tgindex
𝑟𝑒𝑚𝑜𝑑𝑎𝑛 𝑚𝑜ℎ𝑎𝑚𝑒𝑑 𝑎𝑏𝑑𝑙𝑎🖋🌄

𝑟𝑒𝑚𝑜𝑑𝑎𝑛 𝑚𝑜ℎ𝑎𝑚𝑒𝑑 𝑎𝑏𝑑𝑙𝑎🖋🌄

Статистика
@eslamawiewketарабский

يقول العلماء الجاهل عدونفسه(اللهم فقهنافي الدين)

Последний пост
30 июн.
Последнее чтение
13 авг.
Постов за неделю
0
Всего постов
22
Тип
открытый
Язык
арабский
В каталоге с
13 авг.
Подписчики
174
−1 за 2 дн.
Сутки
0
0,00%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
64
19 постов
Вовлечённость
36,8%
к подписчикам
Постов в день
0,0
всего 22
Упоминаний
0
каналов
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
1/48двое суток
1/72трое суток

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • 30 июн.33из DarulHijreteinIslamicOrg

    ቃዲ ሙሐመድ ኢብኑ ሙሐመድ አል‐ማሃኒይ [ረሒመሁላህ] እንዲህ ብለዋል: ‐ «አላህ ሐጅ ያልገጠማቸው ሁለት ታላላቅ ኢማሞች አሉ፤ ኢማም አቡ ኢስሓቅ አሽ‐ሺራዚይ እና ቃዲል‐ቁዷት አቡ ዐብዲላህ አድ‐ዳሚጋኒይ። ሸይኽ አቡ ኢስሓቅ የሐጅ ስንቅ እና መጓጓዣ ስላልነበራቸው ነው። ነገርግን ሐጅ ማድረግ ቢፈልጉ በልዩ እንክብካቤ ተሸክመው ወደ መካ ያመጧቸው ነበር። [እጅግ የተከበሩ፣ ቢያዟቸው ትእዛዛቸውን የሚፈፅሙላቸው አሸን የሞሉ ተከታዮችና ወዳጆች ነበሯቸው።] አድ‐ዳሚጋኒይም ቢሆኑ ሐጅ ማድረግ ቢሹ ሱንዱስ (በቀጭን ሐር)  እና ኢስተብረቅ (ወፍራም ሐር) ለብሰው ሐጅ ማድረግ ይችሉ ነበር።» : የታላላቆቻችን ልህቀት የሚጀምረው እዚህ ጋር ነው። እንደ ነቢያት ነው ጠባያቸው። ለአገልግሎታቸው ምስጋናም ሆነ ቁሳዊ ምንዳን አይሹም። በዱንያ ህይወታቸው በራሳቸው የቆሙ በነርሱና በሪዝቃቸው ላይ ደላላ ያላስገቡ የአላህ ሰዎች ናቸው። ኢማም ሺራዚይ እና ኢማም ዳሚጋኒይ ማን እንደሆኑ ያወቀ ብቻ የትረካው ጥልቀት ይገባዋል! አላህ ሆይ የነርሱን ኢኽላስ ለምነናል!

  • Channel name was changed to «𝑟𝑒𝑚𝑜𝑑𝑎𝑛 𝑚𝑜ℎ𝑎𝑚𝑒𝑑 𝑎𝑏𝑑𝑙𝑎🖋🌄»

  • 25 июн.41из DarulHijreteinIslamicOrg

    مَنْ وَسَّعَ عَلَى نَفْسِهِ وَأَهْلِهِ يَوْمَ عَاشُورَاءَ وَسَّعَ اللَّهُ عَلَيْهِ سَائِرَ سَنَتِهِ". ነበዩ ﷺ እነዲህ ብለዋል ፣-በዓሹራእ ቀን በራሱና በቤተሰቡ ላይ በወጪ ያሰፋ ሰው፤ አላህ ዓመቱን ሙሉ በሲሳይ ያሰፋለታል።» ከሌላ ጊዜ በተለየ ቤተሰብን ማስደሰት የተለየ ምግብ መስራት…

  • 25 июн.32из DarulHijreteinIslamicOrg

    7,ዓሊም መዘየር             8,የታመመ መዘየር  9,የየቲምን ራስ ማበስ 10,የቀን ቀለብን ማስፋፋት 12, 1000 ጊዜ ሱረቱል ኢኽላስ መቅራት

  • 25 июн.30из DarulHijreteinIslamicOrg

    በአሹራ ቀን የተወደዱ ተግባራት 1,ሰሏት                                 2,ፆም                               3,ዝምድና መቀጠል       4,ሰደቃ                  5,መታጠብ      ጥፍር መቁረጥ 6,ኩል መኳል

  • 24 июн.29из DarulHijreteinIslamicOrg

    የቀጠለ… ②  ሪያዕ (እዩልኝ): ቀልብ ወደ አላህ ከመቃረብ ይልቅ ሰዎች ዘንድ ባለው እይታ ሲጣበቅ ሪያዕ ይባላል። መሰረቱ: አላዋቂነት ነው… የሰው ልጅ ሰው ይጠቅመኛል ብሎ ማሰቡ ሰው ግን በአላህ ፍቃድ ካልሆነ ጥቅምም ጉዳትም አያመጣም።በተጨማሪም አላህ ተመልካች መሆኑን ይረሳል። መድሀኒቱ: ስራን በድብቅ እና በኢኽላስ መስራት።  ቀልቡ ላይ የአላህ ታላቅነትን ማስገባት ።በአላህ ተመልካች በመሆኑም መብቃቃት። ድብቅ የሆነ ሰደቃ መስጠት፣ መልካም ስራዎችን ከሰው አይን መደበቅ። ይቀጥላል https://t.me/DarulHijreteinIslamicOrg

  • - وعن أَبي قتادة رضي الله عنه أَنَّ رسولَ اللهِ ﷺ سُئِلَ عَنْ صِيَامِ يَوْمِ عَاشُوراءَ، فقال: «يُكَفِّرُ السَّنَةَ المَاضِيَةَ» رواه مسلم.

  • ከአቢ ቀታዳ (ረዲየላሁ ዐንሁ) እንደተወራው፡ የአላህ መልክተኛ ﷺ ስለ ዓሹራ ቀን ጾም ተጠይቀው እንዲህ አሉ። «ያለፈውን ዓመት (ወንጀል) ያስምራል።» (ሙስሊም ዘግበውታል።)

  • ፡ ነቢዩ (ሰ.ዐ.ወ) የዓሹራን ቀን ጾመዋል፣ ሌሎችም እንዲጾሙ አዘዋል። (ቡኻሪና ሙስሊም ዘግበውታል)

  • - وعن ابن عباس رضي الله عنهما أن رسول الله ﷺ صام يوم عاشوراء، وأمر بصيامه. متفق عليه.

  • 😳😡

  • Channel name was changed to «𝑟𝑒𝑚𝑜𝑑𝑎𝑛 𝑚𝑜ℎ𝑎𝑚𝑒𝑑 𝑎𝑏𝑑𝑙𝑎»

  • Channel name was changed to «𝑟𝑒𝑚𝑜𝑑𝑎𝑛 𝑚𝑜ℎ𝑎𝑚𝑒𝑑 𝑎𝑏𝑑𝑙𝑎🪐»

  • 14 мая80из medina_tube

    🤍ጁሙዓ ከዐስር በኋላ (80 ጊዜ ይህን ሰለዋት ይበል) 🤍 (80 مرة) بعد عصر الجمعة: ▫️ اللهم صل على سيدنا محمد عبدك ورسولك النبي الأمي وعلى آله وصحبه وسلم تسليما ▫️ 🤍በእለተ ጁምዓ ፀሐይ በምትጠልቅበት ጊዜ እንዲህ ያለ ሰው "ያ ሙጂብ" (55 ጊዜ) ያለ ሰው ዱዓው ተቀባይነት ያገኛል። ومن قال في غروب يوم الجمعة :  55 مرة «يامجيب »   يستجاب دعاؤه በዱዓቹ አትርሱኝ @MEDINA_TUBE

  • 14 мая58из medina_tube

    ጁምዓ ➩ሱረቱል ካህፍ እንቅራ ➩ ሶለዋት በነብያችን ሙሀመድ እናውርድ ➩ ዚክሮችንና መልካም ስራዎችን እናብዛ ➣ قال رسول الله صلى الله عليه وسلم. من قرأ سورة الكهف في يوم الجمعة أضاءله من النور مابين الجمعتين (صحيح الجامع ـ .٦٤٧) ➣የአላህ መልእክተኛ ﷺ እንዲህ ብለዋል፦ «በጁምዓ ቀን ሱረቱል ካህፍን ለቀራ ሰው በሁለቱ ጁምዓዎች መሃል ያለውን ያህል ከብርሃን ያበራለታል።» ረሱል ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም እንዳሉት‘ ‹‹በኔ ላይ አንድ ጊዜ ሶላዋት ያወረደ አላህ በርሱ ላይ አስር ጊዜ ሶለዋት ያወርድለታል ። የአላህ መልዕክተኛ ﷺ እንዲህ ሲሉም ተናግረዋል፡- ‹‹ስስታም ማለት ከእርሱ ዘንድ እኔ እየተወሳሁ በኔ ላይ ሶለዋት ያላወረደ ነው፡፡››’ የተጨነቀ ሚፈረጅበት የታመመ ሚድንበት ያጣ ሚያገኝበት የጎደለ ሚሞላበት ጁምአ አሏህ ያርግልን።

  • 17 апр.88из medina_tube

    ስንቱ ባንቱ ቀና የተወናገረው! አቡ መሕዙራ ነቢን የሚጠላና በመልዕክታቸው በማሾፍ ይታወቅ የነበረ የቁረይሽ ሁነኛ ሰው ነው። የሚያምር ድምፅ አለው። ሙስሊሞች ለሶላት ጥሪ የሚያደርጉበትን የአዛን ድምፅ እያስመሰለ ይሳለቃል። ነቢ ስለዚህ ነገር ሰምተዋል። ሆኖም በአካል አያውቁትም። አንድ ጊዜ ታድያ ከመካ መከፈት በኋላ ነቢ ከባልደረቦቻቸው ጋር ከጧኢፍ ወደ ጂራና እየተመለሱ ሳለ የሶላት ወቅት ደርሶ ያርፉና ሙአዚኑ አዛን ማለት ይጀምራል። ይሄኔ አቡ መሕዙራና ጓደኞቹ የለመዱትን ማድረግ ጀመሩ። ተደብቀው የአዛኑን ድምፅ አበላሽተው እየደገሙ ማላገጥ ያዙ። ነቢ እያላገጡ አዛን ከሚሉት ልጆች ውስጥ የአንደኛው ድምፅ በጣም የሚያምር መሆኑን አስተውለዋል። አስጠሯቸው። እሳቸው ፊት ተራ በተራ አዛን እንዲያደርጉም ጠየቋቸው። ሁሉንም ካደመጡ በኋላ የመጨረሻው ሰው ተራ ደረሰ። ነቢ በደምፁ ተማረኩ። ያ ሰው አቡ መሕዙራ ነበር። ድምፁ እንደሚያምር ነገሩትና ትክክለኛውን አዛን አደራረግ አስተማሩት። ቀጣዩ የሶላት ወቅት ሲደርስ እጃቸውን ጭንቅላቱ ላይ አስቀምጠው አዛን እንዲያደርግ አዘዙት። ደስተኛ ባይሆንም ትዕዛዛቸውን ፈፀመ። ዱዓ አደረጉለት። ያኔ ልቡ ቀለጠ። እዛው ቦታ ላይም ሰለመ። የመስጅደል ሐረም ሙዓዚን አድርገው እንዲሾሙት ነቢን ጠየቃቸው። ተቀበሉትና ወደ መካ ገዢ መልዕክት አስይዘው ላኩት። ሰይዳችን ከመካ እስኪወጡ ድረስ ከሰይድ ቢላል ጋር ካዕባ ውስጥ አዛን ሲያደርግ ቆይቷል። አቡ መሕዙራ ለነቢ ከነበረው ክብር የተነሳ እጃቸውን ባስቀመጡበት የጭንቅላቱ ክፍል የነበረውን ፀጉሩን ተቆርጦት አያውቅም። እርሱ ሲያበጅ እንዲህ ነው! @medina_tube @medina_tube

  • 15 апр.69из medina_tube

    🤍አልዋሲጢይ ስለዚክር ተጠይቀው ይሄንን ብለው አሉ: الخروج من ميدان الغفلة إِلَى فضاء المشاهدة عَلَى غلبة الخوف وشدة الحب «ፍርሀት አሽንፎት እና ውዴታው በርትቶበት ከዝንጉነት ሜዳ ወደ እይታው ሜዳ መውጣት ነው አሉ::» 💡الرسالة القشيرية https://t.me/medina_tube

  • 8 апр.91из Hlinamastawesha

    በህይወታችን ጠምዛዛ መንገዶች መብዛት የሚያስገርመኝ ይሆናል ብዙውን ጊዜም ያማረ እና የደመቁ ይሆናሉ የኋላ አጃቢዎች ይመስሉኛል በቀጥታ መታየት ባይችሉም እንኳን መታየት የሚጀምረውን የህይወታችን ቀጥተኛው ክፍል እንዲያምር ውብ እንዲሆን ማድረጋቸው አይካድም ለሶስት ሁነን ምን እንደመሰጠን ባለማወቅ ውስጥ ያለን መመሰጥ ማጣጣም ለራሱ የማይተነተን ህይወት ነው ግን ጠመዝማዛው መንገድ ጋ የሚታይ ነው በዚ መንገድ ቀጥ ብየ መውጣት ብፈልግ ምን ይከሰት ይሆን ? ለቀናት በዛ ውስጥ መቆየት እንዴት ይሆናል ሰውኛነት ያንን አይቀበልም እና ሳይጨርስ ያቋርጣል ለነገሩ በህይወታችን ውስጥ ያለቀ የሚባለው ነገር ይናፍቀኛል ምንን ጨርሰን እናውቃለን ጭርሰታችን ጅምራችን ላይ ነው ምሳሌ ልጅነታችን የት ላይ እንዳበቃና እንደቆመ የሚያውቅ አለ እውንስ የጨረሰበትን ጊዜስ መረዳት ይችላል ልጅኝነቱን እልል ብሎ ሸኝቶ ወጣትነት አጨብጭቦ የተቀበለ የለም ለውጡ ቅፅበታዊ ነው እንጂ ፍፃሚያዊ አደለም የት ላይ እንደተጀመረ የት ላይም እንዳበቃስ እናውቃለን እውን አውቀነው የጨረስነው የቱን ነው ምናልባት በትልቁ ሰውየ ውስጥ ያላለቀ ልጅነት አለ ያልተጨረሰ ህፃንነት አለ ይሄ ሰውየ ልጅነቱን ሊጨርስ ሲያጣጥር ወጣትነትና ሽምግልና እየከነፉ ይሄዳሉ .... ወጣትነትን ሳይጨርሰው ሽምግልና ሽምግልናን ሳይጨርሰው ሞት .....ጅምር ነገሮቻችን ይበዛሉ የስኬት መጨረሻ ምንድን ከጀመሩበት መገኘት አደለም የሆነን ነገር ለማሳካት ባዝተሽ ወድቀሽ ተነስተሽ ተረግጠሽ አልቅሰሽ ስቀሽ የስኬቴ ጫፍ የምትይው ጋ ስደርሽ ከጀመርሽበት ትገኛለሽ አዲስ ህልም አዲስ እቅድ ለማውጠንጠን ከዛ እራስሽን ስታታልይ ስኬት ማለት ጉዞው ነው በዛ መንገድ ጋ ያለው challenge ነው እንለዋለን ያ መኖር ነው ብቻ አንዳንድ ነገሮች ይገርማሉ ብቻ አንዳንዴ ጠመዝማዛ መንገዶቻችን ጋ ከዛ መቆየት እና መርጋት ብንችል እላለሁ የምር ጣፋጭ ነበሩ ግን የህይወት ውጥረት ለዛ የሚፈቅድ አደለም ይገደባሉ ምናልባት በሰከንድ አልያም በደቂቃ ወይም በሰአታት ምናልባት በቀናት አንዳንዴ ከመጠምዘዝ በፊት ቀጥ ብለው የሚያወጡትን መስመሮች ይሆኑና የሆነ ሰአት ይጠመዘዛሉ ሊደበዝዙ መጠሪያ ሁነው አይቆዩም ትውስታ ይሆናሉ ብዙ እኮ በእግረኛ መንገዶቻችን ጋ ያለፉ ነገሮች አሉ አደለ በአጋጣሚ ተዋውቀናቸው ብዙ ነገር ያካፈሉን ሰወች አሉ መስመራችንን ያልነኩ በእግረኛ መንገዶቻችን ጋ ታከው ያለፉ አጋጣሚወች በሚል ፈርጀን የምናልፋቸው ብዙዙ ነገሮች አሉን ብቻ ለመደለዝ የሚሮጡ ህይወት ሽክፍነቷን ታጣለች ልበል ብዙ የበተነቻቸው ነገሮች አሏት ብትን ነገሮች ብንሸክፋቸው ምን ይሰጡን ይሆን አበቅ እያልነን የምንበትነው ውስጥ ነው ፍሬው የሚወጣው አንዳንዴ ብቻ እንደዚህ አስባለሁ ሀሳብ ኑሮ ላይሆን ይሄም በሹልክልክ መንገዴ ላይ ሊቀር እንዲሁ እደክማለሁ -hlina

  • 3 апр.82из oustaz_Habib_Nuru

    без подписи

  • без подписи