Ethio counselor
СтатистикаEthio Counselor | Making scholarships simple and accessible Register for 6th batch | https://t.me/ethio_counselor/1463
- Последний пост
- 6 авг.
- Последнее чтение
- 18:47
- Постов за неделю
- 0
- Всего постов
- 21
- Тип
- открытый
- Язык
- английский
- Категория
- Новости и СМИ (по похожим)
- В каталоге с
- 13 авг.
- 1/24сутки в ленте
- 1 283
- 1/48двое суток
- 1 470
- 1/72трое суток
- 1 585
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
እነዚህን አሟላለሁ ብለው ያስባሉ?
Ho many of you completed collecting your transcript from your school?
IT'S CLOSED!!! I have sent a follow up a email for those who signed up already! So please check your email and get back to me on time! @ethio_counselor
It will close in 3 hours‼️ I’ll be sending an email shortly for those that registered already 😊 REGISTER NOW: https://docs.google.com/forms/d/e/1FAIpQLSc8qDJgqII0-mL8e4K9dY2um1CR3-xNCRwVg5Ar4OZXAM-eVg/viewform @ethio_counselor
Registration closes TOMORROW!!! REGISTER NOW: https://docs.google.com/forms/d/e/1FAIpQLSc8qDJgqII0-mL8e4K9dY2um1CR3-xNCRwVg5Ar4OZXAM-eVg/viewform @ethio_counselor
Accentችን ላይ የምንሰራው “cool” ለመሆን አይደለም! ባለን accent ምክኒያት opportunity ያለበት ሀገር(🇺🇸) ሆነን:- 1. በቋንቋው መነጋገር እየቻልን እንግሊዘኛሽ/ህ አይገባም ስለተባልን… 2. የነሱንም American accent ካለመረዳት መደናገጥና communicate ማድረግ ስለከበደን… 3. Professional ስራ ላይ ሆነን accentቴ አይገባቸውም በማለት ስብሰባ ላይ ከመሳተፍ ወደኃላ ስላልን… ስለዚህ ይህንን ሁሌ experience ማድረግ የሰለቸው በ2 ሳምንት ውስጥ ለማሻሻል ይመዝገብ Registration Link: https://forms.gle/UDbnH86bc6bF5ZVZA @english_for_diaspora
https://youtube.com/shorts/yC8lZC3sEEY
Why did we have a requirement for the new service? I explain our intention behind this. Registration link: https://docs.google.com/forms/d/e/1FAIpQLSc8qDJgqII0-mL8e4K9dY2um1CR3-xNCRwVg5Ar4OZXAM-eVg/viewform @ethio_counselor
https://youtube.com/shorts/jWXJowrxjBs?si=DWNqi3UHobRr9rre
https://meet.google.com/sco-mxuy-vfv
Never Forget to join us Tonight at 7:30
без подписи
без подписи
እኔ ራሴ ያለፍኩበት የስኮላርሺፕ ፕሮሰስ እና International School መማሬ ትልቅ እውቀትና እድል ሰጥቶኛል፤ ግን የዚህ ሁሉ እውቀት እውነተኛ ዋጋ የገባኝ ለራሴ ብቻ ሳይሆን ለሌሎች መትረፍ ስጀምር ነው። ዛሬ ላይ እኛን አምነው፤ በበቂ መረጃ ተመርተው ትልቅ የትምህርት እና የህይወት ደረጃ ላይ የደረሱ ሰዎችን ስመለከት የሚሰማኝ እርካታ በምንም አይተካም። Ethio Counselor የተመሰረተው በትክክል ለዚህ ነው ላለፉት 6 አመታት በቅንነት፤ በትጋት እና በውጤት ላይ በማተኮር ሰዎችን ስናገለግል ቆይተናል። በዚህም በተማሪዎቻችን ላይ በርካታ ለውጦችን አይተናል። የእናንተም ህልም እንዲሳካ መንገዱን ለማሳየት ዝግጁ ነን። 💡 Ethio Counselor 11th batch registration open👇 🔗 https://docs.google.com/forms/d/e/1FAIpQLSc8qDJgqII0-mL8e4K9dY2um1CR3-xNCRwVg5Ar4OZXAM-eVg/viewform
Live stream finished (43 minutes)
Live stream started
ከመጀመሪያው step እስክ application submit ማድርግ የሚያግዛችሁን የ2 ወር አገልግሎት ዛሬ ይፋ አድርገናል🥳🥳 For more info & registration: https://forms.gle/vfpioKU9kjNh2Cfv5 July 1st የምንጀመር ይሆናል፡፡ ጥያቄ ካላችሁ ግሩፕ ላይ አስቀምጡልን፡፡ @ethio_counselor
በዙሪያዬ ያሉ ብዙ ሰዎች በእንግሊዝኛ ቋንቋ ችሎታቸው ምክንያት ብቻ ሥራ ማግኘት እንዳልቻሉ ወይም የተሻለ እድል ማግኘት እንዳልቻሉ ሲነግሩኝ ይሰማኝ ነበር። “ለምን ቋንቋ እንደዚህ አይነት ትልቅ እንቅፋት መሆን አለበት?” ብዬ ራሴን እጠይቅ ነበር። ስለዚህ ይህንን ስሜት ወደ ተግባር ለመቀየር ወሰንኩ እና አገልግሎቱን ለዲያስፖራው ማህበረሰብ ማቅረብ ጀመርኩ። እኔ በተፈጥሮዬ ችግሮችን መፍታት እወዳለሁ፤ ይህ አገልግሎት ደግሞ ያንን በግልጽ አረጋግጦልኛል። ይህንን ውሳኔም የወሰንኩት የቋንቋ እንቅፋት ምን ያህል ብቁ የሆኑ ሰዎችን እንኳን ከሚገባቸው እድሎች እንደሚያግድ በተረዳሁበት ጊዜ ነው። ስለዚህ ይህ ሀሳብ የሚገዛችሁ ከሆነና ለመለወጥ ዝግጁ ከሆናችሁ ለሦስተኛ ዙር ስልጠና መመዝገብ ትችላላችሁ ለመመዝገብ👇🏽 https://forms.gle/KAa8Fj5WhHQyPrmh7 @english_for_diaspora
Biruktawit will be making short-form videos answering your questions, so if there’s anything you need clarification on regarding scholarships, drop your questions in the comments. 👇🏽 @ethio_counselor
This week Ethio Counselors will collaborate with Prime Bridge Academy and this virtual event will answer necessary questions regarding scholarship process.