበትና በኢትዮጵያ የሥነ ጥበብና ባህል ዘርፍ ዙሪያ የውይይት የሚካሄድበት ዝግጅት ላይ በክብር ይጋበዛሉ። 📅 ቀን: ዓርብ፣ ሐምሌ 17፣ 2018 ዓ.ም. (24 July 2026) 🕠 ሰዓት: 11:30 ከሰዓት – 2:00 ምሽት (17:30–20:00) 📍 ቦታ: VIDEO Bet Cinema፣ አዲስ አበባ https://maps.app.goo.gl/KQs4ZC6gtnDHhRSw8?g_st=ic ይህ መርሃ ግብር የሥነ ጥበብና የባህል ሚና በዲሞክራሲ፣ በዘላቂ ልማት እና በማህበራዊ ተሳትፎ ላይ ያለውን አስፈላጊነት በጋራ ለመወያየት የተዘጋጀ ነው። በመገኘትዎ በአክብሮት እንጋብዝዎታለን። ለተጨማሪ መረጃ +251913617324 መሰረት ካሳ ሰላም ኢትዮጵያ
በጣም አስቸኳይ የስራ ማስታወያ(እስከ ዛሬ 7:00 ለሚያመለክቱ ብቻ) ቀን 8/11/2018 ዓ.ም ➡️ የስራ መደቡ : - ቪዲዮ ኤዲተር ➡️ ብዛት =2 ➡️ ፆታ = አይለይም ➡️ የስራ ልምድ=ጥሩ አቅም ያለው(ቀጥታ ገብቶ ለመስራት የማይቸገር) ➡️ደሞዝ= በስምምነት(በብቃትዎ ላይ የሚመሰረት) ➡️የስራ ቦታ :- አ.አ ↗️ የስራው ሁኔታ= ቋሚ ➡️ ስራውን የምትፈልጉ በዚህ ዪዘር user= @al0254 ስለራሳችሁ በመፃፍ ከ CV ጋር አያይዘው ይላኩልን:: ባለሞያነት ዶክሜንት አሟልቶ ከመላክ ይጀምራልና በትክክል ስለራሳችሁ ገልፃችሁ ፃፉ። ➡️ማስታወሻ:- ኮሌጁ ለሚያመቻቻቸው ለሁሉም የስራ ትስስሮች ምንም አይነት ኮሚሽን የማይቀበል መሆኑን እያሳወቅን ይልቁንም እንደ አንድ ማህበራዊ ሃላፊነቱ ይወስደዋል::
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
ወጣቱ ፊልም ሰሪ አቤል መካሻ ፈጠራን በማያውክ አግባብ ኤአይን ከፊልም ስራ ጥበብ ጋር(Integrating Ai in Filmmaking) ማሰናሰን በሚቻልባቸው አማራጮች ዙሪያ ከኮሌጃችን ተማሪዎችና ከተለያዬ አቅጣጫ ከመጡ የፊልም ሰዎች ጋር በጣም ጥሩ የውይይት ጊዜን አሳልፏል። ኮሌጁ ያመሠግንሀል። በየሁለት ሳምንቱ መሠል ወርክሾፕ የሚኖረን ይሆናል። ከምናብ እስከ ገቢር! From imagination to Screen! ቀን = ሐምሌ 4/2018 ዓ.ም ቦታ= እንድርያስ ፊልም ኮሌጅ #endriasfilmcollege #AIFilmmaking #ፊልምስራ #summercourse #film #ፊልም #DigitalFilmmaking
видео или голосовое, без подписи