tgindex
Et Lottery ⓔⓣ ⓁⓄⓣⓣⓔⓡⓨ

Et Lottery ⓔⓣ ⓁⓄⓣⓣⓔⓡⓨ

Статистика

Ⓞⓝⓔ ⓁⓄⓣⓣⓔⓡⓨ 🇪🇹 ዋን ሎተሪ በኢትዮጵያ ፈጣን የሆኑ ጨዋታወች ዊንጎ ላይ በቴሌግራም ግማሽ ሚሊየን ያለው ቻናላችን 👉 በአድማስ ሎተሪ ቻናል ከስር ያገኙታል። Amazing World game ​"ማንኛውንም ጥያቄ እዚህ ይጠይቁን 👉 ⭐️ @Onelottery_discussion

Последний пост
13 авг.
Последнее чтение
15 авг.
Постов за неделю
2
Всего постов
39
Тип
открытый
Язык
am
В каталоге с
13 авг.
Подписчики
3 732
−21 за 5 дн.
Сутки
+4
+0,11%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
4 007
39 постов
Вовлечённость
107,4%
к подписчикам
Постов в день
0,3
всего 39
Упоминаний
1
каналов
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
307
1/48двое суток
351
1/72трое суток
379

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • በአዊ ዞን የኮሰበር ነዋሪ የሆኑት አቶ ጌታቸው ሽፈራው በቆረጡት 49ኛ ዙር አድማስ ዲጅታል በ1ኛው ዕጣ የ4 ሚሊየን ብር ዕድለኛ ሆነዋል፡፡ አቶ ጌታቸው በንግድ ስራ የተሰማሩ ሲሆን የደረሳቸውን ገንዘብ ንግዳቸውን ለማጠናከር እንደሚያውሉት በቢሮአችን በነበራቸው ቆይታ ወቅት ገልፀውልናል፡፡ @Et_lottery

  • 🔥 የእንቁጣጣሽ ሎተሪ ታላቅ ዜና ይዞ መጥቷል! 🔥 ​ያዘጋጀነውና ከፍተኛ ሽልማቶችን የያዘው የ2019 በጀት ዓመት የእንቁጣጣሽ ሎተሪ አሁን በገበያ ላይ መሆኑ ይታወቃል፡፡ አሁን ግን ለየት ያለና አጓጊ ዕድል ይዘንላችሁ ቀርበናል! ​🚀 #Addmember በማድረግ የዕድልዎን በር ይክፈቱ! 🚀 ​በቅርቡ በሚጀምረው በቴሌግራም ቻናላችን ላይ አዳዲስ አባላትን (#Addmember) በመጨመር ብቻ፣ በነፃ 1 የሎተሪ ዕጣ ቁጥር መቁረጥ የሚችሉበትን ወርቃማ ዕድል እያዘጋጀን ነው! ​ይህ ማለት በአቅራቢያዎ ካሉ አዟሪዎች የሚቆርጡት ዕጣ እንዳለ ሆኖ፣ ጓደኞቻችሁንና ቤተሰቦቻችሁን ወደ ቻናላችን በመጋበዝ ብቻ ሌላ ተጨማሪ ዕድል ያገኛሉ ማለት ነው! በርካታ አባላትን በመጨመር ዕድልዎን ያሳድጉ! ​ ያስታውሱ፣ ከፍተኛ ሽልማቶቻችን አሁንም እናንተን ይጠብቃሉ፡ ​💥 በ1ኛ ዕጣ 20 ሚሊየን ብር ​💥 በ2ኛ ዕጣ 10 ሚሊየን ብር ​💥 በ3ኛ ዕጣ 5 ሚሊየን ብር ​💥 በ4ኛ ዕጣ 2 ሚሊየን ብር ​💥 በ5ኛ ዕጣ 1 ሚሊየን ብር ​...እና ሌሎችም በርካታ አጓጊ ዕጣዎች! ​💡 እንዴት መጠቀም ይችላሉ? ​ወደ ኦፊሴላዊው @Etall_lottery ቴሌግራም ቻናል ይግቡ። ​"Add Member" የሚለውን በመጫን ጓደኞቻችሁን፣ ቤተሰቦቻችሁንና የምታውቋቸውን ሰዎች በሙሉ ይጋብዙ። ​ ​ይህንን ታላቅ ዕድል እንዳያመልጥዎ! አሁኑኑ #Addmember በማድረግ በርካቶችን ይጋብዙ፣ ነፃ ዕጣዎን ያግኙና ዕድልዎን ይሞክሩ! ሚሊየነር ለመሆን አንድ እርምጃ ይቀረዎታል! ​መልካም ዕድል! 👉 @Etall_lottery

  • 11 авг.2 78321

    በምስራቅ ሸዋ የአዱላላ ነዋሪ የሆነው ወጣት አቡ ቦጋለ በቆረጠው 49ኛ ዙር አድማስ ዲጅታል ሎተሪ በ3ኛ ዕጣ የ1 ሚሊየን ብር ዕድለኛ ሆኗል፡፡ ወጣት አቡ በትምህርት ቤት ውስጥ IT ባለሙያ ሲሆን በደረሰው ገንዘብ ከሙያው ጋራ ተያያዥ የሆነ ሥራ ለመስራት እንዳሰበ በቢሮአችን በነበረው ቆይታ ወቅት ገልፆልናል፡፡ @Et_lottery

  • 8 авг.4 6713

    የባህርዳር ነዋሪ የሆኑት አቶ ዜና ገ/መስቀል በቆረጡት ዝሆን ሎተሪ በ2ኛ ዕጣ የ3 ሚሊየን ብር እድለኛ ሆነዋል፡፡ አቶ ዜና በማሽነሪ ንግድ የተሰማሩ ሲሆን የደረሳቸውን ገንዘብ የባንክ ዕዳቸውን ለመክፈል እንደሚያውሉት በቢሮአችን ቆይታ ገልፀውልናል፡፡ @Et_lottery

  • 6 авг.6 41263

    😭የሐዘን መግለጫ😭 የኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት አመራሮችና ሠራተኞች የቀድሞ የአገልግሎቱ ዋና ሥራ አስፈጻሚ ወ/ሮ መዓዛ ቅጣው በህልፈተ ሕይወታቸው የተሰማንን ልባዊ ሐዘን እንገልጻለን። ወ/ሮ መዓዛ ቅጣው ለኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት በትጋትና በታማኝነት ለ 19 ዓመታት ያገለገሉ ሲሆን በተቋሙ ታሪክ ውስጥ የማይረሳ አሻራ አስቀምጠዋል። በተጨማሪም በኢትዮጵያ ቀደም ብለው ከታዩ ሴት አመራሮች መካከል በግንባር ቀደምትነት የሚጠቀሱ  ናቸው። ዛሬ እኛም እርሳቸው በጣሉት ጠንካራ መሠረት  መነሻ በማድረግ የጀመሩትን ድርጅታዊ ራዕይና ተግባር በላቀ ደረጃ ለማስቀጠል እንሰራለን፡፡ ለቤተሰቦቻቸው እና ለወዳጅ  ዘመዶቻቸው መፅናናትን እንመኛለን። ልዑል እግዚአብሔር ነፍሳቸውን በአፀደ ገነት ያሳርፍልን፡፡ #የኢቲሎተሪ_ቦርድ_አባላት #የአድማስ_ሎተሪ_ቴሌግራም_ቻናል_ስራ_አስፈፃሚዎች @Et_lottery @Admas_lottery

  • 5 авг.6 4482

    без подписи

  • 5 авг.6 4802

    без подписи

  • 5 авг.5 4002

    без подписи

  • 5 авг.5 3662

    без подписи

  • 5 авг.5 0472

    የኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት “ተስፋን እንትከል” በሚል መሪ ቃል በተካሄደው ሀገር አቀፍ የችግኝ ተከላ መርሃ ግብር በንቃት ተሳትፏል። በዚህ መርሃ ግብር የአገልግሎቱ አመራሮችና ሠራተኞች በመሳተፍ ለአረንጓዴ፣ ንጹህና ዘላቂ ኢትዮጵያ ያላቸውን ቁርጠኝነት በተግባር አሳይተዋል። የኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት ዋና ሥራ አስፈጻሚ ክብርት ቤዛ ግርማ የአረንጓዴ አሻራ ተነሳሽነት ለትውልድ የሚተላለፍ ሀገራዊ ኃላፊነት መሆኑን በመግለጽ “ዛሬ የምንተክለው ዛፍ የነገን ሕይወትና የአገራችንን ዘላቂ እድገት የምንገነባበት መሠረት ነው” ብለዋል። የኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት ከዋና ተልዕኮው ጎን ለጎን ለአካባቢ ጥበቃ፣ ለዘላቂ ልማት እና ለማህበራዊ ኃላፊነት ያለውን ቁርጠኝነት በቀጣይነት ያጠናክራል። #አረንጓዴአሻራ #ለአረንጓዴኢትዮጵያ #የኢትዮጵያሎተሪአገልግሎት #GreenLegacy @Et_lottery @Admas_lottery

  • አድማስ ዲጅታል ሎተሪ መደብ 049 ዛሬ ሐምሌ 28 ቀን 2018 ዓ.ም በኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት በዕድል አዳራሽ በህዝብ ፊት የወጣ ሲሆን የወጡት የዕጣ ቁጥሮችም ከዚህ ጋር ተያይዟል:: @Admas_lottery

  • ​📢 የደስታ ዜና ለሁላችሁም! ተቋርጦ የነበረው 'Daily Lottery' በከፍተኛ ድምቀት በአዲስ መልክ ተመልሷል! 🤩🚨 ​👋 'በእጃችሁ ነው ዕድላችሁ!' - የቀጥታ ስርጭት ዕጣ ማውጣት 👋 ​ 25,000 ብር የሚሸልመው Daily Lottery ለጊዜው ቢቆምም፣ በእሱ ምትክ ከሱም የላቀ እና የበለጠ አስደሳች ፕሮግራም ይዘንላችሁ ቀርበናል! ✨ ​💰🔥 ዕድሉን በቀጥታ በእጃችሁ ይቁረጡ! 🔥💰 ​'በቀጥታ ስርጭት በእጃችሁ እንዲወጣ ተደርጎ !' ዕጣውን በቀጥታ የቴሌግራም ላይቭ (Telegram Live) ወይም Google Meet ላይ በቀጥታ ስርጭት እናወጣለን! ማጭበርበር የለም፣ ሁሉም ነገር ግልፅ ነው! ✅ ​📌 እንዴት መሳተፍ ይቻላል? 1️⃣ @Daily_lotteryEt ቻናላችንን ይቀላቀሉ። 2️⃣ በቻናሉ በተለቀቁት ገቢ ማድረጊያ ብቻ ገቢ አድርገው የዕጣ ቁጥር በቻናሉ ያስልኩ። 3️⃣ በተቀጠረው ሰዓት የቀጥታ ስርጭቱን በመከታተል የዕድሉ ተጠቃሚ ይሁኑ! ​👉 ዕድላችሁን ለመሞከር አሁኑኑ ተመዝገቡ! አሸናፊው እናንተ ልትሆኑ ትችላላችሁ! በ1ዕጣ 100 ተሳታፊ ብቻ ይስተናገዳሉ። ለበለጠ መረጃ​👇👇👇 👇👇👇 @TamconEt @TamconEt

  • አድማስ ዲጅታል ሎተሪ መደብ 049 ዛሬ ሐምሌ 28 ቀን 2018 ዓ.ም በኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት በዕድል አዳራሽ በህዝብ ፊት የወጣ ሲሆን የወጡት የዕጣ ቁጥሮችም ከዚህ ጋር ተያይዟል:: @Admas_lottery

  • 🎆  የአድማስ ሎተሪ 50ኛ ዙር በገበያ ላይ ነው። 49ኛ ዙር አሸናፊ ዕድለኛ ቁጥሮች ነገ ረፋዱ ላይ ይከታተሉን !    በቀላሉ ለማረጋገጥ ጠቅ 🕹👇👇👇 💰  https://youtu.be/aphqgRj-B3A?si=hcrdjgFG2SHOJ65t https://vm.tiktok.com/ZNRDcfoon/ አድማስ ሎተሪ መደብ 50 በገበያ ላይ ነው እስከ ነሃሴ 24/2018ዓ.ም በመቁረጥ የ4 ሚሊዮን ብር እንዲሁም የሌሎች ዕድሎች አሸናፊ ይሁኑ! 📲   በቻናሎቹ ይከታተሉ።     መልካም ዕድል ! 👉 ቻናሎቹ👇👇 ! @Et_lottery @Admas_lottery

  • 1 авг.8 0797

    መደበኛ ሎተሪ 1769ኛ  ዛሬ ሐምሌ 23 ቀን 2018 ዓ.ም በኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት በዕድል አዳራሽ በህዝብ ፊት የወጣ ሲሆን የወጡት የዕጣ ቁጥሮችም ከዚህ ጋር ተያይዟል:: @Et_lottery

  • 🎈🎁 #3_ቀናቶች_ብቻ🎁🎈            ውድ የአድማስ ሎተሪ ደንበኞቻችን  የአርባስምንተኛ ዙር (የኮድ 049) የዕጣ ቁጥር የመያዣ  ቀናቶች #3 ቀናቶች ብቻ ቀሩት🎊❕   በእነዚህ ቀናት በቴሌግራም አድ በማድረግ የዕጣ ቁጥሮችን መያዝ የምትችሉ ይሆናል❗️ እንዴት ነው አድ ማድረግ የሚቻለው👇👇👇      ከታች 'ጠቅ' የምትለዋን በመጫን ይመልከቱ                 👉   ጠቅ    👈 📲 ዕጣው የሚወጣው ሀምሌ 28/2018 ዓ.ም ነው።       መልካም_ዕድል!    @Admas_lottery    @Admaslottery_Discussion

  • 28 июл.5 9833

    без подписи

  • 17 июл.6 54533

    መደበኛ ሎተሪ 1768ኛ ዛሬ ሀምሌ 9 ቀን 2018 ዓ.ም በኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት በእድል አዳራሽ በህዝብ ፊት የወጣ ሲሆን የወጡት የዕጣ ቁጥሮችም ከዚህ ጋር ተያይዟል፡፡ @Et_lottery

  • 15 июл.7 3292

    ያልታሰበ ሲሳይ የአዲስ አበባ ነዋሪ የሆኑት አቶ ወንደሰን ደማ በ @Etall_lottery ግሩፕ #Addmember በማድረግ በቆረጡት ሚሊየን ሎተሪ በ2ኛ ዕጣ የ 12,500.000 (አስራ ሁለት ሚሊየን አምስት መቶ ሺህ ብር) ዕድለኛ ሆነዋል፡፡ ባለትዳርና የ2 ልጆች አባት የሆኑት አቶ ወንደሰን ከግል ሥራቸው ባሻገር አልፎ አልፎ ሎተሪ የመግዛትና አድ ሜምበር በማድረግ የቆየ ልምድ እንዳላቸው አውስተው ሎተሪን "ደግሞ ደጋግሞ የሞከረ ከዕድል ጋር ተማከረ" እንዲሉ በግንቦት 20 ቀን 2018 ዓ.ም በወጣው ሚሊየን ሎተሪ በ2ኛ ዕጣ የግማሽ ቲኬት (በትኬት ከተቆረጠውና በቴሌግራም ከተላከው) የ12,500.000 (አስራ ሁለት ሚሊየን አምስት መቶ ሺህ ብር) እድለኛ ሆነዋል፡፡ በደረሳቸውም ገንዘብ ቤት የመግዛት እቅድ እንዳላቸው በቢሮአችን ቆይታቸው ገልፀውልናል፡፡ አድ ሜምበር ያድርጉ ዕድለዎን ይሞክሩ! @Et_lottery

  • 13 июл.6 70151

    አድማስ ዲጂታል ሎተሪ መደብ 49 በገበያ ላይ ነው !  በማንኛውም ቦታና በማንኛውም ሰዓት የእጅ ስልክዎን በመጠቀም 605 ላይ ወይም በቴሌግራም ግሩፑ ከ90 በላይ አዳዲስ ደንበኞች #Addmember በማድረግ ይቁረጡ፡፡ አሁኑኑ ይቁረጡና ዕድለኛ ይሁኑ፡፡ በ1️⃣ኛው ዕጣ 4️⃣ ሚሊየን ብር በ2️⃣ኛው ዕጣ 2️⃣ ሚሊየን ብር በ3️⃣ኛው ዕጣ 1️⃣ሚሊየን ብር እና ሌሎች ዕጣዎችን ይዟል ፡፡ መልካም ዕድል! @Et_lottery የኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት ከኢትዮ ቴሌኮም ጋር በመተባበር