۞Hikem tube۞
Статистикаآمَنَ الرَّسُولُ بِمَا أُنزِلَ إِلَيْهِ مِن رَّبِّهِ وَالْمُؤْمِنُونَ ۚ كُلٌّ آمَنَ بِاللَّهِ وَمَلَائِكَتِهِ وَكُتُبِهِ أ وَذَكِّرْ فَإِنَّ الذِّكْرَىٰ تَنفَعُ الْمُؤْمِنِينَ ገሥጽም፤ ግሣጼ ምእመናንን ትጠቅማለችና፡፡ ሀሳብና አስታያየት በዚህ አስቀምጡልኝ @Fezekir_A
- Последний пост
- 13 мар.
- Последнее чтение
- 13 авг.
- Постов за неделю
- 0
- Всего постов
- 20
- Тип
- открытый
- Язык
- ti
- В каталоге с
- 13 авг.
- 1/24сутки в ленте
- —
- 1/48двое суток
- —
- 1/72трое суток
- —
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
без подписи
ذهب نصف رمضان وبقي النصف فاللهم بارك لنا فيما تبقى وتقبل منا ما مضى وأغفر لنا وقنا عذاب النار @et_hio_islam
без подписи
ረመዷንን አጋመስን አልሀምዱሊላህ🥹🥺
አምና አብረውን የፆሙ ዘንድሮ ግን ይህንን እድል ሳያገኙ ቀርተው ከመሬት በታች ያሉ አሉ አስተውሉ በቀጣይ አመት እኛም ይህን እድል በድጋሚ ላናገኘው እንችላለን ከምግብ ተርቦ መዋል ብቻው የፆመኛ ምንዳ አያስገኝም ሆድ ተርቦ 👉አይን ካበላሸ ሆድ ተርቦ 👉 ምላስ ካበላሸ ሆድ ተርቦ 👉 ኒያ ከተባለሸ ተርፉ መራብ እና መጠማት + ኪሳራ ነው አላህ ይጠብቀን አላህ ሙሉ ፆመው ከሚጠቀሙበት ያድርገን
በማጣት ውስጥ ነው ማግኘት ያለው 🙌በማመስገን ውስጥ ነው በረከት የሚበዛው ሁሌም አመስጋኝ እንሁን 🤲 አሏህ ከነሳን ይልቅ የሰጠን ይበልጣል🫀 አልሀምዱሊላህ❤️🩹
Channel photo updated
የናፍቆቱ ወር ጥቂት ቀናት ቀሩት "ጥቂት የማይባሉ ቀናትና ተከታታይ ሌሊቶች ነጉደው 'ረመዳን መጣ' ለመባል የቅጽበት ያህል ቀርቶናል። ጌታዬ ሆይ! በራህመትህ ረመዳንን አድርሰን፤ በችሮታህም የደጋግ ቀደምቶች መንገድ እንድንከተል አግዘን።"
Channel photo removed
ነገ ሀሙስ ነው ! የቻላችሁ ጹሙ ➡️ጾም ከብዙ መጥፎ ነገር ይገድባል። ➡️ ስሜትን ያስራል ። ➡️ እይታን ከሀራም ያርቃል ። ➡️ ከጀነት አንዱን በር ይዟል ። በእርሱ ለመግባት እነሽቀዳደም። ➡️ የማይችል share በማድረግ ያመላክት
✍ፍቅርን ልንማር የምንችልበት ብቸኛዉ መንገድ በትግስትና በመቻቻል የተሞላ ፍቅር ሲኖረው ብቻ ነዉ.።🌸✅
https://t.me/ustazmuhammadamindars?livestream
✍ለምንናገረው ነገር ቦታ እንስጥ ብዙ ልቦች የሚቆስሉት አስበው በሚናገርቱ ሰዎች ሳይሆን ተናግረው በሚያስቡት ሰዎች ነው።
ረመዷን 3ወር ከ8 ቀን ቀረው....
✍ወንጀል ሊሰራ ተነሳስቶ ሲያበቃ አሏህን አስታውሶ ወደ ኋላ በተመለሰ ሰው ላይ የአላህ እዝነት ረዴቱ በዛ ባሪያ ላይ ይሁን 🤲✅
✍ዝምታ ዝምታበሚገባው ቦታ ዝም ማለት ትልቅ ድምፅ አለው። በማይመለከተን ነገር አንግባ እንቆጠብ قَالَ: قَالَ رَسُولُ اللَّهِ ﷺ: مِنْ حُسْنِ إِسْلَامِ الْمَرْءِ تَرْكُهُ مَا لَا يَعْنِيهِ. የማይመለከተውን ነገር መተው የአንድ ሰው እስልምናው ከማማሩ ውስጥ ነው።ብለዋል
ወሏሂ! አሏህ አንዲትን ፈተና አያመጣብንም ይበልጥ ወደ እሱ ሊያቃርበን ሰበብ ቢሆን እንጂ!! ✍Ahl
ነገ ሰኞ ነው ያጀመዓ ማክሰኞ,ረቡዕ እና ሐሙስ አላህ ካለ "አያመልቢድእ" ነው የቻለ ይፁም ያልቻለ ያስታውስ 🙌
አንዳንዴ ትልልቅ እውነታዎች በቀልድ መልኩ ነው የሚነገሩት 🙌
حي على الصلاة.... "ለጥቅምህ ብሎ የሚጠራህ ሰው ቢኖር፣ እርሱም ሙአዚኑ ብቻ ነው።"