tgindex
🏝🏖የብርቅዬ ሰለፊዮች🏝እና ዕንቁ እንስቶች🏝ቻናል 🛣

🏝🏖የብርቅዬ ሰለፊዮች🏝እና ዕንቁ እንስቶች🏝ቻናል 🛣

Статистика

🏝📡📝Abu muslim📲☎🏝 🏝ሰለፊያ ሴት ሁሌም ውብነች።🏝 ✍️ጧሊበተል ዕልም ስትሆን ይበልጥ ታምራለች። 🏝የምድር ኮከብም ነች🌹 🌹የኢስላም ዩኒቨሪስቲም ነች🌱 🏝በሀያእ ምድርን ያሰዋበችም ነች🏝 🌹በዲኑዋ ጠንካራም ነች🎋 🍀የፋሽን ተከታይ አይደለችም።🌷 🌹ለጌተዋ ያደረች፣ሀዲስን የጠማች ራሱዋን የሰተረች፣ባሉዋን ያከበረች ዕንቁ ና ልዩ የአሏህ ባሪያ ናች። 🌱

Последний пост
6 авг.
Последнее чтение
15 авг.
Постов за неделю
0
Всего постов
21
Тип
открытый
Язык
ti
В каталоге с
13 авг.
Подписчики
547
0 Са 2 дн.
Сутки
0
0,00%
Неделя
—
 
Месяц
—
 
Просмотров на пост
68
21 постов
Вовлечённость
12,4%
к подписчикам
Постов в день
0,0
всогО 21
УпОПинаниК
1
канаНОв
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
53
1/48двое суток
60
1/72трое суток
65

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • 🍇 የአጎቴ ልጅ ከእናቴ ጡት ጠብቷል እህቱን ማግባት ... يجوز لك الزواج منها     سؤال: لي ابنة عم في سن الزواج، وأريد أن أتزوجها، لكن المشكلة هو ابن عمي الذي هو أخوها، فقد ع؜ؚ من أمي عندما كانت تع؜ؚ أختي الأكبر مني، فهل ع؜اؚ؊ ابن عمي هذه تبطل زواجي من أخته شرعًا؟ أفيدونا جزاكم الله خيرًا. ጥያቄ ፦ 👉 ለኔ ለትዳር የደረሰች የአጎት ልጅ አለችኝ።ላገባትም እፈልጋታለሁ።ነገር ግን ችግር የሆነብኝ የርሷ ወንድም የሆነው የአጎቴ ልጅ የኔ ታላቅ እህት ጡት በምትጠባ ጊዜ ከእናቴ ጠብቷል። እናም ይህ የአጎቴ ልጅ ከእናቴ መጥባቱ በሸሪዓ እህቱን እንዳላገባ ውድቅ ያደርግብኛልን ? ያጣቅሙን አላህ መልካም ምንዳን ይመንዳዎት ! الجواب : لا مانع من تزو؏ك من بنت عمك، ولو كان أخوها قد ع؜ؚ من أمك، فهذا لا يؤثر ما دامت أنها هي لم تع؜ؚ من أمك، وأنت لم تع؜ؚ من أمها، فلا علاقة بينكما، فيجوز لك أن تتزوجها، والله تعالى أعلم. መልስ ፦ 👉 የአጎትክን ልጅ ከማግባት የሚከለክልክ ነገር የለም ! 👉 የርሷ ወንድም ከእናትክ ጡት የጠባ ቢሆንም (ችግር የለውም።) 👉 ይህ መሆኑ እርሷ ከእናትክ እስካልጠባች ድረስ ተፅኖ አይፈጥርም !! 👉 አንተም ከእናቷ አልጠባክም !! በመሆኑም በመካከላቹ (የጥቢ) ቁርኝነት የላቹም። ስለዚህ ልታገባት ይቻልልካል !!! ÂŤ የበለጠውን ዐዋቂ ከፍ ያለው አላህ ነው !!! Âť (( መጅሙዓ ፈታዋ )) (( በታላቁ ዐሊም ሸይኽ ሷሊሕ ቢን ፈውዛን ቢን ዐብደላ አል- ፈውዛን )) https://t.me/enkuwoch

  • ✍      ወንጀል ምን ያህል ሕይወታችን ሊያጨልም ይችላል ብላቹ አስባቹ ታቃለችሁ??? 👉ብዙ ሰዎች.......   ጉዳያቸው ሲሰናከልባቸው "የሰው ዐይን ነው" ይላሉ።    ሪዝቃቸው ሲጣበብባቸው "የምቀኛ ሴል ነው" ይላሉ።    ሀሳብ ጭንቀት ሲበዛባቸው "ይህማ ድግምት ነው" ይላሉ።    👉በጣም ጥቂቶች ናቸው; ቆም ብለው "የእኔና የጌታዬ ግንኙነት ሊያበላሹ የሚችሉ ተውበት ያላረኩባቸው ምን ያህል ወንጀሎች አሉብኝ??" ብለው ከነፍሳቸው ጋ ሂሳብ የሚሰሩት። 👉ቁርኣን ከፍተህ ብታነበው.........    ስንት ህዝቦች ናቸው አላህ ያጠፋቸው??    ስንት ከተሞች ናቸው አላህ ያወደማቸው??    ስንት ህዝቦች ናቸው በጎርፍ፣ በጩኸት፣ በነፋስ፣ በማስመጥ፣ ሌሎቹ ወደ ሌላ ፍጥረት በመቀየር ሌሎቹ ከሰማይ ድንጋይ በማዝነብ ያጠፋቸው???     የእነዚህ ሁሉ የመጥፊያ ሰበብ ምን ነበር??? ቁርኣን ይነግርሃል....... ﴿فَأَخَذَهُمُ اللَّهُ بِذُنُوبِهِمْ﴾ {አላህ በወንጀላቸው (ሰበብ) ያዛቸው።} ﴿فَأَهْلَكْنَاهُمْ بِذُنُوبِهِمْ﴾. {በወንጀላቸው (ሰበብ) አጠፋናቸው።} فَكُلًّا أَخَذْنَا بِذَنبِهِ ۖ فَمِنْهُم مَّنْ أَرْسَلْنَا عَلَيْهِ حَاصِبًا وَمِنْهُم مَّنْ أَخَذَتْهُ الصَّيْحَةُ وَمِنْهُم مَّنْ خَسَفْنَا بِهِ الْأَرْضَ وَمِنْهُم مَّنْ أَغْرَقْنَا ۚ وَمَا كَانَ اللَّهُ لِيَظْلِمَهُمْ وَلَٰكِن كَانُوا أَنفُسَهُمْ يَظْلِمُونَ﴾ [ العنكبوت 40 ሁላቸውንም በጥፋታቸው ምክንያት በድንገት ያዝናቸው።ከእነርሱ መካከል(ከዝህ በፊት ካጠፋናቸው ህዝቦች መካከል)ጠጠር ያዘነብንባቸውም አሉ።ከእነርሱ መካከልም በመላኢኮች ጩሀት ያጠፋናቸውም አሉ።ምድርን ሰንጥቀን ያሰመጥናቸውም አሉ።በውሃ አጥለቅልቀን ጠራርገናቸው ከምድር ያጠፋናቸውም አሉ።እሄ ሁሉ በወንጀላቸው ምክንያትነው።አሏህ ቅንጣት የሚታክል ነገር አልበደላቸውም ነገር ግን ራሳቸው ናቸው ነፍሶቻቸውን የበደሉት። ወገኖቼ ሆይ !!ወንጀል፦ ለአፍታ ተፅፎ ከዝያም የሚሰረዝ ክስተት አይደለም; ወንጀል ማለት የሚከረፋ ሽታ ያለው አለርጂክ ነው። በቀላሉ የማይፋታን ገዳይ አሲድ ነው። ወንጀል........ወንጀል ምን እንደሆነ ምን አሳወቀክ??    👉 ወንጀል የዕድሜህ በረካ ይወስድብሃል!!     👉ወንጀል ከልብህ ላይ የዒባዳ ጥፍጥና ያስወግድብሃል!!     👉ወንጀል ሰላት ያከብድብህና እርጋታም ይሁን ሰኪና ይነሳሃል!!     👉ወንጀል ከቁርኣን ያራርቅሃል!!       👉ወንጀል ልብህ ያደርቅብሃል!!        👉ወንጀል የሪዝቅ በር ይዘጋብሃል!!       👉ወንጀል ብዙ ፀጋዎች ቢኖሩህ እንኳ ጭንቀት ይለቅብሃል!! 👉ወንጀል የአሏህን ቁጣ ያመጣብናል 👉ወንጀል የአሏህን እዝነት እንዳናገኝ ያደርገናል 👉ወንጀል ካቲማችንን ያበላሽብናል 👉ወንጀል ለስኬት እንቅፋት ይሆንብናል 👉ወንጀል የሙሲባዎች ሁሉ ሰበብነው ነገር ግን ይህ ሲባል .......     የመከራ ሁሉ መንስኤው ወንጀል ነው ማለት አይደለም። አላህለባሪያው ደረጃውን ከፍ ሊያደርግለት አሊያም ወንጀሉን ሊምረው ሲል ሊፈትነው ይችላል። ሆኖም........    ወንጀላችን ምን ሊያስከትልብን እንደሚችል አላህ በቁርኣኑ የነገረን ማስጠንቀቂያዎች መርሳት የለብንም።     የሆነ ሰዓት ይኑርህ......     ለብቻህ ተነጥለህ እያንዳንዱ ወንጀልህን እየዘረዘርክ ከነፍስህ ጋ የምትተሳሰብበት።    እንደ ተውበት ያለ: የኸይር በር የሚከፍት; እንደ እስቲግፋር ያለ: መከራን የሚያነሳ አንድም ነገር የለም!! ✍📝አቡ ሙስሊም ሙቤ ቢን ጋቼኖ 👇👇👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/enkuwoch

  • በኡስታዝ አቡ ሙስሊም🥰🥰 #ጉራጌን ከአክፍሮት ሀይል እንታደግ ግሩፕ ዘወትር ቅዳሜ 3=00ሰአት ጀምሮ የግሩፑ  ሊንክ 👇👇👇👇     https://t.me/+1yTfLy3jZ_k4ODQ0 በየ ሳምንቱ በተለያዩ ዉስታዞች ምርጥ ምርጥ የዳዋ ፕሮግራማቹ ይቀርባሉ

  • ♦️| 40,000 ሰው ያሰለመው ውሻ! — «ከሞንጎል መሪዎች አንዱ ክርስቲያን ሆነ፤ ከትላልቅ ክርስቲያኖች እና የሞንጎል መሪዎች በርካቶች እሱ ዘንድ ተሰበሰቡ፤ ከእነርሱም መካከል አንዱ ነቢዩን  ማሳነስና (መሳደብ) ጀመረ። — እዚያም ቦታ የታሰረ የአደን ውሻ ነበረ፤ ከዚህ «ከስድቡም» ባበዛ ጊዜ ውሻው በላዩ ላይ ዘሎ ቧጨረው፤(ሰዎቹም) አገላገሉት። — ከታዳሚዎችም ከፊሉ፦ ይህ የሆነው በሙሐመድ  ላይ (መጥፎ) በመናገርህ ነው! አለው። — ሰውየውም፦ በጭራሽ (እንደዛ አይደለም)፤ ይህ ውሻ ኩራት የሚሰማው ስለሆነ በእጄ ስጠቁም አይቶኝ ልመታው እንደምፈልግ ጠርጥሮ ነው! አለ። ከዛም ወደነበረበት (ስድብ) ተመልሶ ንግግሩን አስረዘመ (ነብዩን  ተዛለፈ)። — ውሻውም ከእንደገና ዘሎ መዋጫውን (ጉሮሮውን) ይዞ ነቀላት!፤ ሰውየውም በሰዓቱ ሞተ።  በዚህም ምክንያት ከሞንጎሎች  አርባ ሺህ (40,000) አካባቢ ሰለመ (ኢስላምን ተቀበለ)!።» 📚 አዱረሩል-ካሚነህ 4/153] — ሙስላም ነኝ እያልክ አንድ ሰው እንኳ ላታሰልም ትችላለህ ነገርግን ውሻው ለነቢዩ  ክብር ቁሞ 40,000 ሰው ለመስለም ምክንያት ሁኗል!።" — ከዚህ ታሪክ ከምናገኛቸው ቁምነገሮች መሃከል ትልቁ ነገር፦ ለኢስላም ሁልጊዜም አ'ሏህ እንዳለው ነው። አንተ ለራስህ ስትል ልፋ ካልሆነ አ'ሏህ ዠ ካስፈለገው ዲኑን በውሻም ይረዳዋል።"

  • በሆነ ነገር ልብሽ ክፉኛ 💔 ተሰብሮ፣ ሰው እንዳይሰማሽ ብለሽ ብርድ ልብስሽ ውስጥ ተሸሽገሽ ስቅስቅ ብለሽ ስታለቅሽ...ወይም ያሰብሽው ነገር ሳይሳካ ቀርቶ "ለምን የኔ ብቻ አይሳካም?" ብለሽ በተስፋ መቁረጥ ውስጥ ያለሽው ውዷ እህቴ፣ አላህ በቁርአኑ የኡማችንን እናት መርየምን (ዐ.ሰ) ያጽናናበትን ያንን ተአምራዊ አያህ አስታውሺ፡- فَنَادَاهَا مِن تَحْتِهَا أَلَّا تَحْزَنِي قَدْ جَعَلَ رَبُّكِ تَحْتَكِ سَرِيًّا መርየምን (ዐ.ሰ) ሁኔታ እስቲ አስቢው፦ በሰዎች ወሬ ተጨንቃ ነበር... 🗣️ ብቻዋን በበርሃ ምጥ ይዟት ነበር... 🏜️ በጭንቀቷ ብዛት "ምነው ከዚህ በፊት በሞትኩና ፈጽሜ የተረሳሁ በሆንኩ!" እስክትል ደርሳ ነበር።በሰዋዊ ስሌት ብቻዋን በርሃ ላይ ያንን ሁሉ መከራ መቋቋም ፈጽሞ "Impossible" ነበር። ነገር ግን አላህ እሷን በጭንቀት ባህር ውስጥ አልተዋትም። ካለችበት ደረቅ ምድር ላይ የሚፈስ ወንዝ አፈለቀላት፣ የደረቀውን የቴምር ዛፍ አፍርቶ እንዲወርድላት አደረገ።        አላህ ካንቺ ጋር ነው! እሷ ያላለቀሰችውን ለቅሶ፣ አንቺ የምታለቅሺውን እያንዳንዱን የእንባ ጠብታ ያያል። እርሱ ለደረቀችው መርየም ወንዝ ያፈለቀ አምላክ ነው! So, ኡኽታዬ... አሁን ያለሽበት የተስፋ መቁረጥ ማዕበል የቱንም ያህል ክፉኛ ልብሽን ቢሰብረው፣ ልክ እንደ መርየም አላህ ካንቺ በታች ወራጅ ወንዝ ማፍለቁ አይቀርም።ሰዎች ባይረዱሽ፣ ሁኔታዎች ሁሉ ቢጨልሙብሽ እንኳ አላህ "አትዘኚ!" እያለሽ ነው። አንቺን ካለሽበት ከባድ የልብ ስብራት ማውጣቱ ለእርሱ ፈጽሞ አይሳነውም።    Just ልብሽን በአላህ እቅድ ላይ ጣዪው... ስብራትሽ ተጠግኖ ደስታሽ መምጣቱ የማይቀር ነው! 🫰🏻❤️‍🩹 👇👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/enkuwoch

  • 🌿🌿🌿🍃ጥቆማ🍃🌿🌿🌿 የሺርክና የቢድዐ ጉዳዮች በብዙ አስተማሪዎች የማይደፈሩ ርእሶች ናቸው። ከዚህም የባሰው ግን የዘረኝነት ርእስ ነው። እንደ ሃገር በአራቱም ማእዘናት በዘረኝነት ብንታመስም ሾለ ጉዳዩ ደፍሮ የሚያስተምረው ግን ከጥቂትም ያነሰ ነው። ዘረኝነት የእልፎችን ህይወት ቀጥፏል። ሌሎች እልፎችን አፈናቅሏል። በውል የማይታወቁ ንብረቶችን አውድሟል። እምነታዊ ትስስራችንን በእጅጉ ሸርሽሯል። በዘረኝነት በዚህ ልክ ብንግጎዳም ሸይኹም ምሁሩም ፀጥ ብሏል። ለዚህ ደግሞ ምክንያቱ ሁለት ነው። 1ኛ፦ እነሱ ራሳቸው የችግሩ ሰለባዎች መሆናቸው ነው። እንኳን ሾለ ጉዳዩ ሊያነሱ በሌሎች ጠንከር ያለ ትምህርት ቢስሰጥ የማይጥማቸው ናቸው። ይሄ በተግባር የታየ አሳፋሪም፣ አሳዛኝም ሐቅ ነው። 2ኛው፦ ምክንያት ደግሞ መንጋውን መፍራት ነው። በዘረኝነት ልክፍት የተበከለው መንጋ ርህራሄ የለውም። ስም ከማጉደፍ፣ በስድብ ከማጥረግረግ በላይ ህይወት ሊነጥቅ ይችላል። መስማት የሚሻው የሚያስፈልገውን ሳይሆን የሚፈልገውን ነው። የፖለቲካውም ይሁን የእምነት ቅኝቱ ይሄው ነው። ከዚህ ለወጣበት ምላሱም እጁም ጨካኝ ነው። በዚህ ስጋት የተነሳ መሬት ላይ በሚያዩት መሪር እውነታ ልባቸው ቢደማም ለችግሩ የሚመጥን ጥንካሬ ያለው ትምህርት ለመስጠት የማይደፍሩት ብዙ ናቸው። ግን እስከ መቼ በዚህ ሁኔታ መዝለቅ ይቻላል? ችግሩን ከመሰረቱ ካልተጋፈጥነው መጨረሻው ለሁሉም በጣም አስፈሪ ነው። አላህ ልብ ይስጠን።

  • 🚨 የመጨረሻው ዘመን አደገኛ ክስተት፡ "አር-ሩወይቢዳህ" (الرويبضة) - ውሸት ሲነግስ፣ አላዋቂ ሲፈላሰፍ! በአሁኑ ዘመን ማህበራዊ ሚዲያውን ስንመለከት፣ ስልክ እና ዳታ ያለው ሁሉ የሀገር መሪ፣ የዲን ሙፍቲ፣ የፖለቲካ ተንታኝ እና የህክምና ጠበብት ሆኖ እናየዋለን። እውነተኛ አዋቂዎች (ኡለማዎች) ዝም ሲሉ፣ አላዋቂዎች እና ጩኸታሞች መድረኩን ተቆጣጥረውታል። ይህ ክስተት በአጋጣሚ የተፈጠረ ሳይሆን፣ ነቢዩ ሙሐመድ (ሰ.ዐ.ወ) ከ1400 ዓመታት በፊት ያስጠነቀቁን የመጨረሻው ዘመን ታላቅ ፈተና ነው። ይህም በሐዲስ "አር-ሩወይቢዳህ" (الرويبضة)ተብሎ ተገልጿል። በአቡ ሁረይራ (ረ.ዐ) በተላለፈው ትክክለኛ ሐዲስ ነቢዩ (ሰ.ዐ.ወ) እንዲህ ብለዋል፦ " سَيَأْتِي عَلَى النَّاسِ سَنَوَاتٌ خَدَّاعَاتُ، يُصَدَّقُ فِيهَا الْكَاذِبُ، وَيُكَذَّبُ فِيهَا الصَّادِقُ، وَيُؤْتَمَنُ فِيهَا الْخَائِنُ، وَيُخَوَّنُ فِيهَا الْأَمِينُ، وَيَنْطِقُ فِيهَا الرُّوَيْبِضَةُ، قِيلَ: وَمَا الرُّوَيْبِضَةُ؟ قَالَ: الرَّجُلُ التَّافِهُ يَتَكَلَّمُ فِي أَمْرِ الْعَامَّةِ " "በሰዎች ላይ አታላይ የሆኑ ዓመታት ይመጣሉ፤ በነዚያ ዓመታት ውሸታሙ ይታመናል፣ እውነተኛው ውሸታም ይባላል፤ ከዳተኛው ታማኝ ይባላል፣ ታማኙ ደግሞ ከዳተኛ ይባላል። በዚያን ጊዜ 'ሩወይቢዳ' ይናገራል።"ሰሀቦችም፡ "የአላህ መልክተኛ ሆይ! ሩወይቢዳ ምንድነው?" ብለው ሲጠይቁ፣ እርሳቸውም፦ "ሾለ ህዝብ (አበይት) ጉዳዮች የሚናገር እውቀት የሌለው (ዋጋ ቢስ) ሰው ነው።"ብለው መለሱ። (📚 ኢብኑ ማጃህ፡ 4036 እና ሙስነድ አህመድ፡ 7912 - አል-አልባኒ ሶሒሕ ብለውታል) ይህ አላዋቂዎች በዲን እና በህዝብ ጉዳይ ላይ የሚናገሩበት ዘመን እንደሚመጣ ታላላቆቹ የኢስላም ሊቃውንት በሚገባ ተረድተው አስጠንቅቀውናል። ታላቁ የሐዲስ ሊቅ እና የታቢዒዮች አውራ የሆኑት ሙሐመድ ኢብኑ ሲሪን (ረሂመሁላህ)እንዲህ ይላሉ፦ " إِنَّ هَذَا الْعِلْمَ دِينٌ فَانْظُرُوا عَمَّنْ تَأْخُذُونَ دِينَكُمْ " "ይህ እውቀት ዲን (ሃይማኖት) ነው፤ ስለዚህ ዲናችሁን ከማን እንደምትወስዱ አስተውሉ (አጣሩ)።" (📚 ሶሒሕ ሙስሊም፡ መግቢያ ላይ) እንዲሁም በአቡ ሁረይራ በተወራ ሌላ ሐዲስ፣ እውቀት መነሳት ማለት ኡለማዎች ማለቃቸው ብቻ ሳይሆን አላዋቂዎች መሪ መሆናቸውን ነቢዩ (ሰ.ዐ.ወ) እንዲህ ገልፀውታል፦ " حَتَّى إِذَا لَمْ يُبْقِ عَالِمًا اتَّخَذَ النَّاسُ رُؤُوسًا جُهَّالًا فَسُئِلُوا فَأَفْتَوْا بِغَيْرِ عِلْمٍ فَضَلُّوا وَأَضَلُّوا " "አንድም አዋቂ እስካማይቀር ድረስ (እውቀት ይነሳል)፤ ሰዎችም አላዋቂዎችን መሪ አድርገው ይሾማሉ፣ (ሾለ ዲን) ይጠየቃሉ፣ ያለ እውቀትም ፈትዋ ይሰጣሉ፤ እራሳቸውም ይጠማሉ፣ ሌላውንም ያጠማሉ።"* (📚 ሶሒሕ አል-ቡኻሪ፡ 100) አላህ (ሹ.ወ) በቅዱስ ቁርኣኑ "ሩወይቢዳ" ከመሆንም ሆነ የነሱን መንገድ ከመከተል በጥብቅ ከልክሎናል፦ 1. አላዋቂ ሆነን እንዳንናገር፦** > " وَلَا تَقْفُ مَا لَيْسَ لَكَ بِهِ عِلْمٌ ۚ إِنَّ السَّمْعَ وَالْبَصَرَ وَالْفُؤَادَ كُلُّ أُولَٰئِكَ كَانَ عَنْهُ مَسْئُولًا " "ዕውቀት የሌለህን ነገር አትከተል (አትናገር)፤ መስሚያ፣ ማያና ልብም እነዚህ ሁሉ (ባለቤቶቻቸው) ሾለ እነርሱ ተጠያቂዎች ናቸውና።"(📖 ሱረቱ አል-ኢስራእ 17፡36) 2. መረጃን እንድናጣራ (የውሸታሞችን ወሬ እንዳንቀበል)፦ " يَا أَيُّهَا الَّذِينَ آمَنُوا إِن جَاءَكُمْ فَاسِقٌ بِنَبَإٍ فَتَبَيَّنُوا " "እናንተ ያመናችሁ ሆይ! አመፀኛ (ታማኝ ያልሆነ ሰው) ወሬን ቢያመጣላችሁ (በስህተት ላይ እንዳትወድቁ) አረጋግጡ።"(📖 ሱረቱ አል-ሁጁራት 49፡6) 3. ጉዳዩን ለባለቤቶቹ እንድንተው፦ " فَاسْأَلُوا أَهْلَ الذِّكْرِ إِن كُنتُمْ لَا تَعْلَمُونَ "የማታውቁ ብትኾኑ የእውቀትን ባለቤቶች ጠይቁ።"(📖 ሱረቱ አን-ነህል 16፡43) ዛሬ ላይ በቲክቶክ፣ በፌስቡክ እና በዩቲዩብ ላይ ላይክ እና ቪው (Views) ፍለጋ ብቻ፣ ሸሪዓዊ እውቀት የሌላቸው ሰዎች የኡለማዎችን ስጋ ሲበሉ፣ በዲን ጉዳይ ደፋር ሆነው ፈትዋ ሲሰጡ፣ እንዲሁም የህዝብን ደህንነት በሚያውክ የፖለቲካ ትርምስ ውስጥ ሲገቡ ማየት የተለመደ ሆኗል። ይህ ትልቅ አደጋ ነው! የ"ሩወይቢዳ" መብዛት ማህበረሰብን የሞራል ውድቀት ውስጥ ይከታል፤ ውሸት እንደ እውነት እንዲቆጠር፣ እውነተኛ እና ቅን አገልጋዮች ደግሞ እንዲገፉ ያደርጋል። እውቀት ከሌለን ዝምታን እንምረጥ። ማወቅ ከፈለግንም ትክክለኛ የዲን አዋቂዎችን እንጠይቅ። ጣቶቻችን በስልኮቻችን ላይ የሚፅፉት እና አንደበቶቻችን የሚናገሩት ሁሉ ነገ በአላህ ፊት የሚያስጠይቁን መሆናቸውን አንርሳ! አላህ (ሹ.ወ) እውነትን አውቀው ከሚከተሉት፣ ውሸትንም አውቀው ከሚርቁት ያድርገን! አሚን! 🤲

  • ✍      ጀነት የተመሰከረላቸው ከፊል ሴት ሰሓብያት!!   🍏ጀነት የተመሰከረላቸው ሰሓብዮች ሲባል ከወንዶቹ ብዙ እናውቅ ይሆናል: ከሴቶቹስ???? ✍1ኛ ኡሙል ሙእሚኒን ኸዲጃ!!🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹    ጅብሪል ዓለይሂ ሰላም ወደ ነብዩﷺ በመምጣት እንዲህ አላቸው፦    «ከሀያሉ ጌታዋ እና ከእኔ ሰላምታ አቅርብላት: ጀነት ውስጥ ድካምም ይሁን ሁከት በሌለበት ቤት አበስራት» ✍2ኛ, ፋጢማ ቢንት ረሱሉላህﷺ !!🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹   ነብዩﷺ «ፋጢማ የጀነት ሴቶች ዐለቃ ናት» ብለዋል። ✍3ኛ, ኡሙ ሱለይም!!🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹   ነብዩﷺ «ጀነት ገባሁኝና ኮሽታ ነገር ሰማሁኝ: ይህ ማን ነው? ብዬ ስጠይቅ; “እቺ ዑመይሳ ቢንት ሚልሓን የአነስ ቢን ማሊክ እናት ናት” ተባልኩኝ» ይላሉ። እቺ ሴት ማለት፦ 👉   ነብዩﷺ ወደ መዲነቱል ሙነወራ በገቡ ጊዜ የመዲና ነዋሪዎች በረሱል መምጣት በጣም ተደስተው ተንጋግተው በመውጣት ሁሉም እንደየ አቅማቸው ለረሱልﷺ ስጦታ አበረከቱላቸው። እሷ ግን በድህነቷ ምክንያት ምይም የምትሰጠው ነገር ስታጣ ልጇ "አነስ"ን በስጦታ መልኩ ለረሱልﷺ በመስጠት በሕይወት እስካሉ ድረስ እንዲሓድማቸው ያረገች ዕንቁ ሰሓብይ ናት። ✍4ኛ, ጥቁሯ ሴት ስሟ ኡሙ ዘፍር ነው ተብሏል!!🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹   ወደ ነብዩﷺ መጥታ ÂŤ"የአላህ መልእክተኛ ሆይ የሚጥል በሽታ አለብኝ አላህን ለምኑልኝ:" አለቻቸው። "ሰብር አርገሽ ጀነት መግባት አይሻልሽምን?" አሏት። "በእርግጥም ይሻለኛል: ግን ስወድቅ ሰውነቴ እንዳይገለጥ ለምኑልኝ" አለቻቸው። ከዝያ በኋላ ትወድቅ ነበር: ሰውነቷ ግን አይገለጥባትም።» ✍5ኛ, ኡሙ ሐራም ቢንት ሚልሐን!!🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹     ረሱልﷺ «ከኡመቶቼ ለመጀመሪያ ጊዜ በባህር የሚዘምቱ ሰራዊቶች ለነፍሶቻቸው ጀነትን አረጋግጠዋል» አሉ። ኡሙ ሐራም "የአላህ መልእክተኛ ሆይ! እኔም ከእነሱ ውስጥ ነኝን?" ስትላቸው «አንቺ ከእነሱ ውስጥ አንዷ ነሽ» አሏት። ✍6ኛ, ኡሙ ዐማራህ ኑሰይባ ቢንት ካዕብ!!🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹    የኡሑድ ዘመቻ ዕለት እሷና ልጇ ከአላህ መልእክተኛﷺ ጎን ፀንተው በቆሙ ጊዜ: ረሱልﷺ «አላህ ሆይ ጀነት ውስጥ ጓደኞቼ አድርጋቸው» አሉ። ✍7ኛ, ሱመያ ቢንት ኸያጥ የያሲር ሚስት የዐማር እናት!!🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹    ረሱልﷺ «የያሲር ቤተሰቦች ሆይ! ታገሱ የእናንተ ቀጠሯችሁ ጀነት ነው» አሏቸው። ✍8ኛ, ኡሙል ሙእሚኒን ሲዲቃ ቢንት አል_ሲዲቅ! ኣኢሻ ረድየሏሁ ዐንሃ!🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹    ጅብሪል ዓለይሂ ሰላም ወደ ረሱልﷺ የዓኢሻን ምስል ከሐር በሆነ አረንጓዴ ጨርቅ ይዞላቸው መጣና «እቺት በዱንያም በአኼራም ባለቤትህ ናት» አላቸው ✍9ኛ, የነቢዩ ሰ ዐ ወ ሚስቶቻቸው ባጠቃላይ🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹 ✍አቡ ሙስሊም ሙባረክ ቢን ጋቼኖ 👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/enkuwoch

  • 👉ከትዳር በፊት ማወቅ የሚገባን ነጥቦች ➀.እኔ ያልኩት ብቻ ይሁን ማለት ትዳርን ያቀዘቅዛል ⓶.የራስን ፍላጎት ብቻ መከተል ትዳርን ያፈርሳል ⓷ .ቁጣ ትዳርን ይገላል ⓸.ውሸት፣ድብቅነትና እምነት ማጣት ትዳርን ያፈርሳል ➄.የሰው ወሬ መስማት ትዳርን ያፈርሳል ➅.ሚስጥር መደበቅ ትዳርን ይገላል ➆.ቸልተኝነት ትዳርን ያፈርሳል ➇.ገንዘብ ማባከን ትዳር ውስጥ እንከን ይፈጥራል ➈.የጓደኛ ብዛት ትዳር ውስጥ ችግር ይፈጥራል ➉.ቅናት ትዳርን ይገላል ➀➀.ልሾ ወዳድነት ትዳርን ያፈርሳል ➀➁.የሱስ ብዛት ትዳርን ይገላል ➀➂የሚስትን/ባልን ፍላጎት አለማወቅ ትዳርን ይገላል ➀➃.ከሚስትህ/ባልሽ ጋር የንግግር ሰአት አለመኖር ትዳርን ይገላል ➀➄.ከልክ በላይ የሆነ የዋህነት ትዳርን ያፈርሳል ::

  • 20 июл.77иС MuradTadesse

    የይሉኝታ ፖለቲካ እና የጠፋው ሚዛን‼ ======================= (እስልምናን ከመከላከያ (Apologetics) መነጽር ባሻገር ስንረዳው!) || ✍️በአሁኑ ወቅት በኢትዮጵያ የፖለቲካ እና የማህበራዊ ሚዲያ ዲስኩር ውስጥ፣ አንዳንድ ሙስሊም ምሁራንና አክቲቪስቶች የሌላውን ማህበረሰብ (በተለይም ክርስቲያኑን ወገን) ፍርሃት ለማርገብና ተቀባይነት (Validation) ለማግኘት ሲሉ፣ የእስልምናን ሁለንተናዊ መዋቅር ሲያኮስሱት ይስተዋላሉ። «እኛ የሸሪዓህ መንግስት አንፈልግም»፣ እስልምናችን በመስጂድ ውስጥ ብቻ የተገደበ ነው አይነት የሚመስሉ መከላከያ (Defensive) ትርክቶች እየበዙ ነው። 🔗እውነት ነው፤ ዛሬ በኢትዮጵያ ውስጥ "የሸሪዓ መንግስት እንመስርት" ብሎ የትጥቅ ትግል የሚያደርግ የለም፤ ይህ የኢትዮጵያ ሙስሊሞች ነባራዊ አጀንዳም አይደለም። ነገር ግን፣ ጽንፈኞች በሚለጥፉብን የ"አሸባሪነትና የአራጅነት" የውሸት ፍረጃ ተሸማቅቀን፣ " ሸሪዓን መመኘት ወንጀል ይመስል፣ ሸሪዓህ ማለት የሌላውን እምነት መጨፍለቅ ማለት ይመስል ወደለየለት የድንቁርና እና የይሉኝታ ማጥ ውስጥ መግባት የለብንም! 🖊 ሸሪዓን ከፍርሃት ደመና አውጥተን፣ በትክክለኛው ሚዛን እንየው፦ 1⃣ ኢስላም መስጂድ ውስጥ የሚታሰር የካህናት ኃይማኖት አይደለም! 🎀 እስልምና (الشمولية - Universality) ሁለንተናዊ የሕይወት ሥርዓት (A Complete Way of Life) ነው። እስልምና በመስጂድ ውስጥ አላህን እንዴት ማምለክ እንዳለብን ብቻ ሳይሆን፤ ኢኮኖሚው ከወለድ (ሪባ) የጸዳ እንዴት መሆን እንዳለበት፣ የፍትህ ስርአቱ እንዴት መዋቀር እንዳለበት፣ የጦርነት ስነ-ምግባር ምን መምሰል እንዳለበት የሚያስተምር መለኮታዊ ህግ ነው። አላህ የሰውን ልጅ የፈጠረው እሱው እንደመሆኑ፣ የሰውን ልጅ ስነ-ልቦናዊ፣ ማህበራዊ እና ፖለቲካዊ ችግሮች ሊፈታ የሚችለውም የርሱ ህግ (ሸሪዓ) ብቻ ነው ብሎ ማመን የአንድ ሙስሊም የእምነቱ ማዕከል ነው! 2⃣ ሸሪዓህ ማለት ሌላውን መጨፍለቅ ነውን? 🎀 በምዕራባውያን ሚዲያ እና በጽንፈኛ ፖለቲከኞች ፕሮፓጋንዳ ሸሪዓህ ማለት "ሰይፍ አንግቦ ሌላውን ማረድ እና ማስገደድ" ተደርጎ ተስሏል። እውነታው ግን ከዚህ ፍጹም ተቃራኒ ነው! ሸሪዓህ በምድር ላይ ሙሉ በሙሉ በተተገበረባቸው የታሪክ አጋጣሚዎች፣ የሌላ እምነት ተከታዮች (አይሁዶች እና ክርስቲያኖች) በዓለም ታሪክ አይተውት የማያውቁትን ፍትህ፣ እኩልነት እና ሰላም አግኝተዋል። ለምሳሌ፦   ☑የነብዩ ﷺ የመዲና ሕገ-መንግስት (وثيقة المدينة) ✒️ ነብዩ ሙሐመድ ﷺ መዲና ውስጥ ኢስላማዊ መንግስት ሲመሰርቱ፣ የመጀመሪያ ስራቸው ከአካባቢው አይሁዶች እና ጣዖት አምላኪዎች ጋር ሕገ-መንግስታዊ ስምምነት መፈራረም ነበር። በስምምነቱ ላይ «አይሁዶች ከሙስሊሞች ጋር አንድ ኡማ (ህዝብ) ናቸው፤ ለአይሁዶች ኃይማኖታቸው አላቸው፣ ለሙስሊሞችም ኃይማኖታቸው አላቸው» በማለት፣ ዓለም "Religious Pluralism" (የኃይማኖት ብዝሃነት) የሚለውን ቃል ሳያውቀው ከ1400 ዓመት በፊት በተግባር አሳይተዋል።   ☑ የዑመር ኢብኑል ኸጣብ የኢየሩሳሌም ቃል ኪዳን (العهدة العمرية) ✒️ ታላቁ ኸሊፋ ዑመር ክርስቲያኖች የሚበዙባትን ኢየሩሳሌምን በከፈቱ ጊዜ፣ ለከተማዋ ፓትሪያርክ (ሶፍሮኒየስ) የገቡት ቃል ኪዳን የሸሪዓን ፍትህ ያሳያል። ዑመር በጻፉት ውል ላይ፦ «ለህይወታቸው፣ ለንብረታቸው፣ ለቤተክርስቲያኖቻቸው እና ለመስቀሎቻቸው ደህንነት ቃል ተገብቷል። ቤተክርስቲያኖቻቸው አይፈርሱም፣ ኃይማኖታቸውን እንዲቀይሩ አይገደዱም (لا يكرهون على دينهم)» ብለው ጽፈዋል። ሌላው ቀርቶ የሶላት ሰዓት ሲደርስ ቤተክርስቲያን ውስጥ እንዳይሰግዱ «ከእኔ በኋላ የሚመጡ ሙስሊሞች ዑመር የሰገደበት ነው ብለው ቤተክርስቲያኗን ወደ መስጂድ እንዳይቀይሩት» በማለት ውጭ ወጥተው ሰግደዋል!   ☑ አንደሉሲያ (Islamic Spain) እና የአይሁዶች ወርቃማ ዘመን፦ ✒️ ሙስሊሞች ስፔንን (አንደሉስን) በሸሪዓህ ያስተዳድሩ በነበረበት የ800 ዓመታት ዘመን፣ አውሮፓ በጨለማ (Dark Ages) ውስጥ ነበረች። በዚያን ጊዜ በአውሮፓ ይጨፈጨፉ የነበሩ አይሁዶች እና ክርስቲያኖች ሸሽተው የተጠለሉት በኢስላማዊቷ ስፔን ነበር። አይሁዳውያን ፈላስፎች እና ሳይንቲስቶች (እንደ ሞይስ ማይሞኒደስ) ትልቁን የእድገት ዘመናቸውን (Golden Age of Jewish Culture) ያሳለፉት በኢስላማዊ የሸሪዓህ አስተዳደር ጥላ ስር ነበር (La Convivencia - Peaceful Coexistence) በመባል ይታወቃል። 3⃣ ወደ ሃገራችን ተጨባጭ ስንመጣ፣ እኛ ሙስሊሞች መብታችን በሴኩላር ሕገ-መንግስቱ ማዕቀፍ ውስጥ እንዲከበር እንታገላለን። አዎ፣ የትጥቅ ትግል አናደርግም፣ ሌላውንም በኃይል አናስገድድም። «በኃይማኖት ማስገደድ የለም» (لا إكراه في الدين) የሚለው የቁርኣን መመሪያችን ነውና። ነገር ግን... «በፍጹም ሸሪዓህ አንፈልግም» እያሉ የራስን ዲን ማሳነስ፣ የፖለቲካ ይሉኝታ (Political Apologetics) ነው። ሸሪዓህ ማለት ፍትህ ማለት ነው! ሸሪዓህ ማለት ገዳይ ሲቀጣ፣ ሌባ ሲያዝ፣ ሙስና ሲጠፋ፣ የሀብት ክፍፍል ሲስተካከል ማለት ነው። አንድ ሙስሊም «የአላህ ህግ ከሰው ልጅ (ከፓርላማ) ህግ በላይ ፍትሐዊ አይደለም» ብሎ ካሰበ፣ የእምነቱ መሠረት ተናግቷል ማለት ነው። 🖊️«ክርስቲያኑ እንዳይፈራን» ብለን የሸሪዓን ትክክለኛ የፍትህ ሚዛን መደበቅ የለብንም። ሸሪዓህ ቢያስተዳድር ኖሮ፣ ዛሬ በኢትዮጵያ በየመንገዱ የሚታየው ዘር-ተኮር ጭፍጨፋ፣ ዝርፊያ፣ የህጻናት እገታ እና የፍትህ መጓደል አይኖርም ነበር! ምክንያቱም ሸሪዓህ የሰውን ልጅ ነፍስ፣ አእምሮ፣ ኃይማኖት፣ ንብረት እና ዘር (መቃሲደ ሸሪዓህ) ለመጠበቅ የመጣ መለኮታዊ መድህን ነውና! 🌍 ማህበራዊ ሚዲያ ላይ ለሚጮሁ ጽንፈኞች ራስን ለማስወደድ ሲባል፣ ዲንን ማኮሰስ አያስፈልግም። እኛ ኢትዮጵያውያን ሙስሊሞች ሀገራችንን እንወዳለን፤ ሰላምና እኩልነትን እንሰብካለን። ይህንን የምናደርገው ደግሞ ሴኩላር ስለሆንን ሳይሆን፣ ኢስላም እና ሸሪዓችን ሌላውን ማክበር፣ በፍትህ ማስተዳደር እና ቃል ኪዳንን መሙላት ስለሚያዘን ነው! 🎁 የሸሪዓህ አስተዳደር ለሰው ልጅ ሁሉ (ሙስሊምም ሆነ ክርስቲያን) የእውነተኛ ፍትህ እና ሰላም ዋስትና መሆኑን በኩራት እና በሎጂክ ልንሞግት፣ እውነታውን ከምዕራባዊያን ትርክት ባሻገር ልንናገር ይገባናል! #TruthAboutSharia #IslamicJustice #StopApologetics #EthiopianMuslims #IslamIsPeaceAndJustice || t.me/MuradTadesse

  • 20 июл.57иС MuradTadesse

    ሱንና ሲሆን የምናፍርበት፣ ፋሽን ሲሆን የምንኮራበት ማንነት‼ ========================= ✍️ ሱሪን ማሳጠር (ከቁርጭምጭሚት በላይ ማድረግ) የተወዳጁ ነብያችን ﷺ ሱንና ነው። ነገር ግን ዛሬ ላይ ብዙ ወጣቶች ይህን ሲተገብሩት አይታይም፤ አንዳንዱም ያፍርበታል። ግን እስኪ አንዴ በደንብ አስቡት... ነገ ጠዋት ምዕራባውያን፣ ታዋቂ የሆሊውድ አርቲስቶች ወይም ኳስ ተጫዋቾች «አጭር ሱሪ መልበስ አዲሱ የዘመኑ ፋሽን ነው!» ብለው ቢያውጁ ኖሮ፣ ብዙ ሙስሊም ያልሆኑ ወጣቶች ሱሪያቸውን ማሳጠር ቢጀምሩ ኖሮ… ስንቱ ወጣት ሱሪውን አሳጥሮ፣ ቆርጦና ሰብስቦ ይለብስ ነበር ⁉️ 🖊 በእርግጠኝነት ብዙዎች ያለምንም ኃፍረት የዘመናዊነት መገለጫ አድርገው ይለብሱት ነበር። ይህ የሚያሳየው ትልቁ የሞራል ውድቀታችንን ነው፦ የነብያችን ﷺ ሱንና ሲሆን የሚያሳፍረን ነገር፣ የፈረንጅ ፋሽን ሲሆን ግን ያስኮራናል! ✅ ነብዩ ሙሐመድ ﷺ ይህን የዘመናችንን የጭፍን ተከታይነት በሽታ ከ1400 ዓመት በፊት እንዲህ ሲሉ አስጠንቅቀውናል፦ «لَتَتَّبِعُنَّ سَنَنَ مَن قَبلَكُم شِبرًا بشِبرٍ، وذِراعًا بذِراعٍ، حتَّى لو سَلَكوا جُحرَ ضَبٍّ لَسَلَكتُموه، قُلنا: يا رَسولَ اللهِ، اليَهودَ والنَّصارى؟ قال: فمَن؟» «ከእናንተ በፊት የነበሩትን (የአይሁድና የክርስቲያኖችን) መንገድ ስንዝር በስንዝር፣ ክንድ በክንድ ትከተላላችሁ። የ‘ዶብ’ (የበረሃ እንሽላሊት) ጉድጓድ ውስጥ እንኳ ቢገቡ ተከትላችኋቸው ትገባላችሁ።» ሶሐባዎችም፡- 'የአላህ መልእክተኛ ሆይ! አይሁዶችና ክርስቲያኖችን ነውን?' ብለው ሲጠይቁ፣ እርሳቸውም፡- 'ታዲያ ሌላ ማንን ነው?' ብለው መለሱ። 📚 [ሶሒሕ አል-ቡኻሪ፡ 3456፣ ሶሒሕ ሙስሊም፡ 2669] 🎁 ልብ በሉ! የ"ዶብ" (የበረሃ እንሽላሊት) ጉድጓድ እጅግ ጠባብ፣ ጠረኑ መጥፎ እና የሚያስጠላ ነው። ነገር ግን ነብዩ ﷺ ይህን ምሳሌ የተጠቀሙት፣ የነሱ (የምዕራባውያን) መንገድ እና ፋሽን ምንም እንኳን ጠባብ፣ ቆሻሻ እና ከእስልምና ስነ-ምግባር የራቀ ቢሆንም እንኳ... ማሰብ ያቆመው ትውልድ በጭፍን መከተሉ እንደማይቀር ለማሳየት ነው! 🔔 ወንድሜ ሆይ! ክብርህ ያለው ምዕራባውያንን በመምሰልና ፋሽንን በማሳደድ ውስጥ ሳይሆን፣ የነብይህን ﷺ ሱንና በኩራት በመተግበር ውስጥ ነው! አላህ ያከበረህን ዲን እና ሱንና በሰዎች ይሉኝታ አታዋርደው! || t.me/MuradTadesse

  • ✍እኛ ወንዶች ሁሌም ለእህቶቻችን እባካችሁ ራሳቹን ሸፍኑ የምንለው ለዝህ ነው!!!!!።

  • ​ሱብሐነሏህ ልብን የሚነካና እጅግ ወቅታዊ የሆነ ታላቅ ምክር ነው። ዛሬ ላይ ዱንያ ጥቂት ስትዘረጋለት ማንነቱን ዲኑንና የነብዩን  ሱንና እንደ አሮጌ ልብስ አውልቆ የሚጥል ወጣት ማየታችን የዘመናችን ትልቁ በሽታ ሆኗል። ብዙዎቻችን በችግር ጊዜ የምናሳየው ዲን እውነተኛ መስሎን እንሸወዳለን ትክክለኛው ማንነታችን ግን ሲኖረን የሚወጣው ባህሪያችን ነው። አላህ የሰጠን ጸጋ ወደ ጌታችን የሚያቀርበን እንጂ ከእርሱ የሚያርቀንና ውርደትን የምንገዛበት አያድርገው። አላህ በኢስቲቃማ በጽናት ላይ ልባችንን ያጽናልን። ጃዛከሏሁ ኸይረን ለሁላችንም ማስተወሻ የሚሆን ድንቅ ፅሁፍ ነው።

  • 18 июл.63иС MuradTadesse

    ሲያገኙ መቀየር የትም አያደርስም‼ ===================== ✍️ በዙሪያችን የምንታዘበው በጣም የሚያሳዝን እና ልብ የሚሰብር እውነታ እናያለን። በችግራቸው ጊዜ በዲን ጥንካሬያቸው፣ በመስጂድ ጀመዓቸው፣ በሱንና አቋማቸውና በትህትናቸው የሚታወቁ የነበሩ ወንድሞች፤ አላህ የዱንያን በር (ገንዘብ፣ ሥራ ወይም የተሻለ ኑሮ) ሲከፍትላቸው ከዲን መገለጫዎቻቸው (ሸዓኢሮች) ቀስ በቀስ ሲያፈገፍጉ ይስተዋላሉ። 🖊 ይህ የኋሊት ጉዞ በአንዴ አይመጣም፤ ቀስ በቀስ ሸይጧን በሚያረክሰው የፋሽን እና ዘመናዊነት ማታለያ ይጀምራል። ✅ የሱንና መገለጫ የነበረውን ሱሪያቸውን መጀመሪያ ወደ ፋሽን ስም በማስገባት ማስጠበብ፣ ከዚያም ወደ መሬት ማስረዘም (ኢስባል) ውስጥ ይገባሉ። ✅ ከእስልምና ስነ-ምግባር ውጪ የሆነ ጸጉርን አበላልጦ መቆረጥ (ቀዘዕ) ይጀምራሉ። ✅ ለሱንና እና ለክብር ያደገውን ጺም ለዘመናዊነት ተብሎ ማስነካካት፣ ማሳጠርና ቅርጽ ማውጣት (ስታይል መሥራት) ይመጣል። ሱንናነቱን ኢግኖር ባያደርጉም ግን መተግበሩን ይተውታል። ✅ ከዚህ ሁሉ ውጫዊ ለውጥ አልፎ ደግሞ፣ በአካሄድና በሰዎች ግንኙነት ላይ የተወሰነች ኩራት፣ አጉል መወጣጠር እና ሰውን ከላይ ወደ ታች የማየት አባዜ ይወርሳቸዋል። በተለይ ቢዝነሳቸው ሙስሊም ካልሆነው የማኅበረሰብ ክፍልና ከባለ ስልጣናት ጋር የሚያገናኝ ከሆነ፤ ብዙ ተናዙልና ማስመሰል ይታይባቸዋል። እንዲህ አይነት ሰዎች ሩቅ አይጓዙም! 🔗አንድ ሰው ዱንያን ፍለጋ፣ አሊያም ሰዎች ዘንድ እንድከበር በሚል የዲን ማንነቱን ከሸጠ፤ እርሱ በገዛ እጁ ውርደትን እየገዛ መሆኑን ሊያውቅ ይገባል። አላህ ክብርን የሰጠን በእስልምናችን እና ሱንናን በመከተላችን (በኢስቲቃማችን) ውስጥ ነው። ዲንን በማራገፍ የሚፈለግ የዱንያ ክብር፣ መጨረሻው መዋረድና የውስጥ ባዶነት (Insecurity) ነው። ታላቁ ሶሐባ ዑመር ኢብኑል ኸጥ'ጧብ የተናገሩት ወርቃማ ንግግር ለዚህ ዘመን ሰዎች ትልቅ ጥፊ ነው፦ «نَحْنُ قَوْمٌ أَعَزَّنَا اللَّهُ بِالْإِسْلَامِ، فَمَهْمَا ابْتَغَيْنَا الْعِزَّةَ فِي غَيْرِهِ أَذَلَّنَا اللَّهُ» «እኛ አላህ በኢስላም ያከበረን ህዝቦች ነን፤ ክብርን ከኢስላም ውጪ በሌላ ነገር ከፈለግን (አላህ ባከበረን ነገር ካላፈርን) አላህ ያዋርደናል።» ✅ እውነተኛ የዲን ጥንካሬ የሚለካው በችግር ጊዜ ብቻ አይደለም። ምክንያቱም በችግር ጊዜ ዱንያ ስላልፈተነችህ ብቻ ዲንህን የጠበቅክ ሊመስልህ ይችላል። የኢማን እውነተኛው ፈተና የሚመጣው ግን ምርጫ ሲኖርህ ነው! ገንዘብ፣ መኪና፣ ስልጣን እና ታዋቂነት በእጅህ ሲገባ ማንነትህን አለመቀየርህ፣ ትህትናህ (ተዋዹዕ) አለመቀነሱ፣ እና ለሱንና ያለህ ፍቅር አለመቀዝቀዙ ነው ትክክለኛው የወንድነትና የጽናት (የኢስቲቃማ) ሚዛን! ታላላቆቹ ሶሐባዎች እነ ዑስማን ኢብኑ አፋን፣ ዐብዱ-ር'ረሕማን ኢብኑ ዐውፍ በዘመናቸው ሚሊየነሮች ነበሩ፤ ነገር ግን ሀብታቸው ከድሆች ጋር ከመቀመጥ፣ ትሁት ከመሆን እና የነብዩን ﷺ ሱንና ጠብቆ ከመጓዝ አላገዳቸውም። ✅ ዛሬ ላይ ግን የኛዎቹ ወጣቶች ሁለት ሺህ ብር² ኪሳቸው ሲገባ፣ ወይም የተሻለ መኪና ላይ ሲወጡ፣ አረማመዳቸው ይቀየራል፣ ሱንናቸው ይረግፋል። ይህ የዱንያን ክብር ሳይሆን፣ የራስን ማንነት ያለማወቅ ችግር ነው! 🎁 አላህ የሰጠህን ጸጋ አመስጋኝ ሆነህ፣ ሱንናህንና ዲንህን ይበልጥ በማጥበቅ ተጠቀምበት እንጂ፤ የዲንህ ማወራረጃ አታድርገው። ገንዘብ ሲመጣ ኩራት ሳይሆን ትህትናን ይዘህ ና። ሱንናህንና ሸዓኢረል-ኢስላምን ከምንም አይነት ዱንያዊ ክብር በላይ አስበልጠህ ውደድ! ዱንያ እንደሆነች መጣች ስትላት ዓይንህ እያዬ ባላሰብከው ቅፅበት እየራቀችህ ትሄዳለች። ብዙም አትመጻደቅ! ዘወትር ከማንረሳው ዱዓእ አንዱ ይህ ሊሆን ይገባል፦ «يَا مُقَلِّبَ الْقُلُوبِ ثَبِّتْ قَلْبِي عَلَى دِينِكَ» (አንተ ልቦችን ገለባባጭ የሆንከው ጌታ ሆይ! ልቤን በዲንህ ላይ አጽናልኝ!) || t.me/MuradTadesse

  • 🗞አንድ ሙስሊም በፈተና ዘመን የሚያስፈልጉት  ቁልፍ የሆኑ መፍትሔዎች 🌴ሸይኽ ሱለይማን አል-ሩሀይሊ አላህ ይጠብቃቸውና እንዲህ አሉ፦ ①-ስሜትን አትከተል  በሸሪዓ ብቻ ተገደብ ②-በነቅል"በማስረጃ ላይ እርግጠኛ ሁን አትቸኩል። ③-ከድንቁርና ተጠንቀቅ ለዕውቀትና እርሱን ለመማር ጉጉት ይኑርህ። ④-ኺላፍ" አለመግባባት በሚፈጠርበት ጊዜ ትንንሽ  ከሆኑ ሰዎች ተጠንቀቅ  ከአዋቂዎችም ጋር አትነጠል። ⑤-ከአዳዲስ ቢድዓዎች ተጠንቀቅ ሱናን አጥብቀህ ያዝ። ⑥-ወደ ፈተና ከመቅረብ ተጠንቀቅ ከሱም ራቅ። ⑦-ችግርን  መከላከል ችግሩ ከተከሰተ በኋላ ለማስወገድ ከመጣር ይቀላልና ችግሩን መጀመሪያውኑ ተከላከል። ⑧-ፈታዋ ስትወስድ ከመጥፎ ስሜት ተጠንቀቅ  ማስረጃው በሚያመለክትህ መሠረት ውሰድ። ⑨-ተራ ሰው ምንም ዒልም ከሌለህ ፈታዋን በደመ ነፍስ ዝም ብለህ አትውሰድ ዓሊምን ተከተል። ⑩-ከመለዋወጥ ተጠንቀቅ በዲን ላይ  በቁርኣንና በሱና ብርሃን ላይ ፅኑ አቋም ይኑርህ። ⑪-ግልፅ የሆኑ መረጃዎችን ከመፃረር ተጠንቀቅ ፍላጎትህን በትክክለኛው ማስረጃ ላይ አድርግ። ⑫-ከመለያየት ተጠንቀቅ ከሃቅ ጀመዓ ጋር ፅናት ይኑርህ። ⑬-ከበደል እና ከክፋት ተጠንቀቅ ፍትህንና ህዝቦቿን  ደግነትንና ህዝቦቿን አጥብቀህ ያዝ። ⑭-ፈተናን አትፈልግ ከፈተና ክፋትም በአላህ ተጠበቅ። ⑮-በፈተና ጌጥ አትታለል  እውነታውን በአማኝ አስተውሎ ተመልከት። ⑯-ከማጋነን" ድንበር ከማለፍ ተጠንቀቅ ልከኝነትን ያዝ። ⑰-ሃቆችን ከማጓደል ተጠንቀቅ  መብቶችን ለባለ ሃቆች ስጥ። ⑱-የአስተውሎት እይታህን ከማሳጠር ተጠንቀቅ  እውነቱን ከመሠረቱ እና ከውጤቱ  ውሰድ። 📚من شعح كتاب الفتن وأشعاء الساعة من صحيح الإمام مسلم، الشريط24 ══════ ❁ ══════ https://t.me/enkuwoch

  • йоС пОдписи

  • йоС пОдписи

  • 🚫  ወንጀል የሚያስከትለው ቅጣት !    ወንጀል የሚከተሉትን በረካዎች ያነሳል : – — የዑምር በረካ — የሪዝቅ በረካ — የዒልም በረካ — የመልካም ሾል በረካ — አላህን የመታዘዝ በረካ !

  • አብዱልሐሚድ (ለተሞ)የሱና አንበሳ ወይስ የፊትና አንበሳ!? ~ የሱና ዑለማኦች የማያቁትን አዲስ ነገር አምጥቶ የፊትና ጠንሳሽና አራጋቢ የሆነ የሱና አንበሳ! ~ ሸፍጥና ከዳተኝነት የማይጎረብጠው፣ የሱና አንበሳ!? ~ ትላንት ቁጭ ብሎ ተወያይቶ  የተስማማበትን ነጥብ ዛሬ ጥሶና ተገልብጦ በኔ ሳንባ ካልተነፈሳቹህ እያለ ያዙኝ ልቀቁኝ የሚል የሱና አንበሳ! ~ ቅጥረኛ፣ ቆሻሻ፣ ሸይጣን፣ ቡችላና መሰል በሆኑ ቀፋፊ ስድቦች ያለ ሐያእ የሚያቀረሽ የሱና አንበሳ! ~ ተግባሩ እና ንግግሩ እንደ ምስራቅ እና ምዕራብ የተራራቀበት የሚጮኸውን የማኖር የሱና አንበሳ! ~ መርቀን ሲልና የእርሱን የተሳከረ አካሄድ የሚቃወሙ ከመሰለው ታላላቅ የሱና ዑለማኦችና የዲኑ ባለውለታዎችንም ሳይቀር "ከመንሀጅ ውጭ ናቸው" ከማለት የማይሳቀቅ የሱና አንበሳ!? ቅጥፈትና ውሸቶች የታወቀ፣ የሱና አንበሳ!? ለማንኛውም የለተሞው መንጋ غሉው እዚህ ደርሷል። الله المستعان! وعليه التكلان! ب،س العصر كان هذا الرجل فيه أسد السنة! ب،ست الجماعة كان هذا إمامها وقائدها! 👇ከስር ታላላቅ ዑለሞች አብዱልሐሚድ እንደፈለገ በሚዘባርቅበት ጉዳይ ምን እንደምሉን በደንብ በጆሮኣችን እንስማው።👇

  • ✍እርጋታ እና ጋጋታ በዓቂዳ ዙሪያ የሸይክ ኢልያስ በወርቅ ብዕር ልፃፉ የሚገቡ ንግግሮች አንብቡ ትጠቀሙበታላቹ!!!!!!!!! በጋጋታ ወይስ በእርጋታ? ◣◣◣◣◣ ◢◢◢◢◢ ማንኛውም የእምነት ወይም የርእዮት ስብስብ የሚያምንበትን መሾመር መስበኩ የሚጠበቅ ነው። ይህ ሲሆን ግን መረጃዎችንና የአመክንዮ ሀሳቦችን መሰረት በማድረግ ፈንታ ውሸትን፣ ማጋነንን፣ ጭፍን ጥላቻን በትጋት ማሰራጨት በሀይማኖት ስም፤ ያውም በኢስላም ስም ሲዘወተር እጅግ ያሳቅቃል። የአ.ሕ.ባ.ሽ ሰበካ ዛቢያና ህልውና ጭፍን ጥላቻ ነው። ወሃ…ቢያ ሲሉ የሚወርፏቸው ሙስሊሞችን ከእምነት አንፃር ብቻ ሳይሆን በሁሉም አውድ ማጠልሸትና ማናናቅ መሰረታዊ ግባቸው ነው። በአንድ ወገን ላይ በተደጋጋሚ የሚነዛ ሰብአዊነትን የሚገፍ ህዝባዊ ቅስቀሳ (dehumanizing propaganda) የሚያስከትለውን ክፋት የታሪክ ናሙናዎች አሳይተውናል። ዛሬም በነዚህ ቅስቀሳዎች የታወሩ ብዙ ጭፍን ተከታዮች በየኮሜንቱ፣ አንዳንዴም በየመንገዱ እንደቀልድ የሚሰነዝሯቸውን ሰቅጣጭ ቃላት ማንበብና መስማት ብቻ አቅም ቢኖራቸው ሊወስዱ የሚችሉትን እርምጃ ያሳያል። አንዳንዶች ወ…ሃቢያን ስላንኳሰሱላቸው ብቻ የታወቁ ፀረ ኢስላም ግለሰቦችን ልጥፎች ያጋሩባቸውን አጋጣሚዎችም አይተናል። እነዚህ ስልቶች ህዝበ ሙስሊሙ ከሌላው ወገን ለሚቀርበው ማስረጃና የአመክንዮ ጥሪ ጆሮ እንዳይሰጥ የታለሙ መሆናቸው እሙን ነው፤ ሆኖም ውጤቱ ከዚህ አልፎ ሙስሊሙ በጠላትነት ተፈራርጆ፣ በየትኛውም የጋራ ጉዳይ ላይ እንዳይደማመጥና እንዳይግባባ አድርጎ ማራራቅ ነው! የሰዎችን ልቦና በማስረጃ ሳይሆን በፕሮፓጋንዳ ጋጋታ ማሸበርና ማሸማቀቅ የኢኽላስ ጉድለት ማሳያ ነው። ለጠብም እኮ ስነ ምግባራዊ ገደብ አለ! ዐቂዳህን ለመስበክ ሌሎች ላይ መዋሸት ካስፈለገህ ከሰበካው ታቅበህ ቅድሚያ እውነትን ፈልግ! እውነት በውሸት መጠገን አያስፈልገውምና። ምሳሌ፡‐ በተደጋጋሚ ከምንሰማቸው ስልታዊ ቅጥፈቶች መካከል «ወሃቢዮች የሚገዙት አላህን ሳይሆን ጣዖትን ነው፤ የሚያመልኩት ሰውን ነው፤ አሻንጉሊትን ነው፤ እንደ… የሚወርድ የሚሰቀል…» የሚለው አንዱ ነው፤ ሙስሊሞች አላህ ለልሹ ያፀደቃቸውን መገለጫዎች እንዳያፀድቁ የሚነዙዋቸው ማሸማቀቂያ ቃላት መሆናቸው ነው! ይህን የሐሰት ክስ ሲመነዝሩ ደግሞ ስለአላህ ቁርኣናዊና ሐዳሣዊ መገለጫዎች በቀጥታ እያላገጡ፣ ለፈጣሪ ክብር ጭራሽ በማይገባ፣ ለመስማት በሚቀፍ ትንታኔ የሚያወሩና የሚፅፉ አሉ። ቀደምት መሰሎቻቸው (ጀ.ህ.ሚ.ያ.ዎች) እንዲህ ያሉ ዋልጌ ቃላትን ለመሰንዘር ባይዳፈሩም «ይህን ድርጊት የሚፈፅም ጌታ ጌታችን አይደለም፤ በዚህ ባህሪ በሚገለፅ ጌታ እንክዳለን…» ይሉ ነበር ታዋቂው የኢስላም ሊቅ አል-ፉደይል ኢብኑ ዒያድ (187 ዓ.ሂ) እንዲህ ይላሉ፦ إِذَا قَالَ لَكَ جَهْمِيٌّ: أَنَا أَكْفُرُ بِرَبٍّ يَزُولُ عَنْ مَكَانِهِ، فَقُلْ: أَنَا أُؤْمِنُ بِرَبٍّ يَفْعَلُ مَا يَشَاءُ «አንድ ጀ.ህ.ሚ.ይ “እኔ ከቦታው በሚወገድ ጌታ እክዳለሁ!” ካለህ “እኔ ደግሞ የሻውን በሚሰራ ጌታ አምናለሁ!” በል!Âť አል-ኢማም ኢስሓቅ ኢብኑ ራሀወይህ (238 ዓ.ሂ) እና አል-ኢማም የሕያ ኢብኑ መዒን (233 ዓ.ሂ) ተመሳሳይ ንግግር አስፍረዋል። ሙስሊሞች ሆይ! በሰለፎች ዐቂዳ የማላገጥ እንድምታ በቁርኣንና በሱንና ማላገጥ ነው! እልህ ምላጭ ከማስዋጥ በላይ ክህደት ውስጥ ሊያስገባ ይችላልና ጠንቀቅ እንበል። እንዲያውም አላህ በቁርኣኑ በተደጋጋሚ ለልሹ ያፀደቃቸውን ባህሪያት ጥቅል መልእክት ከፍጡራን ጋር ሳያመሳስሉ ማፅደቅ «ማመሳሰል» (تشبيه) ከተባለ ውንጀላው በተዘዋዋሪ የሚቀሰረው በቁርኣን ባለቤት ላይ ይሆናል!! አል-ኢማም አድ-ዳሪሚይ (280 ዓ.ሂ) እንዲህ ብለዋል፦ فَإِنْ كُنَّا مُشَبِّهَةً عِنْدَكَ أَنْ وَحَّدْنَا اللَّهَ إِلَهًا وَاحِدًا بِصِفَاتٍ أَخَذْنَاهَا عَنْهُ وَعَنْ كِتَابِهِ فَوَصَفْنَاهُ بِمَا وَصَفَ بِهِ نَفْسَهُ فِي كِتَابِهِ، فَاللَّهُ فِي دَعْوَاكُمْ أَوَّلُ الْمُشَبِّهِينَ بِنَفسِهِ! ثمَّ رَسُولُ الله  الَّذِي أَنْبَأَنَا ذَلِكَ عَنْهُ «አላህን ከርሱና ከመፅሃፉ በያዝናቸው ባህሪያት መሠረት በመፅሃፉ ራሱን በገለፀበት በመግለፅ አንድ አምላክ አድርገን ነጥለን በመገዛታችን አንተ ዘንድ አመሳሳዮች ከሆንን በሙግታችሁ መሠረት የመጀመሪያው ራሱን አመሳሳይ አላህ ነው ማለት ነው! ቀጥሎም ይህንን ሾለርሹ ያሳወቁን የአላህ መልዕክተኛ !Âť እንዲሁም አል-ኢማም ኢብኑ ዐብዲ’ል-በር (463 ዓ.ሂ) እንዲህ ይላሉ፦ وَمُحَالٌ أَنْ يَكُونَ مَنْ قَالَ عَنِ اللَّهِ مَا هُوَ فِي كِتَابِهِ مَنْصُوصٌ مُشَبِّهًا إِذَا لَمْ يُكَيِّفُ شَيْئًا وَأَقَرَّ أَنَّهُ لَيْسَ كَمِثْلِهِ شَيْءٌ «ስለአላህ በመፅሃፉ በግልፅ የሰፈረውን የተናገረ ስለሁኔታው ካልገለፀና እንደርሱ ያልለ (አምሳያ) እንደሌለ ካረጋገጠ በፍፁም አመሳሳይ ሊሆን አይችልም!Âť 🌿ቀላሉ መፍትሄ🌿 የአላህ ስሞችና ባህሪያት የተወሱት የርሱ ሆነው፣ ወደ እርሱም ተጠግተው ስለሆነ ከርሱ ውጭ ለማንም ተገቢ አይሆኑም! የፍጡራን መገለጫዎችና ባህሪያትም የተወሱት የነርሱ ሆነው፣ ወደ ባለቤቶቹ ተጠግተው ስለሆነ ለፈጣሪ ተገቢ አይሆኑም! የፈጣሪን መገለጫ ለርሹ ብቻ በሚገባ መልኩ እናፀድቃለን፤ የፍጡራንን ደግሞ ለነርሱ ብቻ በሚገባ መልኩ! አለቀ! ደቀቀ! #የአማኞች_ጋሻ